#update ኢትዮጵያና ሱዳን ህገ ወጥ የሰዎችና መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከል #ወታደሮቻቸውን በጋራ ድንበር ለማስፈር ተስማሙ፡፡
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ🔝
በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን ከተሞች #የስራ_ማቆም አድማ በመደረግ ላይ ይገኛል። የስራ ማቆም አድማው የተጠራው ኢጄቶ በመባል በሚታወቁ የሲዳማ ወጣቶች ሲሆን፣ አላማውም #የሲዳማ_ክልልነት ጥያቄን የሚወስነው ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ መጠየቅ ነው። በሀዋሳ የአገልግሎት መስጫ ተቋማት የተዘጉ ሲሆን ትራንስፖርት ሙሉ ለሙሉ አልተቋረጠም። መከላከያን ጨምሮ የክልሉ ፖሊስ አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ለማስከፍት የሞከሩ ሲሆን፣ በአንዳድ አካባቢዎች ከወጣቶች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተጎድተዋል። የስራ ማቆም አድማው ለሶስት ቀናት ይቀጥላል ተብሏል።
Via ELU

#update በዛሬው እለት 447 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 387ቱ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጅዳ በሚገኘው ቆንስላ ጽ/ቤት በኩል ከሳኡዲ አረቢያ መንግስትና ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመረተባበር በዛሬው ዕለት ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ 447 ኢትዮጵያውያንን በራሳቸው ፈቃድ ከሳኡዲ አረቢያ እንዲመለሱ አድርጓል። ዜጎቹ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማሪፊያ ሲደርሱ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ዮሃንስ ሾዴ እና የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ተወካዮች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል።
Via etv
@tsegabwlolde @tikvahethiopia
Via etv
@tsegabwlolde @tikvahethiopia
#update የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ 46 ሺህ 35 ለሚሆኑ መምህራን የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሊሰጥ እንደሆነ አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቁር ሳጥኑ ወደ ውጭ ሊላክ ነው‼️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ዕሁድ የተከሰከሰውን ቦይንግ 737 ማክ 8 አውሮፕላን ጥቁር ሳጥን ለምርመራ ወደ ውጭ ሊለክ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ #ተወልደ_ገብረማርያም ገልጸዋል።
አቶ ተወልደ ከአሜሪካው የቴሌቪዥን ጣቢያ ሲኤንኤን የቢዝነስ ተንታኝ ሪቻርድ ኩዌስት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የአውሮፕላኑ የመረጃ ሳጥን መመርመሪያ መሳሪያ ስለሌላት ለምርመራ ወደ ውጭ ይላካል።
ጥቁር ሳጥኑ ወደ አሜሪካ ሊላክ ይችላል ወይ የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አቶ ተወልደ “መረጃው የለኝም፤ ሆኖም ከቅርበትና ከፍጥነት አኳያ ምናልባት ወደ አውሮፓ ሀገራት ሊላክም ይችላል።” ነው ያሉት።
ባሳለፍነው ዕሁድ ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በረራ በጀመረ በስድስት ደቂቃ ውስጥ በተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ 149 ተሳፋሪዎችና 8 የበረራ ሰራተኞች ሁሉም ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።
አቶ ተወልደ ለሪቻርድ ኩዌስት እንዳሉት በአየር ትራፊክ ቁጥጥር የድምፅ መቅጃ መረጃ መሰረት አብራሪው የበረራ ሚዛን ማስጠበቅ ችግር አጋጥሞት ነበር።
በተቀዱ የድምፅ ልውውጦች መሰረት አብራሪው የአውሮፕላኑን የበረራ ሚዛን ለማስጠበቅ ችግር ስላጋጠመው፤ ተመልሶ ለማረፍ ጠይቆ መስመር ቢሰጠውም 2 ሰዓት ከ44 ላይ አውሮፕላኑ ከራዳር ዕይታ ውጭ ሆኗል ነው ያሉት።
ሌላው ለአቶ ተወልደ የቀረበላቸው ጥያቄ አብራሪው ስለ ተከሰከሰው አውሮፕላን የበረራ ቁጥጥር መመሪያ በደንብ ያውቃል ወይ? ስልጠናው ወስዷልን? የሚል ነበር።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ “አዎ በቦይንግ የተዘጋጀ መመሪያ አለ፤ይህ የበረራ መመሪያ ለአብራሪዎቹ እንዲደርሳቸውና ግልፅ እንዲሆንላቸው ተደርጓል፤ የተከሰከሰው አውሮፕላን አብራሪም በበቂ ሁኔታ ስለአዲሱ ቦይንግ ማክስ አውሮፕላኑ የበረራ ደህንነት መመሪያው ግንዛቤ አለው። ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከሌሎች የተለየ ስለሆነ ሁሉም አብራሪዎች ስልጠና ወስደዋል” ብለዋል።
ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ኢትዮጵያ ውስጥ መከስከሱን ተከትሎ በርካታ ሀገራትና አየር መንገዶች ተመሳሳይ አውሮፕላኖችን ከበረራ አገልግሎት አግደዋል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።
ምንጭ፦ ኢዜአ

"እግዚያብሔር #ሰጠ እግዚያብሔር #ነሳ አብራው ከምትሠራ ካፒቴን #እጮኛው ጋር #ሊጋቡ እቅድ ይዘው ነበር ” የአብራሪ #ያሬድ_ጌታቸው አባት ዶ/ር #ጌታቸው_ተሰማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
"እግዚያብሔር #ሰጠ እግዚያብሔር #ነሳ አብራው ከምትሠራ ካፒቴን #እጮኛው ጋር #ሊጋቡ እቅድ ይዘው ነበር ” የአብራሪ #ያሬድ_ጌታቸው አባት ዶ/ር #ጌታቸው_ተሰማ @tsegabwolde @tikvahethiopia
ማረሚያ: ይህን አጭር መረጃ ተመልክቶ የወጣው ፎቶ ከአዲስ ስታንዳርድ የተገኘውን የታችኛውን ፎቶ በመምረጥ ውስጥ የገባ እንደሆነ ለማሳወቅ እወዳለሁ። በሌላ በኩል በማዕበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ያሉት ካፕቴኑን እና እጮኛውን የሚመለከቱ ፎቶች ሀሰተኛ ናቸው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: ባለፈው እሁድ #በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ያጡ ዛሬ አደጋው በደረሰበት ቦታ ተገኝተው ሀዘናቸውን ገልፀዋል።
ፎቶ፦ AP
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ AP
@tsegabwolde @tikvahethiopia