#update አዲስ አበባ⬆️
የአፄ ምንሊክ እና እቴጌ ጣይቱ ልደት በአዲስአበባ ባህል እና ቱሪዝም እና ሰውኛ ፕሮዳክሽን ትብብር በእንጦጦ ቤተ መንግስት ተከብሯል። የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ዋና ኃላፊ በረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ አማካኝነት የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑን ኢንጂነት #ታከለ_ኡማ የመልካም ልደት መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ እስከ
አሁን የተዘነጋውን ታሪክ ለመዘከር እና ታሪካዊ ቅርሶችን በልዩ ሁኔታ ለመጠበቅና ለማልማት ቃል ገብተዋል።
©YSHT
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ከድሬዳዋ⬇️
"ፀጋ የምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ከኢንተርኔት አገልግሎት ውጭ እንዲሆን ከተደረገ ሳምንታት ተቆጥረዋል። የሚመለከተው አካል ኢተርኔት ስለተቋረጠበት ምክንያት እና መቼ አገልግሎት እንደሚጀምር በግልፅ ማሳውቅ ይኖርበታል። ስራ መስራት አልቻልንም"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ፀጋ የምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ከኢንተርኔት አገልግሎት ውጭ እንዲሆን ከተደረገ ሳምንታት ተቆጥረዋል። የሚመለከተው አካል ኢተርኔት ስለተቋረጠበት ምክንያት እና መቼ አገልግሎት እንደሚጀምር በግልፅ ማሳውቅ ይኖርበታል። ስራ መስራት አልቻልንም"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
From Mekele University⬇️
The Tigray Institute of Policy Studies (TIPS) and Mekelle University with the full support of the Government of the National State of Tigray are organizing a high-level forum titled Meles Zenawi's Legacy and Ethiopia's Renaissance Path on the occasion of the sixth commemoration of Meles' departure. The forum is expected to be a venue for deep reflection on the works of Meles and the current state of affairs in Ethiopia.
Leaders, policymakers, scholars, representatives of different organizations, and others are expected to take part in the forum. This is therefore to cordially invite everyone to participate. The forum is scheduled to take place in Mekelle on 13/12/2010 E.C. (Sunday).
Kindeya Gebrehiwot (PhD, Prof in Forestry), President
Mekelle University, P.O.Box - 231, Mekelle, Tigray, Ethiopia
Office Tel - +251-344-409228
Office Fax - +251-344-401090/ +251-344-409304
Preferred email: [email protected]
Website: www.mu.edu.et
Twitter: @DrKindeya

ከምዕራብ ጎጃም⬆️
"ዛሬ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ ዱርቤቴ ከተማ ታላው ህዝባዊ ስብሰባ ከወረዳው አስተዳደሮች ጋርብኣ ሊደረግ ነው። ወጣቱ ሀሳቡን በሰላማዊ መንገድ ሊገልፅ ነው። ስብሰባው እንደተጀመረ አሳውቅሀለሁ።"

#መግለጫ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ⬇️
የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ በሁሉም መስኮች መሰረታዊና ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡ ያሉበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ብንገኝም በተጀመረው ስፋትና ጥልቀት ለውጡን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት የሚያደነቅፉና የለውጡን አቅጣጫ የሚያስቱ ችግሮችም አብረው እየታዩ መምጣታቸውን በውል እንገነዘባለን፡፡
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚረዳው አገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት የቆየ ሥልጣኔ ባለቤት የሆነች፣ በዓመታት የጎለበተ የመንግሥት መዋቅርና
ሥርዓት ያላት፣ የፍትህና ርትዕ ማህበረ ባህላዊ መረዳትም በህዝቦቿ ዘወትራዊ ህይወት ውስጥ የሰፈነባት እና ህዝቦቿም ለዘመናት ስለነጻነት ታሪካዊ ገድል የፈጸሙባት ታላቅ አገር ናት። በዘመናት ሂደት ውስጥ ከማዕከላዊው መንግስት በተጨማሪ በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች ባሉ ማህበረሰቦች ተቀርፀው በቆዩ ልዩ ልዩ ባህላዊ ሥርዓተ-መንግሥታት መሰረት ህዝቦችም ሆኑ መሪዎች በሕግና ደንቦች ተገድበው ሲኖሩ ቆይተዋል። በመላው አገሪቱ የሚኖሩ ሕዝቦች በባህላዊ ትውፊታቸው እና በምሳሌያዊ አነጋገሮቻቸው ጭምር ለፍትህና
ርትዕ የሚሰጡት ቦታ እጅጉን ትልቅ ነው።
አብሮነትና መቻቻል በመልካምም ሆነ በፈታኝ የታሪክ አጋጣሚዎች ሁሉ የአገራችን ህዝቦች አይነተኛ ዕሴት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይህች አገር ከትውልድ ትውልድ አንድነቷን ጠብቃ በሰላም የመቆየቷ ዋናው እና አይነተኛው ሚስጢርም ይሄው በመኖር የተፈተነ እና በአብሮነታችንም የገነነ ሀገራዊ ታሪካችን ነው፡፡ በህዝቦቿ መካከል ፀንቶ የኖረውና ከዘር ከሀይማኖት በላይ የቆመው የመተሳሰብ፤ የህብረት፣ የፍቅር እና የጽኑ አብሮነት ባህል ስር ሰዶ መቆየቱም በዘመናት የመውደቅ መነሳት ታሪካችን ውስጥ እንዳንለያይ አርጎ በፍቅር የገመደን የአብሮነት ማህተባችን ነው።
በኢትዮጵያ ዘላቂ ዋስትና ያለው ዲሞክራሲ እንዲሰፍን፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት እንዲፋጠን፤ በሕግ የበላይነት እና በህዝቡ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ በጋራ መገንባት፣ ይህንንም ለማሳካት የግለሰብና የቡድን መሰረታዊ መብቶች ካለአንዳች ልዩነት እንዲከበሩ ማድረግ እና ለዚህም የሚያሥፈልገውን የፖለቲካ ምህዳር በህገ-መንግስቱ መሰረት ማደራጀት ያስፈልጋል።
ባለፉት አራት ወራት የወሰድናቸው የእርምት እርምጃዎች የሕዝቡን ጥያቄ በተወሰነ ደረጃ በመመለስ ፋታ ያስገኙልን ቢሆኑም መሠረታዊ የሆኑት የፍትህ፣ የዴሞክራሲና የሕግ የበላይነት ጥያቄዎችን በመመለስ ረገድ ገና ብዙ ይቀረናል። ቀደም ባሉት ዓመታት ይስተዋል የነበረውን ሕግን እንደመሣሪያ ተጠቅሞ የመግዛት አካሄድ ያመጣቸውን መዘዞች ለማረም ከተወሰዱት እርምጃዎች መካከል አንዱ ያላግባብ ይወነጀሉ የነበሩ ዜጎችንና የፖለቲካ ቡድኖችን ጉዳይ በይቅርታና በምህረት ዕልባት እንዲያገኝ ማድረግ ነው። በዚህ ሂደት ላይ እያለን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አንዱ የተጋረጠብን ፈተና ነጻነትንና ሥርዓት አልበኝነትን ባለመለየት፤ መረን የለቀቀ፣ ሕግና ሥርዓትን የማያከብር እንቅስቃሴ እና ድርጊት መስፋፋት ነው።
አሁን በአገራችን እየታየ ያለውና ለሕግ የበላይነት ትልቅ ፈተና የሆነው ጉዳይ ለሕግ ተገዥነትን ወደ ጎን የማድረግ ትልቅ ዝንባሌ ብቻ ሳይሆን በስሜትና በጥላቻ የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ ሕግን ወደ ራስ ፍላጎት እና ስሜት በመውስድ በመንጋ የሚሰጡ ስርአት አልባ ፍርዶች ጭምር ናቸው፡፡ድርጊቶቹ በአንድ ክልል፣ ብሔር፣ ቋንቋ ወይም ሃይማኖት የተወሰኑ አይደሉም፡፡ እንዲህ ያሉት እንቅስቃሴዎች የዜጎችን ደህንነትና የአገሪቱን ሰላም በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈታተኑ ይገኛሉ። በመሆኑም እነዚህ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመሩ የመጡ በመንጋ የሚሰጡ የፍትህ እርምጃዎች እንደ አገር ለመቀጠል አሳሳቢ እንደሆኑ እና በፍጥነትም መታረም እንዳለባቸው መንግስት በጥብቅ ያምናል።
በአገር-አቀፍ ደረጃ ከተጀመረው የሪፎርም፣ የይቅርታ፣ የነፃነትና የፍትህ ፋና-ወጊ ሥራዎቻችን በተፃራሪ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በጥቂት ግለሰቦችና አካላት በዘፈቀደና በስሜት የሚፈፀሙ በአመዛኙ የብሔር ማንነትን መሰረት ያደረጉ አካላዊ ጥቃቶች፤ ግድያዎች፤ የንብረት ውድመቶችና መፈናቀሎች የሕዝቡን ሰላም፤ ነፃነትና የኑሮ ዋስትና ከመሰረቱ እያናጉ በመሆናቸው ከእንግዲህ መንግስት እንዲህ ያሉ ተግባራትን ፈፅሞ የማይታገስ መሆኑን ሁሉም አካል በውል ሊገነዘብ ይገባል።
በአዳጊ የዴሞክራሲ ሂደት ውስጥ ከመሆናችን አንፃር የህዝባችንን ዘርፈ-ብዙ ፍላጎቶች በአንድ ጀምበር ማሟላት የሚቻል ባይሆንም በፈጣን፣ ተስፋ ሰጪ እና ትክክለኛ መስመር ውስጥ የገባን በመሆኑ እንደ ሀገር መውደቅም ሆነ ወደ ኢ-ዲሞክራሲያዊ አሰራሮች መመለስ ልንቀበለው የማንችለውና ለምርጫም የማይቀርብ የከሰረ አካሄድ ነው። እንደ እሴትም መንግስት የሚያራምደው ነፃነት፤ ሰላምና ማህበረሰባዊ ብልፅግናን የማረጋገጥ ራእይ፤ ሕግ- አልባነትንና አመፃን በሚታገስ ስርአት ወይም የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ተፈፃሚ ሊሆን እንደማይችል ሊታወቅ ይገባል፡፡
ስለሆነም በሀገራችን የዜጎቻችንን መብት እና ነፃነት ለማረጋገጥና የአካል፣ የህይወትና የኑሮ ዋስትናቸውን ለማስጠበቅ ብቸኛው መሳርያ ሕግና ሕገ-መንግስታዊ ስርአትን በሙሉ አቅም ማስከበር በመሆኑ፤ ማንም ሰው ህግ ሲተላለፍ ተጠያቂ የሚደረግበትን የአሰራር ስርአት መዘርጋት እና መተግበር እንደዜጋ ለእያንዳንዳችን፤ እንደ ሀገርም ለሁላችን የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመንግስት ጎን በመሆን ርብርብ እንዲያደርግ ጥሪዬን አቀርባለው፡፡
የመንግሥት የፀጥታ አካላትና ባለሥልጣናት የሕግ የበላይነት በተባባሪነት- ዝምታም ሆነ በድርጊት፤ በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ሲጣስ
በቸልታ ባለመመልከት ለህግ የበላይነት መከበር በሙሉ አቅም እንድትንቀሳቀሱ በጽኑ እያሳሰብኩ ችግሮችን ከሥር መሠረቱ ለመፍታት ስለእኩልነት፤ ስለፖለቲካና ኢኮኖሚ ፍትህ የምናደርገው ትግል ከማህበረሰባችን የሞራልና የሀይማኖት እሳቤዎች ጋር የተዋሃደ እንዲሆን ከሀይማኖት አባቶች፣ ከምሁራን፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከጎሳና ባህላዊ መሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ሰፊ ስራ እንደሚጠበቅ በጥብቅ ላሳስባችሁ እወዳለሁ፡፡
ከምንም በላይ የግልና የቡድን ጥቅሞቻችሁን ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማስጠበቅ እየቻላችሁ በተለያዩ ወንጀሎችና ሰላምን የማደፍረስ
እኩይ ተግባራት ላይ ለመሰማራት የምታስቡ አካላት ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እያሳሰብኩ በማንኛውም የህዝብን ፀጥታ በሚያደፈርሱና
ህዝብን ከህዝብ በሚያጋጩ ህገወጥ ተግባራት ላይ ተሰማርቶ የተገኘ እንዲሁም ለእንደዚህ አይነት ህገወጥ ተግባራት በምንም መልኩ
ትብብር ያደረገ አካል ላይ ህግን ተከትሎ አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ መንግስት ቁርጠኛ እንደሆነ በጥብቅ ለማሳወቅ እወዳለሁ፡፡
ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!! ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!

#update ባህር ዳር⬆️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) አመራሮች ጋር እየመከሩ ነው፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶር. ዐብይ አህመድ ባህር ዳር ተገኝተዋል፡፡ የብአዴን ከፍተኛ አመራር መድረክ ትናንት ነው የተጀመረው፡፡
በወቅቱ የክልሉ እና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ነበር ትናንት ሲመክር የዋለው፡፡ ከወቅቱ የህዝብ ፍላጎት እና ለውጥ አንጻር የአመራሮቹን አቅም እና የህዝብ ተቀባይነትም መርምሯል ጉባኤው፡፡
ዛሬ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር. ዐብይ አህመድ ከአመራሮቹ ጋር እየመከሩ ነው፡፡
ምክክሩን የጀመሩትም በቅርቡ ህይወታቸውን ላጡት የብአዴን ከፍተኛ አመራር ለአቶ ተስፋየ ጌታቸው የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በማድረግ ነው፡፡
©AMMA

#ጥብቅ ማሳሰቢያ⬇️
"...ከምንም በላይ የግልና የቡድን ጥቅሞቻችሁን #ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማስጠበቅ እየቻላችሁ በተለያዩ ወንጀሎችና ሰላምን የማደፍረስ #እኩይ ተግባራት ላይ ለመሰማራት #የምታስቡ አካላት ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እያሳሰብኩ በማንኛውም የህዝብን ፀጥታ #በሚያደፈርሱና ህዝብን ከህዝብ #በሚያጋጩ ህገወጥ ተግባራት ላይ ተሰማርቶ የተገኘ እንዲሁም ለእንደዚህ አይነት ህገወጥ ተግባራት በምንም መልኩ ትብብር ያደረገ አካል ላይ ህግን ተከትሎ አስፈላጊውን #እርምጃ ለመውሰድ መንግስት #ቁርጠኛ እንደሆነ በጥብቅ ለማሳወቅ እወዳለሁ፡፡"
◾️◾️ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ◾️◾️

ከሀዋሳ⬆️
"በሀዋሳ ከተማ አረብ ሰፈር(ፈለቀች) በህዝብ ጥቆማ በፌደራል ፖሊስ እና ደቡብ ፖሊስ ትብብር ቁጥሩን ያላወቅነው ህገወጥ መሳሪያ አልያም ደግሞ የህገ ወጥ ኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል። የበለጠ ለማጣራት ጥረት እያደረግን እንገኛለን። የደረስንበትን እናሳውቅሀለን።"

ከአርባ ምንጭ⬇️
"ጤና ይስጥልኝ ፀግሽ A. K ነኝ ከአርባ ምንጭ አስካሁን የክረምት በጎ ፍቃድ አልጀመርንም ለምን እንዳልተጀመረ ለመጠየቅ ከተማ አስተዳደር ብንሄድም ከከተማዋ ከንቲባ በተላለፈ ትዛዝ የቁም ከመባሉ በስተቀር ምናቀው ምንም ነገር የለም ነው ሚሉን የከተማውን ከንቲባን ለማናገር በተደጋጋሚ ወደ ከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ብንሄድም በስብሰባ ላይ ናቸዉ እያሉ ለሁለት ሳምንት ከማመላለስ በስተቀር ትክክለኛ ምላሽ ሚሰጠን አካል አላገኘንም ከተማዋ በምትገኝበት ጋሞ ጎፋ ዛን የሚገኙ ወረዳዎች ስራው እየተሰራ በዛኑ ዋና ከተማ የማይሰራበት ምክኒያት ግልፅ አልሆነልንም ወጣቱ ባለዉ አቅም ከተማዋን ለማገልገል ዝግጁ ቢሆንም የሚያሰራው አካል ባለማግኘቱ በጣም ነው ያዘንነው እኛ ከተማዋን ና ህብረተሰቡን በማገልገል ከምናገኘው እርካታ ባሻገር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶ/ር አብይ አሕመድ እንደተናገሩት ከአገልግሎት በሁዋላ የሚሰጠን የምስክር ወረቀት ስራ በምንቀጠር ወቅት እንደ ስራልምድ እንደሚቆጠረ ሰምተናል። ይህን የበጎ አድራጎት ስራ መስራት ካልቻልን ወደ ስራ ፍለጋ በምንሰማራበት ወቅት እኛ የአርባምንጭ ከተማ ወጣቶች ከሌላው የኢትዮጵያ ወጣቶች ቀርቶ ከዛኑ ወጣቶች ጋር መፎካከር አያስችለንም ይህንን ጉዳይ የሚመለከተው አካል አይቶ መፍትሔ እንድሰጠን እንጠይቃለን አመሰግናለሁ።"