በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 55 ደረሰ!
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የስምንት (8) ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 55 ደርሷል።
ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
1. የ65 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።
2. የ34 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረች።
3. የ45 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።
4. የ40 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረች።
5. የ90 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው።
6. (እድሜው ያልታወቀ) ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘበት።
7. የ50 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው።
8. የ45 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባት።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#AFAR
በአፋር ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር 36 ደርሷል።
#BENISHANGUL
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 187 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ነው 1 ሰው በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው።
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባት ግለሰብ የ49 ዓመት ሴት የአሶሳ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ከሱዳን የመጣችና በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ የነበረች ናት።
በክልሉ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 6 የደረሰ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 4 አገግመው ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅለዋል፡፡ 2 ደግሞ በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክም ክትትልና ድጋፍ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 42 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 603 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው ሁለት (2) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
ታማሚ 1 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ የሌለው ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው።
ታማሚ 2 - የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ያለው የረዥም ርቀት አሽከርካሪ ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያለው ነው።
#HARARI
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው 62 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
የዕለቱ ታማሚዎች የተጋላጭነት ሁኔታ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የ24 እና 32 ዓመር በፆታ ወንድ የጂኔላ እና የሀኪም ወረዳ ነዋሪዎች፣ የ70 ዓመት በፆታ ሴት የዲሬጠያራ ወረዳ ነዋሪ፣ የ29 ዓመት በፆታ ወንድ የጂኔላ ወረዳ ነዋሪ እና አምስተኛው ታማሚ ለህክምና ወደ ክልሉ የመጣ የ55 ዓመት ወንድ ነው።

#OROMIA
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 926 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 12 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
- 1 ሰው ከምዕራብ ሸዋ (የ24 ዓመት ወንድ) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
- 2 ሰዎች ከምሥራቅ ሸዋ (የ44 ዓመት ወንድና የ26 ዓመት ሴት) የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 2 ሰዎች ከአዳማ (የ23 ዓመት ወንድና የ30 ዓመት ሴት) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 1 ሰው ከቄለም ወለጋ (የ42 ዓመት ወንድ)፤የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ከማህበረሰቡ የተገኘ
- 1 ሰው ከሰሜን ሸዋ (የ40 ዓመት ወንድ)፤
የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
- 1 ሰው ከሰበታ (የ27 ዓመት ወንድ)፤የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የለውም፤ከማህበረሰቡ የተገኘ።
- 3 ሰዎች ከጉጂ (2 ወንድ እና 1 ሴት)፤የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የላቸውም፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው ናቸው።
#AMHARA
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 368 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 8 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
6 ሰዎች በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው) ናቸው። 2 ሰዎች በደሴ ከተማ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው።
#TIGRAY
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 292 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
ከ6 መካከል 4 የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ እንዲሁም 2 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።
@tikvahethiopia

#ATTENTION
በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,368 ደርሷል!
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ሰኔ 6/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 2,368 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 232 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 4 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 33 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 195 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት (232) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• አዲስ ከተማ - 39 ሰዎች
• ቦሌ - 18 ሰዎች
• ጉለሌ - 8 ሰዎች
• ልደታ - 18 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 17 ሰዎች
• የካ - 19 ሰዎች
• ቂርቆስ - 24 ሰዎች
• አራዳ - 19 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 8 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 46 ሰዎች
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 2,368 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ ከተማ - 535 ሰዎች
• ቦሌ - 393 ሰዎች
• ጉለሌ - 264 ሰዎች
• ልደታ - 236 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 216 ሰዎች
• የካ - 140 ሰዎች
• ቂርቆስ - 134 ሰዎች
• አራዳ - 129 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 124 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 76 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 121 ሰዎች

የሴቶችና ህፃናት ጥቃት!
በኢትዮጵያ ሦስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 280 ሴቶችና ህፃናት ጥቃት እንደተፈጸመባቸው አንድ ጥናት አመለከተ።
የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት መከላከልና ጥቃቱ ሲፈጸም ምን አይነት ምላሽ መስጠት ይገባል በሚሉ ጉዳዮች ላይ በሴቶች ጉዳይ ከሚሰሩ ሲቪክ ማህበራትና ፌዴሬሽኖች ጋር ዛሬ እየተወያየ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።
በውይይቱ ላይ ከመጋቢት 1 ቀን 2012 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት በሴቶችና ህፃናት ላይ የደረሰውን ጥቃት የሚያብራራ ጥናት ቀርቧል።
ጥናቱ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግና የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በጋራ ያስጠኑት ጥናት ነው።
በጥናቱ መሰረት በኢትዮጵያ በሁለት ወር ከሃያ ቀን ብቻ 280 ሴቶችና ህፃናት ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፤ ከነዚህ ውስጥ 273ቱ ሴቶች ሲሆኑ ሰባቱ (7) ወንዶች ናቸው ተብሏል።
ጥቃት ከደረሰባቸው ሴቶችና ህፃናት መካከል 215ቱ በአዲስ አበባ በሚገኙ አስሩ ክፍለ ከተሞች ነዋሪ ሲሆኑ ቀሪዎቹ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ መሆናቸውን ጥናቱ አመላክቷል።
በሴቶች እና ህፃናት ላይ የተፈጸሙት ጥቃቶች አስገድዶ መድፈር ፣ ግብረሰዶምና ያለዕድሜ ጋብቻ መሆናቸውን በጥናቱ ተገልጿል።

በድሬዳዋ የኮቪድ-19 ምርመራ ተጀምሯል!
በድሬዳዋ ከተማ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መመርመሪያ ላብራቶሪ በዛሬው ዕለት በይፋ ስራ ጀምሯል። ላብራቶሪው በቀን እስከ አራት መቶ (400) ናሙና ተቀብሎ የመመርመር አቅም እንዳለው ተገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በድሬዳዋ ከተማ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መመርመሪያ ላብራቶሪ በዛሬው ዕለት በይፋ ስራ ጀምሯል። ላብራቶሪው በቀን እስከ አራት መቶ (400) ናሙና ተቀብሎ የመመርመር አቅም እንዳለው ተገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የጋና ጤና ሚኒስትር በኮቪድ-19 ተያዙ!
የጋና ጤና ሚኒስትር የሆኑት ኩዋኩ አግዬማን ማኑ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውንና በአሁን ሰዓት አክራ በሚገኘው ' ጋና ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል (UGMC) ' ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ #citinews ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የጋና ጤና ሚኒስትር የሆኑት ኩዋኩ አግዬማን ማኑ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውንና በአሁን ሰዓት አክራ በሚገኘው ' ጋና ዩኒቨርሲቲ የህክምና ማዕከል (UGMC) ' ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ #citinews ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኤርትራ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 65 ደረሱ!
በኣዲባራ ለይቶ ማቆያ ውስጥ ከሚገኙ ከውጭ ተመላሾች መካከል ሃያ አራት (24) ሰዎች /ከሱዳን የተመለሱ/ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው መረጋገጡን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት አሳውቋል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ ስልሳ አምስት (65) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን ከነዚህ መካከል ሰላሳ ዘጠኝ (39) ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

የህፃናት አእምሮን እንጠብቅ!
(በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ)
በዚህ ሰዓት 'ህፃናት' ከመቼውም ግዜ በላይ 'የወላጆችን' ትኩረት ይፈልጋሉ። በየቀኑ የሚያደርጉትን እንደ ከት/ቤት መቅረት ጋር አእምሮአቸውን ለማስተካከል የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው።
1. ስለኮሮና ቫይረስም ሆነ ሌሎች እየተፈጠሩ ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች እንዲያውቁ እነሱ በሚረዷቸው ቃላቶች ማስረዳት
2. የሚኖራቸውን ጭንቀት እና ፍርሃት የሚገልፁበት አዎንታዊ የሆነ መንገድ ማሳየት ለምሳሌ:- ስዕል ፣ ፅሁፍ/ግጥም ፣ በተለያዩ የህፃናት ጨዋታዎች
3. በስልክ እና በተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ላይ የሚያጠፉትን ሰዓት በመገደብ ፣ ከእርስዎ ጋር ግዜ የሚያሳልፉበትን ሁኔታ መፍጠር
4. እነሱም እንደአዋቂ ጓደኛቸውን ስለሚናፍቁ በስልክ ፣ በቪድዮ በማገናኘት እንዲያወሩ ማድረግ ያስፈልጋል
በእርግጠኝነት ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል!

#UPDATE
በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ከተረጋገጠ 7,894,787 ሰዎች መካከል 4,055,083 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
በሌላ በኩል በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 432,869 ደርሷል። ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው አምስት (5) ሀገራት የሚከተሉት ናቸው ፦
1. አሜሪካ - 117,527 ሰዎች
2. ብራዚል - 42,791 ሰዎች
3. ዩናይትድ ኪንግደም - 41,662 ሰዎች
4. ጣልያን - 34,301 ሰዎች
5. ፈረንሳይ - 29,398 ሰዎች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአፍሪካ...
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ከተረጋገጠ 235,748 ሰዎች መካከል 108,897 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው #አገግመዋል።
በሌላ በኩል ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በመላው አፍሪካ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 6,283 ሲሆን ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው 5 ሀገራት የሚከተሉት ናቸው ፦
1. ግብፅ - 1,484 ሰዎች
2. ደቡብ አፍሪካ - 1,423 ሰዎች
3. አልጄሪያ - 760 ሰዎች
4. ሱዳን - 447 ሰዎች
5. ናይጄሪያ - 407 ሰዎች

"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 179 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia