ጥንቃቄ አድርጉ‼️
#ከኢትዮጵያ ወደ #ቻይና የምትሄዱ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ሰዎች ይህን እቃ እዛ ላለ ሰው አድርስልኝ/አድርሺልኝ ሲሏችሁ በደንብ የሚላከውን ነገር ፈትሹ። ቻይና ከሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ለመረዳት እንደቻልነው አንዳንዶች በሚላከው እቃ ውስጥ አደንዛዥ እፆችን በመጨመር እንደሚልኩ ጠቁመዋል። በተለይ ምግብ ነክ ነገሮች ውስጥ የአደንዛዥ እፆችን በመክተት ይልካሉ። ወዳጆቻችን ሳታውቁት በወንጀል እንዳትጠየቁ ቅድመ ጥንቃቄ አድርጉ።
ለማሳያነት፦ ባለፈው ሳምንት አንዲት ኢትዮጵያዊ በኤርፖርት ስትፈተሽ ያልተገቡ ነገሮችን ይዛ በመገኘቷ ለእስር ተዳርጋለች (ሰው አድርሽልኝ ብሏት) እንዲሁም አንድ ኢትዮጵያዊ ከወራት በፊት በተመሳሳይ ለእስር ተዳርጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

🔹ብልለኔ ስዩም ከጠቅላይ ሚንስትር ሴክሬታርያት ፅህፈት ቤት ኃላፊነቷ #አልተነሳችም።
🔹በምክትል ፕሬስ ሴክሬታሪነት እየሰራች ያለችው ሄለን ዮሴፍም በያዘችው ኃላፊነት ትቀጥላለለች።
🔹አቶ ካሳሁን ጎፌ የፕሬስ ሴክሬታርያቱን አልተቀላቀሉም
አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሴክሬታርያቱን ፅ/ቤት በኃላፊነት የተቀላቀሉት የአማርኛውን ክፍል የበለጠ ለማጠናከር ሲሆን ብልለኔ የእንግሊዝኛውንና የዲጂታል ሚዲያውን ትመራለች።
Via Petros Ashenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹በምክትል ፕሬስ ሴክሬታሪነት እየሰራች ያለችው ሄለን ዮሴፍም በያዘችው ኃላፊነት ትቀጥላለለች።
🔹አቶ ካሳሁን ጎፌ የፕሬስ ሴክሬታርያቱን አልተቀላቀሉም
አቶ ንጉሱ ጥላሁን የሴክሬታርያቱን ፅ/ቤት በኃላፊነት የተቀላቀሉት የአማርኛውን ክፍል የበለጠ ለማጠናከር ሲሆን ብልለኔ የእንግሊዝኛውንና የዲጂታል ሚዲያውን ትመራለች።
Via Petros Ashenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በታንዛኒያ 14 ኢትዮጵያዊያን መኪና ውስጥ ተፋፍገው #መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ ሟቾቹ በዛምቢያ ወይም በማላዊ በኩል አቋርጠው ደቡብ አፍሪካ ለመግባት ያለሙ ስደተኞች ሊሆኑ እንደሚችሉ የሀገሪቱ ፖሊስ ገልጧል፡፡
Via~wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via~wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አቶ ንጉሱ ጥላሁን...
"አዲስ የተሰጠኝን ሀላፊነት ምክንያት በማድረግ በልዩ ልዩ መንገድ መልካም ምኞታችሁን የገለፃችሁልኝ፣ ያበረታታችሁኝ፣ የመከራችሁኝ እና ማንኛውንም አስተያየትና ሀሳብ የለገሳችሁኝን በሙሉ ከልብ አመሠግናለሁ። ለሀገሬ እና ለህቦቿ አቅሜ የፈቀደውን መልካም ነገር ሁሉ ለማድረግም እጥራለሁ። ሁላችሁንም አመሠግናለሁ!!"

