TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#Update በኬንያ ሞያሌ ልዩ ሥሙ “ጋምቦ” ከተባለ ሥፍራ ሁለት ኢትዮጵያዊያን #መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። የሞያሌ ከተማ ከንቲባ አቶ #ፉጊቸ_ደንጌ የግድያውን ዜና ትክክለኝነት አረጋግጠው፥ በአካባቢው ከሚገኙ የኬንያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር የሚመካከሩ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በሌላ ዜና...

ከትላንት በስትያ አንስቶ በኢትዮጵያ ሞያሌ ግጭት ተቀስቅሶ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የሞያሌ ሆስፒታል አስታውቋል።

ምንጭ፦ የአሜሪላ ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia