የኤጀንሲው ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ፦
ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
#share #ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia

app.neaea.gov.et

ፋሲል ከነማ አሸነፈ!
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ በሜዳው የታንዛኒያው አዛምን የገጠመው ፋሲል ከነማ በበዛብህ መለዮ ጎል 1-0 አሸንፏል።

ዶ/ር አብይ በኡድሁያ ፕሮግራም ላይ!
ዶ/ር አብይ አህመድ እና ኢ/ር ታከለ ኡማ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ቅዱስ ቁርዓን ማህበር በተዘጋጀው የኡድሁያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል፡፡ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እና ኢ/ር ታከለ ኡማ የዑመር ኢብኑ አል-ኸጠብ የቁርዓን ት/ቤት ከወላጅ አልባ ህፃናት ጋር የአረፋ በዓልን ለማክበር ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል፡፡ የዑመር ኢብኑ አል-ኸጠብ ት/ቤት ከ700 በላይ የሚሆኑ ወላጅ አልባ ህፃናትን እና አቅመ ደካሞችን የሚደግፍ ማህበር ነው፡፡ የበዓል ፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት ዶክተር አብይ አህመድ ለህፃናቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

እቴጌ መነን ትምህርት ቤት!
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ እና ኢንጂነር ታከለ ኡማ እቴጌ መነን ት/ቤት በመገኘት እድሳቱን ጎብኝተዋል፡፡ ዶክተር አብይ አህመድ እና ኢንጂር ታከለ ኡማ በ2012 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ት/ቤት ከሚሆኑት ሁለቱ የመንግስት ትምህርት ቤቶች አንደኛው በሆነው የእቴጌ መነን ት/ቤት በመገኘት እድሳቱ ያለበትን ሁኔታን ተመልክተዋል፡፡ የእቴጌ መነን ት/ቤት በ2012 የትምህርት ዘመን 500 ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ በአዳሪ ፕሮግራም ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን!
#1440ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል #በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሰታወቀ። በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት፣ ከእምነቱ አባቶችና ከበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ጋር ውይይት እንደተካሄደና ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራው የተገባ መሆኑ ፓሊስ አስታውቋል፡፡
በዚህ መሰረትም ምዕመኑ ለኢድ-ሶላት በሰላም ወጥቶ በሠላም እንዲገባ በዋና ዋና መንገዶች በተለይም በአዲስ አበባ ስታድየም እና በዙሪያው ከበዓሉ አስተባባሪ ወጣቶች ጋር በመቀናጀት ጠንካራ የፀጥታ ሰራ ተከናውኗል፡፡ ለስራው ስኬታማነት የእምነቱ ተከታዮች ላሳዩት ቀና ትብብር የአዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን ምስጋናውን አቅርቧል፡፡
Via #FBC

ኤጀንሲው ተማሪዎችንና የተማሪ ወላጆችን ይቅርታ ጠየቀ!
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ/የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የፈተና ውጤት #ዛሬ ይፋ ይደረጋል ቢባልም የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በገጠመው ችግር ምክንያት ለ2 ቀናት #ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው ውጤቱን ከ2 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ይፋ የሚያደርግ መሆኑን የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ ተናግረዋል፡፡ ለተፈጠረው መዘግየትም ዳይሬክተሩ ለተፈታኞች እና ለተፈታኝ ወላጆች ይቀርታ ጠይቀዋል፡፡
Via #EBC

ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ1 ሰው ህይወት አለፈ!
በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት በተፈጠረ የመኖሪያ ቤት የመደርመስ አደጋ የአባወራው ህይወት ማለፉንና በልጃቸው ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ።
አደጋው የደረሰው ትናንት እኩለ ቀን አካባቢ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲጥል የቆየው ከባድ ዝናብ ተከትሎ የተከሰተ ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት የአንድ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት በመደርመሱ ነው፡፡ በወረዳው ኦፋ ሂራ የገጠር ቀበሌ እኩለ ቀን አካባቢ አደጋው ድንገት በመድረሱ በመኖሪያ ቤታቸው ከልጃቸውጋር የነበሩ አባወራ ህይወት ሊያልፍ ችሏል።
በአከባቢው ማህበረሰብ ጥረት ሊድን የቻለው 14 ዓመት ዕድሜ ያለው ወንድ ልጃቸው ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶበት በወረዳው ላሾ ጤና ጣቢያ የህምና እርዳታ እየተደረገለት መሆኑን የካዎ ኮይሻ ወረዳ ወንጀል መርማሪ ሻምበል ምትኩ ዘውዴ ለኢዜአ ገልጸዋል።
ሟች በአከባቢዉ ሞዴል አርሶ አደር እንደነበሩ አመልክተው ለአከባቢዉ አርሶ አደሮች የሚያቀርቡት ምርጥ ዘር፤ የተከማቸ እህልና ሌሎች ንብረቶች ጨምሮ ከ100 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን አስረድተዋል፡፡ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አስራት ሴታ በበኩላቸው “ጉዳቱ የደረሰበትን ቤተሰብ በዘላቂነት ለማቋቋም አስተዳደሩ የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል “ብለዋል፡፡
ምንጭ፦ኢዜአ

‹‹ወንጀል ሰርተው የተሸሸጉት ብቻ ሳይሆን ያልተሸሸጉትም መጠየቅ አለባቸው ብዬ አምናለሁ›› አረጋሽ አዳነ የቀድሞ የህወሓት ታጋይ
አረጋሽ አዳነ ከአዲስ ዘመን ጋር👇
https://telegra.ph/ee-08-11-3
አረጋሽ አዳነ ከአዲስ ዘመን ጋር👇
https://telegra.ph/ee-08-11-3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሀዋሳ
ካሳለፍነው የሀምሌ ወር አጋማሽ ወዲህ በአለመረጋጋት ውስጥ የቆየችው የሀዋሳ ከተማ የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓልን አክብራለች። ዛሬ ጠዋት በሀዋሳ መስቀል አደባባይ የተሰባሰቡት የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን በጋራ ፀሎት አክብረዋል። የጀርመን ራድዮ ያነጋገራቸው የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጊዜያዊ ፕሬዝደንት መሀመድ ሙስጠፋ ህዝበ ሙስሊሙ በሚሰባሰብበት አጋጣሚ ሁሉ ሰላሙን እንዲጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል።
Via #DW

የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ዓለም አቀፍና ብሔራዊ መስፈርቶች በሟሟላቱ በማይክሮ ባዮሎጂና በክኒሊካል ኬሚስትሪ የፍተሻ ወሰን የአክሬዲቴሽን አግኝቷል። ለኮሌጁ አክሬዲቴሽኑን የሰጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሸን ጽ/ቤት ነው። የተገኘው አክርድቴሽን በሕክምና ዘርፍ ISO 15189 በሕክምና ላቦራቶሪ አገልግሎት ነው።
Via t.me/spmmc - https://www.facebook.com/sphmmc/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via t.me/spmmc - https://www.facebook.com/sphmmc/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ4 ቀን በኃላ ህይወቱ የተረፈው ወጣት!
የ28 ዓመቱ የኮምቦድያ ወጣት ሰመ ቦራ #ለአራት ቀን በድንጋይ ዋሻ ውስጥ ቆይቶ በህይወት ተርፏል፡፡ አደጋው የተፈጠረው በዋሻው ውስጥ የሌሊት ወፍ ኩስ እየሰበሰበ በነበረበት ጊዜ ነው፡፡ የሀገሬው ሰው የሌሊት ወፍ ኩስ ውስጥ የሚገኝ ሻጋታ ለመድኃኒትነት ይጠቅማል የሚል ዕምነት አላቸው፡፡
Via #VOAAmharic

በአዲስ አበባ 55 ፐርሰንቱ ስራ አገናኝ ኤጀንሲ ህገወጥ ስራ ላይ የሚሳተፍ ነው ተብሏል። አረብ ሀገር እንወሰዳለን እያሉ #የወሲብ ትንኮሳም የሚያደርጉም ተበራክተዋል።
Via Tesfaye Getnet
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Tesfaye Getnet
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የመን
ትናንት - ራሱን የደቡብ የሽግግር ምክር ቤት (southern transitional council) ብሎ የሚጠራው የየመን ተገንጣይ ቡድን በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ድጋፍ ኤደንን ተቆጣጠረ -- #ዛሬ-በሳዑዲ አረቢያ ትዕዛዝ እና ዛቻ ጥሎ መውጣት ጀመረ።
Via #EshetBekele

/ትምህርት ሚኒስቴር/
"በእኛ ለእኛ" ሀገር አቀፍ ስራ ላይ ማገልገል የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ፦
ቅዳሜ ነሀሴ 4 ቀን 2011 ዓም ከጠዋቱ በ2:30 ጀምሮ፣ እስከምሽቱ፡ 11:00 ሰአት በርካታ ደብተሮች ተመርተዋል።
ይህ የደብተር ማምረት ሂደት ከፊታችን ሰኞ ነሀሴ 6 2011 ዓም እስከ አርብ ነሀሴ 10, 2011ዓም ድረስ ከጠዋቱ በ2:30 ጀምሮ፣ እስከምሽቱ፡ 10:30 ማምረታችንን እንቀጥላለን። በነዚህ ፕሮግራሞች የሚመቻችሁ በጎ ፈቃደኞች የሚመቻችሁን ቀንና ሰአት ከስምና ስልካችሁን ጋር በ 📞0911 485705 በመደወል ወይም በስልክ ቁጥሩ ቴሌግራም ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ከትምህርት ሚኒስቴር በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች

የዕለቱ መልዕክት፦
ውድ ኢትዮጵያዊያን ሃገራችንን ምንወደው የራሳችን የሆኑ ነገሮችን ስንወድ፤ እርስ በእርሳችን ስንከባበርና ስንፋቀር ነው። እኛ ብዙ ቋንቋ፣ ባህልና እምነት ያለን ኩሩ ህዝቦች ነን። ኢትዮጵያዊነት #ሱስ የሚሆንብን ስለራሳችን ህዝብ፤ ስለምንወዳት ሀገራች ጠንቅቀን ስናውቅ ነው። ሁሉም ቋንቋ እና ባህል #የኛ የኢትዮጵያዊያን ነው፤ ልንኮራባቸው ለንከበከባቸው ይገባል።
@tsegabwolde @tikvahethedu

የጎንደር ሆስፒታል ስራ ተቋረጧል!
‹‹የጎንደር ዩኒቨርሲቲን ሆስፒታልን ጫና ይቀንሳል፤ በሕክምናው ዘርፍም የዘመነ አገልግሎት ይሰጥበታል›› ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ሆስፒታል ግንባታ መቋረጡ ተገለጸ፡፡ በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘዞ ክፍለ ከተማ በ2005 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ሆስፒታል በተባለለት ጊዜ ካለመድረሱም አልፎ ከመጋቢት ወር መጨረሻ 2011 ዓ.ም ጀምሮ የግንባታ ሥራው መቆሙ ነዋሪዎቹን አሳዝኗል፡፡
አብመድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች በብቸኛው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የነበረውን ጫና እና የታካሚዎችን እንግልት ይቀነሳል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ሆስፒታል በተባለለት ጊዜ አለመጠናቀቅ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል፡፡
‹‹ትልቅ ተስፋ ጥለንበት ነበር›› ያሉት ነዋሪዎቹ ‹‹አሁን ላይ ሥራው መቋረጡ እና ሆስፒታሉ የኔ ባይ በማጣቱ እዝነናል›› ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የሕዝብን ሀብት ሜዳ ላይ ጥሎ ዝም ማለትም አግባብነት እንደሌለው አመልክተዋል፡፡ ሆስፒታሉ ተጠቅቆ የተጣለበት ተስፋ እውን እንዲሆን መንግሥት ትኩረት እንዲሰጠው እና የተጀመረው ሥራ እንዲቀጥልም ጠይቀዋል፡፡
የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የጤና መሠረተ ልማት አስተባባሪ አቶ ክንዲሁን እገዘው ሆስፒታሉ ግንባታው በ2009 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞለት እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ ሆስፒታሉን ለመሥራት ውል በወሰደው ተቋራጭ ላይ በተፈጠረ የገንዘብ እጥረት ሆስፒታሉ እንደተቋረጠም ገልጸዋል፡፡ ‹‹የተቋራጩን የገንዘብ ክፍተት ለመሙላት የተደረገው ጥረት ባለመሳካቱም ሆስፒታሉን በሌሎች አማራጮች ለማሠራት ሥራው እንዲቋረጥ ተደርጓል›› ብለዋል፡፡
Via #AMMA

የራያ ቆቦ ወረዳ ወቅታዊ መልዕክት!
**********************
ሶለል የባህላችን ፈርጥ!!!
***********
ሶለል ሀይማኖታዊ ባህላዊ ይዘት ያለው በዓል ሲሆን ከቅድመ አያቶቻችን የወረስነው በተለይ በራያ ቆቦ አካባቢ በየአመቱ ሳይቆራረጥ በልጃገረዶች የሚቀነቀን ጣእመ ዜማ ያለው ባህላዊ ሁነት ነው የሶለልን በአል አከባበር እና ታሪካዊ አመጣጥ ለመቃኝት ሶለል በየአመቱ ከነሃሴ 16 ጀምሮ የሚከበር በዓል ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በዓሉ ከመድረሱ ከአምስት ቀን በፊት ከ10-15 ቁጥር ያለው ቡድን በመመስረት አለቃና ገንዘብ ያዥ ይመርጣሉ፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ቆነጃጂቶቹ ጋሜና ቃሪሶ፣ ጎበዝና ቆንጆ፣ አንድእግራና አፈሳሶ፣ በሚባሉ የፀጉር ስሬቶች አምረውና ተውበው ቅድመ ዝግጅቱን ያጧጡፉታል በሌላ በኩል ለሶለል የተመለመሉ ወጣት ሴቶች ባህላዊ አልባሳትን እንደ ትፍትፍ በተለያዩ ክሮች ያሽበረቀ ሽራጦና መቀነት ባህላዊ ጌጣጌጦች ድኮት በማጥለቅና ከእናቶቻቸው ያገኙትን የብር ድንብል ደረታቸው ላይ ጣል አድርገው ጧት የወጣች ጀንበር መስለው ወደ ባህሉ ይቀላቀላሉ፡፡ በበዓሉ ቀን ማለዳ ላይ ተሰባስበው ከተቆጣጠሩና ለውብታችው እርስ በርስ አስተያየት ከተስጣጡ በኋላ በመጀመሪያ የእድሜ ባለፀጋ ከሆኑ አዛውንቶችና ታዋቂ ግለስቦች በመሄድ በመረዋ ድምፃቸው ሶለልን ያንቆረቁሩታል፡፡ ይህ ባህላዊ እሴታችን በወረዳችን እየቀዘቀዘ የመጣ በመሆኑ ከዚህ አመት ጀምሮ የሶለልን ባህላዊ ፈርጥነት ለማስቀጠል ሁሉም ህብርተስብ የበኩሉን ጥረት ሊያደርግ ይገባል፡፡
ሶለል የባህላችን ፈረጥ!!
ሶለል የሴቶች ሃሳብ መግለጫ ነው!!
ራያ ቆቦ ወረዳ መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት
ነሃሴ 2011 ዓ.ም
#EskinderKobo

#ድሬዳዋ
የድሬዳዋን የፍቅር ፣የሰላምና የአንድነት መገለጫ እሴቶች ለመመለስ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ የከተማዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ መሐመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ “አንድ ዕድል ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ የዛፍ ጥላ ሥር የእርቅ ሰላም ውይይት በድሬደዋ ተካሄዷል። በውይይቱ ተሳተፉት ምክትል ከንቲባው እንደተናገሩት ድሬዳዋ ሁሉም የሀገሪቱ ህዝቦች በፍቅርና በአንድነት የሚኖርባት የፍቅር አርአያ ናት፡፡ ይህ ለሀገር አርአያ የሆነውን #ፍቅር ከጊዜ ወደ ጊዜ ለመሸርሸር የሚደረገው ጥረት ቦታ እንደሌለው ገልጸዋል፡፡ የድሬዳዋ አርአያዊ አንድነትን ለመጠበቅና በትውልድ ውስጥ የትላንቱን ታላቅ የህብረት ስብዕና ለመመለስ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ አመልክተዋል፡፡
Via #ENA