#update የፈረንሳዩ ጄኔራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ ለታላቁ ኅዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጫ የሚያስፈልጉ አምስት ተርባይኖችን ለማቅረብ፣ የተጓደሉ አቅርቦቶችን ለማሟላት እና የተከላ እና የፍተሻ ሥራዎችን ለማከናወን ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ውል ገብቷል። ባለፈው ሰኞ አዲስ አበባ ላይ በተፈረመው ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ መንግሥት ለኩባንያው 53.9 ሚሊዮን ዩሮ ይከፍላል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቅሬታ‼️
ከ2010 ዓ.ም የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎች
የ2010 ዓ.ም የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂና የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎች በጠቅላይ ሚ/ር ቢሮ በሚዘጋጅ በውጭ ሀገር የነፃ የትምህርት እድል (scholarship) እንደሚሰጠን ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ በይፋ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለወርቅ ተሸላሚ ተመራቂዎች ቃል መግባታቸው ይታወቃል።
በዚህም መሰረት የዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ (UAE) መንግስት ለ50 የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎችን የነፃ የትምህርት እድል (scholarship) እንደሚሰጡ በይፋ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለወርቅ ተሸላሚ ተመራቂዎች ቃል መግባታቸው አይዘነጋም። ይህ ስምምነት የተፈፀመው በክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ እና በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ (UAE) ጠቅላይ ሚ/ር መሀመድ ቢን ራሺድ እንደነበር ይታወቃል።
50 የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎች በጠቅላይ ሚ/ር ቢሮ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስየነፃ የትምህርት እድል (scholarship) ተመርጠው ፤ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ( የትምህርት ማስረጃ ፣ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም ፓስፖርት) በሟሟላት ፤ ጊዜያችንና ገንዘባችንን ያወጣንበት ማስረጃችን ወደ ዩናይትድ አረብ ኢምሬት ተልኮልን የበረራ ቀናችንን እየጠበቅን ሳለን የዩናይትድ አረብ ኢምሬት መንግስት ሀሳብ ለውጥ እንዳመጣ ተነገረን።
እኛን አድክመው ፣ ወጪ አስወጥተውን እና ደግነታቸው በመገናኛ ብዙሀን ተነግሮላቸው፤ እነርሱ ግን ቃላቸውን መጠበቅ አልቻሉም።
የኢትዮጽያ መንግስት ከዚህ ስተቱ መማር ሲችል" ድንበር ዘለልል የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል" አቶ ወርቅነህ ገበየሁ ለኢፈድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር አቡዳቢ ድረስ በሄድ ከየዩናይትድ አረብ ኢምሬት አቻቸው ሼክ አብዱላሂ ቢን ዘይድ አል ናህያን ጋር መስማማታቸው በኤል ቲቪ (LTV) ከቀናት በፊት መዘገቡ ይታወቃል።
የመጅመሪያው ቃል የገቡትን ሳይፈፅሙ ሀለተኛ ሌላ ስምምነት መፈፀም ከወሬና ከመተዛዘብ እንዲሁም አቡዳቢ ድረስ በመሄድ ወጪ በማብዛት የሀገሪቷን ኢኮኖሚ ከማዳከም በስተቀር ትርፍ አልባ አሉባልታ ነው።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ......
1. "ለ2010ዓ.ም የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎች የነፃ የትምህርት እድል (scholarship) ሊሰጣቸው ነው" ተብሎ በዜና የሰማኸው እንኳን ሊሰጠን በወርቅ ተመርቀን ሀገር ውስጥ እንኳን ስራ አላገኘንም፤ ስለዚህ የተነገረህ/ሽ ውሸት ነበር ማለት ነው ።
2. 50 የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎች በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የነፃ የትምህርት እድል (scholarship) ሊሰጣቸው ነው ተብሎ በዜና የሰማኸው እንኳን ሊሰጠን ጊዜያችንና ገንዘባችን በውሸታሞች ተታለን አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆነናል ልጆችህ/ሽ ፤ ስለዚህ የተነገረህ/ሽ ውሸት ነበር ማለት ነው ።
ከወርቅ ሜዳሊያ ተሻላሚዎች

ወላይታ~ሲዳማ!
የሲዳማ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች በሰኔ 8 2010 ዓ.ም በሀዋሳ እና አከባቢው በተከሰተው ግጭት ሕይወታቸውን ያጡ የወላይታ ብሔር ተወላጆች ቤተሰብ ላይ ለቅሶ በመድረስ #አጽናንተዋል፡፡
ረጅም ዘመናትን የዘለቀው የሁለቱ ህዝቦች #ትስስር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የሟች ቤተሰቦች ገልጸዋል፡፡
የሲዳማ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች በሐዋሳና አከባቢዋ በተፈጠረው ግጭት ልጆቻቸውንና ዘመዶቻቸውን በሞት ለተለዩ ቤተሰቦች ላይ ለቅሶ በደረሱበት ወቅት ከሟች ቤተሰቦች አንዳንዶቹ እንደተገለጹት ሁለቱ ህዝቦች ለረጅም ዘመናት በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተሳስረው፣ ተቻችለውና ተከባብረው የኖሩ ህዝቦች ናቸው፡፡
በሁለቱ ህዝቦች መካከል ግጭት እንዲፈጠር የሚቀሰቅሱ አካላት ሊገስጹ ይገባል ብለዋል፡፡
በሰኔ 8 2010 ዓ.ም በሀዋሳ እና አከባቢው በተከሰተው ግጭት የሰው ህይወት በመጥፋቱ እጅግ ማዘናቸውን የሟች ቤተሰቦች ገልፀው እርቀ ሰላም እንዲወርድ ከፍተኛ ጥረት ላደረጉ በየደረጃው የሚገኙ አመራር አካላት፣ አስታራቂ ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ #ዳጋቶ_ኩምቤ እንደተናገሩት የወላይታ እና የሲዳማ ህዝቦች ለዘመናት ተከባብረውና ተቻችለው አብረው የኖሩ ህዝቦች ናቸው፡፡
የሁለቱ ህዝቦች ታሪካዊ ትስስር በአንድ መድረክ ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም ያሉት ዋና አስተዳዳሪው ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በሁለቱ ህዝቦች መካከል በተከሰተው ግጭት ክቡር የሆነው የሰው ህይወት ከመጥፋቱም በላይ በሰው አካል ላይ ጉዳት ያደረሰ፣ በርካታ ንብረት የወደመበት እና በርካታ ሰው የተፈናቀለበት መሆኑን አስታውሰዋል፡፡
ይህ ጥፋት ሁለቱንም ህዝቦች የማይወክል ጥቂት ቡድኖችና ግለሰቦች የራሳቸውን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅም ለማግኘት ሆን ብለው ግጭቱ የብሔር ይዘት እንዲኖረውና የህዝቦቹ ትስስር #እንዲሻክር ያደረጉት ነው ብለዋል፡፡
#የሲዳማ_ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች እንደተናገሩት በወላይታ ሶዶ በመገኘት ወገኖቻቸውን በሞት ላሰጡ ቤተሰቦች ላይ ለቅሶ ለመድረስና ለማጽናናት የመጡበት ዋናው ዓላማ የሁለቱ ህዝቦች ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነታቸውንና አብሮነታቸውን ለማደስ ነው፡፡
የወላይታ እና የሲዳማ ህዝቦች ረጅም ዘመን የቆየው አንድነትና አብሮነት ቀጣይነት አንዲኖረው ለማድረግ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የሀገር ሽማግሌዎቹ አስታውቀዋል፡፡
የሁለቱ ህዝቦች አንድነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማድረግ የሟች ቤተሰቦችን የማጽናናት ሥራ በባህላዊ የዕርቅ ስርዓት ተከናውኗል፡፡
በተመሳሳይ በዛሬው ዕለት ታህሳስ 25 ቀን 2011 ዓ.ም የወላይታ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች ወደ ሐዋሳ በማቅናት በሲዳማ ብሔር በኩል በግጭቱ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ላይ ለቅሶ በመድረስ እንደሚያጽናኑ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ፦ Wolaita ZONE Culture,tourisim and Governmental Communication Affairs Office
@tsegabwolde @tikvahethiop

Audio
"ኢህአዴግን #ማን_እንደሚመራው፣ ይኑር አይኑር አላውቅም” - የህወሓትና የኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሐት ነጋ
"...፣ይኑር አይኑር አላውቅም" አቶ ስብሐት
“ኢህአዴግን #ማን_እንደሚመራው፣ ይኑር አይኑር አላውቅም” - የህወሓትና የኢህአዴግ ነባር አባል አቶ ስብሐት ነጋ ናቸው ይህንን ያሉት።
በሌላ በኩል “ኢህአዴግ መኖር ብቻ ሳይሆን አገርንም እየመራ ያለና ለውጥን ወደ ህዝብ አሻግሮ ከህዝብ ድጋፍ የተቸረው ግንባር ነው” ሲሉ የኢህአዴግ የህዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ገልፀዋል።
ተንታኞች እና ተቃዋሚ/ተፎካካሪ ፓርቲዎች ‘አገሪቷን የሚመራት ኃይል ‘የለውጥ ኃይል’ ሲሉ ሲሉ ነው የሚሰሙት እንጂ ‘የኢህአዴግ መንግሥት’ እያሉ አይደለም።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ

#update የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር #ጌታቸው_አሰፋን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከትግራይ ክልል ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ዐቃቤ ሕግ እንዳስታወቀው፣ መቀሌ የሚገኙት አቶ ጌታቸው በፖሊስ እንደሚፈለጉ ከታወቀ ቆይቷል፤ የእሥር ማዘዣም ከወጣባቸው ቆይቷል፡፡ አቶ ጌታቸው አሰፋ የተጠረጠሩት በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል ነው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tikvahethiopia ወደቤተሰባችን ወዳጆቻችሁን ለመቀላለቀል ይህን ሊንክ አጋሯቸው። @tikvahethiopia
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ🔝
በተቋሙ ውስጥ በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት የተቋረጠው ትምህርት ከጥር 1 ጀምሮ እንዲቀጥል ወስኗል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በተቋሙ ውስጥ በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት የተቋረጠው ትምህርት ከጥር 1 ጀምሮ እንዲቀጥል ወስኗል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በኦሮሚያ ክልል #መረጋጋት በሚታይባቸው አካባቢዎች ለመሰብሰብ ከታቀደው ገቢ በላይ መሰብሰቡን እንዲሁም ግጭት በሚስተዋልባቸው አካባቢዎች የታቀደውን ያህል ገቢ መሰብሰብ #አለመቻሉን የክልሉ የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡
ባለስልጣኑ...
•በተረጋጉ አካባቢዎች ካቀደው እስከ 163 በመቶ
•ባልተረጋጉ ስፍራዎች ካቀደው እስከ 43 በመቶ ገቢ ሰብስቧል
ምንጭ፦ EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባለስልጣኑ...
•በተረጋጉ አካባቢዎች ካቀደው እስከ 163 በመቶ
•ባልተረጋጉ ስፍራዎች ካቀደው እስከ 43 በመቶ ገቢ ሰብስቧል
ምንጭ፦ EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የተከራዮች ቅሬታ‼️
በቅርቡ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተደረገው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ጭማሪ በተገቢው ጥናት ያልተደገፈና በነጋዴው ላይም #ጫና እያሳደረ መሆኑን የተከራይ ነጋዴዎቹ ተወካዮች ተናግረዋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በበኩሉ፣ የኪራይ ዋጋ ማሻሻያው በተገቢው ጥናት ተደግፎ የተከናወነ ቢሆንም ነጋዴዎቹ እንደ ችግር የቀረቡትን ጥያቄዎች ወስዶ በትኩረት እያየ መሆኑንና ለጥያቄዎቹም #መፍትሄ ይዞ እንደሚመጣ አስታውቋል፡፡
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

ፌደራል ፖሊስ‼️
በፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የአደገኛ እጽ ዝውውር ቁጥጥር ዲቪዥን እንደገለጸው ባለፉት ስድስት ወራት 56 ህገ ወጥ የአደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ባለፉት 6 ወራት የ15 ሃገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዓለም የአደገኛ እጽ ቁጥጥር ዲቪዥን ሃላፊ ኮማንደር መንግስተአብ በየነ ተናግረዋል፡፡
ዓለም ዓቀፍ እጽ አዘዋዋሪዎች ኢትዮጵያን እንደመሸጋገሪያ ሲጠቀሙም በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑም ነው የገለጹት፡፡
በቁጥጥር ስር ከዋሉት ተጠርጣሪዎች መካከል19 ያህሉ ናይጀሪአውያን ሲሆኑ÷10 ኢትዮጵያውያንም ከዚሁ ጉዳይ ጋር በያያዘ ተይዘዋልብለዋል፡፡
በዚህም 95 ኪሎ ግራም ካናቢስ ከ141 ኪሎ ግራም በላይ ኮኬን መያዙ ነው የተገለጸው፡፡
ካናቢስ የተባለውን አደገኛ እጽዋት በአዲስ አበባ ከአንድ ሺህ ካሬ ሜትርና ከሻሸመኔ 7 ሄክታር መሬት ላይ እንዲነቀል መደረጉንም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ስራዳል፡፡
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@tsegabwolde @tivahethiopia

ይነበብ‼️
የትምባሆ፣ የአልኮል ፣ የመድኃኒትና ምግብ ነክ ምርቶችን #ለመቆጣጠር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ #የበለጠ_ጥብቅ እንዲሆን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ምክር ቤቱን ጠየቁ።
ካቀረቧቸው ጥብቅ የማሻሻያ ክልከላዎች መካከል፦
1. የአልኮል ምርቶች #በኤሌክትሮኒክ ሚዲያ(ማለትም በሬዲዮናበቴሌቪዥን)
ሙሉ ለሙሉ እንዳይተዋወቁ ክልከላ እንዲጣል
2. የአልኮል ምርቶች ማለት የአልኮል ይዘታቸው ከሁለት በመቶ በላይ መሆኑን የሚገልጸው የረቂቅ አዋጁ ትርጓሜ ተሻሽሎ የአልኮል ይዘቱ ከ0 .5 በመቶ በላይ በሚል እንዲሻሻል ለዚህ ያቀረቡት ምክንያትም አልኮል የሚያመርቱ ኩባንያዎች ከሁለት በመቶ በታች የሆኑ የአልኮል ምርት ዓይነቶችን በማምረት የአልኮል መጠጦች በተጠቀሱት ሚዲያዎች እንዲተዋወቁ ዕድል የሚሰጥ በመሆኑ ነው።
3. የአልኮል መጠጦችን ለማስተዋወቅና ገበያውን ለማስፋት ከፍተኛ #ሽልማቶችን_የሚያስገኙ ዕጣዎችን በቆርኪ ላይ ማያያዝ ክልከላ እንዲደረግበትም ሐሳብ አቅርበዋል።
4. የትምባሆና አልኮል ሽያጭን በተመለከተ ረቂቅ ሕጉ ላይ ሁለቱም ምርቶች ከ18 ዓመት ዕድሜ በታች እንዳይሸጡ የሚደነግገውአንቀጽ ተሻሽሎ ከ21 ዓመት በታች እንዲባል ጠይቀዋል።
ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በሕዝባዊ ውይይት መድረኩ ላይ የተገኙ የጤና ባለሙያዎች፣ ታዋቂ አርቲስቶች፣ ወጣት ተማሪዎችና ሌሎች ባለድርሻዎች ረቂቅ አዋጁ የበለጠ ጥብቅ እንዲሆንና የአልኮል ማስታወቂያ እንዲቆም በተደጋጋሚ በመጠየቃቸው ነው።
ምንጭ፦ ሪፖርተር

አልጀዚራ‼️
The top 10 countries most at risk of humanitarian #disaster in 2019:
• Yemen
• DRC
• South Sudan
• Afghanistan
• Venezuela
• Central African Republic
• Syria
• Nigeria
• #Ethiopia(ኢትዮጵያ)
• Somalia
Read more: aje.io/mwn6w

Aljazeera
Top 10 countries most at risk of humanitarian disaster in 2019
The International Rescue Committee (IRC) has named the countries most at risk of being hit by humanitarian catastrophe next year, with Yemen, the Democratic Republic of Congo and South Sudan topping the top 10 list.