#update ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ባህል መልካም ገፅታዎች ለፍትህና ህግ የሚቆረቆር ፣ ብዝሀነት ያለብት መሆኑ ፣ ረጅም የመንግስትታሪክ ታሪክ እና )ለነፃነት ቀናኢ በማለት አዲሱ ትውልድ በእነዚህ አዎንታዊ ጎኖች ላይ ማጎልበት እንደሚያስፈልገው ተናግረዋል። በመቀጠልም ጠንካራ ዲሞክራሲያዊ የፖለቲካ ባህልን በኢትዮጵያ ለመገንባት የፖለቲካ ምህዳሩ አካታች መሆኑን ማረጋገጥ ፣ ሁሉም ተዋናዮች የመንግስትን አቅም ለማጠናከር መንቀሳቀስ እና መተማመንን ለማጠናከር መስራት እንደሚያስፈልግ መጥቀሳቸውን ከጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአሰላ‼️
"ሰላም ነው ፀግሽ የውል አንድ ጥቆማ ላደርስ ነበር ምን መሰለክ እኔ የምኖረው አርሲ አሰላ ከተማ ነው ጥቆማው በአርሲ አሰላ የሚገኘው ጭላሎ ተራራ ከሐሙስ ጀምሮ እየተቃጠለ ነው ማንም ሊያጠፋው አልቻለም እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ የተደረገ ነገር የለም አሁን በምፅፍል ሰአት እራሱ በጣም እየተቃጠለ ነው ያለው በጣም ያስፈራል እባክ ለሚመለከተው አካል አንድ መፌትሄ እንዲደረግ እባክ መልእክቱን አስተላልፍልኝ!"

የፖለቲካ ፓርቲዎች የውይይት መድረክ‼️
በኢትዮጵያ የተረጋጋና ትርጉም ያለው የዴሞክራሲ ስርዓት ለመገንባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በእውነተኛ ውይይት ልዩነቶቻቸውን ማጥበብ እንዳለባቸው ተጠቆመ።
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ከ80 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችና ተወካዮች በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ ምክክር አካሄደዋል።
በመድረኩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተጨማሪ ዶክተር አረጋዊ በርሄ፣ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ እና ዶክተር መረራ ጉዲና የመወያያ ጽሁፍ አቅርበዋል።
“የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሲቪክ ማህበራትና ሚዲያ ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ” በሚል ርዕስ የመወያያ ጽሁፍ ያቀረቡት ዶክተር ብርሃኑ ነጋ፤ ዴሞክራሲ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በአንድነት የሚያቀነቅኑት ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል።
በጠባብ ማንነት ላይ መሰረት ተደርጎ የሚቋቋም ፓርቲ ቁጥር ከማብዛት በዘለለ ፋይዳው እንደማይጎላ ገልጸው፤ ትርጉም ያለው ዴሞክራሲ እንዲመጣ ፓርቲዎቹ ልዩነታቸውን በውይይት ማጥበብ አለባቸው ብለዋል።
ፓርቲዎቹ ተመራጭ ለመሆን ከሚከውኑት ተግባር ጎን ለጎን ዜጎች ማህበራዊ ትስስር እንዲፈጥሩ ሊያስተምሩ እንደሚገባም አክለዋል።
በአነድነት አቀንቃኝ ኃይሎችና በብሄር የተዋቀሩት መካከል ያለው ሰፊ የአካሄድ ልዩነት ሊጠብ እንደሚገባ የተናገሩት ደግሞ በመድረኩ የኢትዮጵያን ፌደራሊዝም ስርዓት በሚመለከት መወያያ ጽሁፍ ያቀረቡት ዶክተር መረራ ጉዲና ናቸው።
ዶክተር መረራ የአንድነት ኃይሉ “የኢትዮጵያዊነት ሰርተፍኬት ሰጭና ከልካይ” ከሚያስመስል አካሄድ መቆጠብ አለበት ብለው፤ በብሄር ለተደራጀው ደግሞ “ዋነኛ ጠላት አምባገነኖች እንጂ ህዝብ ባለመሆኑ ከታሪክ ሂሳብ ማወራራድን መተው አለባቸው” በማለት ነው የተናገሩት።
ሁሉንም በእኩልነት የምታስተናግድ ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት እንደሚገባ በመጠቆም።
ዶክተር አረጋዊ በርሄ በበኩላቸው በኢትዮጵያ ከአምባገነናዊ ስርዓት ወደ ዴሞክራሲ የሚሄድ አዲስ የመንግስት አካሄድ መፈጠሩን ተናግረዋል።
በዚህ አካሄድ የተፈጠረውን የሃሳብ ነጻነት ለአገራዊ ችግሮች መፍትሄ ማድረግ እንደሚገባም አሳስበዋል።
“ይህች አገር አንድ በመሆኗ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቀጣይነት ያለው ምክክር ማድረግ አለባቸው” ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

ኢንጂነር ታከለ ኡማ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ ባለፉት ዓመታት የሰብዓዊ መብት ጥሰት የደረሰባቸውን የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞችን አነጋገሩ።
የፖለቲካ እስረኞቹ ባለፉት 27 ዓመታት የደረሰባቸውን በደል ገልፀው፥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከፈሉት መስዋዕትነት እውቅና እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
እንዲሁም የመኖርያ ቤት ድጋፍ እንዲያደርግላቸው ፣ የጤና እክል ለደረሰባቸው የነፃ ህክምና እንዲመቻችላቸው፣ ትምህርታቸውን ላቋረጡ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ እና ታሳሪዎቹንና ቤተሰቦቻቸውን መልሶ ለማቋቋም ድጋፍ እንዲደረግላቸው ምጠይቀዋል፡፡
ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በበኩላቸው ያለፈውን የጭካኔና የጥላቻ ዘመን ረስተን ለቀጣዩ ትውልድ ፍቅርንና መቻቻልን ማውረስ አለብን ብለዋል።
ለውጥ እንዲመጣ መስዋዕትነት ለከፈሉ ወገኖችም የከተማ አስተዳደሩ በሁሉም ረገድ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፀዋል።
ተጎጂዎች በደረሰባችው በደል ምክንያት ቂም በውስጣችው ሳይይዙ የለውጥ ሃይሉ ለመጪው ትውልድ ቂምን ሳይሆን ለሁሉም የምትሆን ኢትዮጵያን ለማስተላልፍ የሚያደርገውን ጥረት እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።
ምንጭ፦ የከንቲባ ጽህፈት ቤት

#update የሚኒስትሮች ም/ቤት ዛሬ ጥር 25 ቀን 2011 ባካሄደው 62ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል::
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport አትሌት #ስንታየው_ለገሰ በዘንድሮው የናይጄሪያ ሌጎስ ማራቶን ለማሸነፍ ችሏል፡፡ ኢቢሲ ቫንጋርድን ጠቅሶ እንደዘገበው አትሌቱ ውድድሩን 2:17:26 በሆነ ሰአት 1ኛ ሆኖ በማጠናቀቁ የ50ሺህ ዶላር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ኬኒያዊው አትሌት ጆሽዋ ኪፕኮሪር 2ኛ በመውጣት የ40 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ሲሆን ሌላኛው ያገሩ ልጅ ዊሊያም የጉን 3ኛ በመውጣት የ30 ሺህ ዶላር ተሸልሟል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ነቀምት🔝
የወለጋ ዩኒቨርስቲ Civil Engineering #ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ GC Announcement ቀንን አክብረዋል። ወጣቶቹ ቀኑን ያከበሩት "ሠውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!" በሚል ከ7ኛ-10ኛ ለሚማሩ ተማሪዎች አጋዥ መፀሀፍትን በስጦታ በማበርከትና ነቀምት ከተማን #በማፅዳት ነው። ሁሉም በአቅሙ #የሚችለውን ቢያደርግ ሁላችንም #የተሻለ ቦታ እንደርሳለን ሲሉ ተመራቂዎቹ መልዕክት አስተላልፋዋል።