TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ እየተካሄደ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦ 🇪🇹 በአትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት 🇪🇹 በአትሌት አዲሱ ይሁኔ 🇪🇹 በአትሌት ቢኒያም መሀሪ ተወከላለች። መልካም ዕድል ! More @tikvahethsport @tikvahethiopia
ሜዳሊያ ውስጥ አልገባንም።
ኖርዌይ ወርቅ፣ ኬንያ ብር፣ አሜሪካ ነሐስ አግኝተዋል።
የሀገራችን አትሌቶች ሀጎስ ገብረህይወት 5ኛ፣ ቢንያም መሀሪ 6ኛ ፣ አዲስ ይሁኔ ደግሞ 14ኛ በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል።
@tikvahethiopia
ኖርዌይ ወርቅ፣ ኬንያ ብር፣ አሜሪካ ነሐስ አግኝተዋል።
የሀገራችን አትሌቶች ሀጎስ ገብረህይወት 5ኛ፣ ቢንያም መሀሪ 6ኛ ፣ አዲስ ይሁኔ ደግሞ 14ኛ በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia ዛሬ ፓሪስ ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት ሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ይደረጋሉ። አሁን 3:00 ለይ የወንዶች የማራቶን ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ፦ 🇪🇹 በአንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 🇪🇹 በአትሌት ዴሬሳ ገለታ 🇪🇹 በአትሌት ታምራት ቶላ ትወከላለች። ምሽት 2:50 የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦ 🇪🇹 በአትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት…
#Ethiopia
የሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ድርቤ ወልተጂ ተወከላለች።
እስቲ በዚህ እንኳን ይቅናን 🙏
@tikvahethiopia
የሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ድርቤ ወልተጂ ተወከላለች።
እስቲ በዚህ እንኳን ይቅናን 🙏
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia የሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ ጀምሯል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦ 🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 🇪🇹 በአትሌት ድርቤ ወልተጂ ተወከላለች። እስቲ በዚህ እንኳን ይቅናን 🙏 @tikvahethiopia
በዚህም ምንም ሜዳሊያ አላገኘንም።
የኬንያዋ ኪፕዬጎን ወርቁን ወስዳዋለች።
አውስትራሊያ ብር እንዲሁም እንግሊዝ ነሐስ አግኝተዋል።
ድርቤ ወልተጂ 4ኛ እንዲሁም ጉዳፍ ፀጋይ 12ኛ በመሆን አጠናቀዋል።
@tikvahethiopia
የኬንያዋ ኪፕዬጎን ወርቁን ወስዳዋለች።
አውስትራሊያ ብር እንዲሁም እንግሊዝ ነሐስ አግኝተዋል።
ድርቤ ወልተጂ 4ኛ እንዲሁም ጉዳፍ ፀጋይ 12ኛ በመሆን አጠናቀዋል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
በዚህም ምንም ሜዳሊያ አላገኘንም። የኬንያዋ ኪፕዬጎን ወርቁን ወስዳዋለች። አውስትራሊያ ብር እንዲሁም እንግሊዝ ነሐስ አግኝተዋል። ድርቤ ወልተጂ 4ኛ እንዲሁም ጉዳፍ ፀጋይ 12ኛ በመሆን አጠናቀዋል። @tikvahethiopia
#Kipyegon : የኬንያዋ አትሌት ፌዝ ኪፕዬጎን በሶስት (3) ተከታታይ ኦሎምፒክ በ1500 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ ገቢ በማድረግ ታሪክ ሰርታለች።
ዛሬ በ 3:51.29 በመግባት የኦሎምፒክ ሪከርድ ሰብራለች።
አትሌቷ የ1500 ሜትር የዓለም ሪከርድ ባለቤትም ናት።
#TikvahEthiopia #WA
@tikvahethiopia
ዛሬ በ 3:51.29 በመግባት የኦሎምፒክ ሪከርድ ሰብራለች።
አትሌቷ የ1500 ሜትር የዓለም ሪከርድ ባለቤትም ናት።
#TikvahEthiopia #WA
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#TPLF
ህወሓት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ፤ " ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ " ሲል ውድቅ አድርጎታል።
ህወሓት ባወጣው መግለጫ ፥ " የስራ ኃላፊዎቼ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩና ከሚመለከታቸው የፌደራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶችን በማካሄድ ሕጋዊ ሰውነታችን እንዲመለስ መግባባት ላይ ተደርሷል " ብሏል።
" በአፍሪካ ህብረት ፓናል ውይይትም ይህ ጉዳይ ተነስቶ ህጋዊ ሰውነቱ መመለስ እንዳለበት ስምምነት ተደርሶበታል " ሲል ገልጿል።
ይህን ተከትሎ " ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ ሰውነታችን ወደነበረበት እንዲመለስልን ብቻ በሀምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጥያቄ አቅርበናል " ብሏል።
ሆኖም " ቦርዱ የፕሪቶሪያውን ስምምነት፣ ከዚህ በፊት በሌሎች የፌደራል ተቋማት የተሰጡትን ውሳኔዎች፣ ሌሎች ህጎችና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የተደረሱ መግባባቶች ወደጎን በመተው ጥያቄውን ' በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅን ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ' መልሷል " ሲል ገልጿል።
ይህን ተከትሎ ህወሓት " ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ ሆኗል " በማለት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ " አልቀበልም " ሲል አሳውቋል።
" በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ የተካተቱት ዝርዝር ይዘቶች አዲስ በወጣው ማሻሻያ ህግ መሰረት የተቀመጡና ካቀረብነው ጥያቄ ጋር የማይገናኙ ናቸው " ሲልም አክሏል።
" የቦርዱ ውሳኔ ህጋዊ ሰውነቴን ወደነበረበት እንዲመለስ የቀረበውን ጥያቄ የማይመልስ ፤ የነበሩ ውይይቶችን የሚቃረኑ ዝርዝር ይዘቶች የሚጭንብን በመሆኑ አልተቀበልኩትም " ያለው ህወሓት " ጥያቄያችን እስኪመለስ ድረስ የፓርቲው ሕገ ደንብ በሚፈቅድልን መልኩ ተያያዥ ስራዎችን እናከናውናለን " ብሏል።
የፌደራል መንግስቱም የማስተካከያ እርምጃ እንዲወስድ ሲልም ጥሪ አቅርቧል።
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመከሩበት ወቅት ፦
- TPLF እና መሰል ፓርቲዎች በሕጋዊ መንገድ ተመዝግበው ሕጋዊ ፓርቲ እንዲሆኑ አዋጅ መሻሻሉ፤
- አቃቤ ህግ ለምርጫ ቦርድ መጻፍ የነበረበትን ማለትም ስራውን ሰርቶ የሚያጣራውን አጣርቶ በሕጋዊ መንገድ እንዲፈቅድላቸው፤
- የአስፈጻሚውን ስራ 100% መሰራቱን፤
- ፓርቲ ለፓርቲ ፤ የመንግሥት ለመንግሥት ውይይቶች ላይ ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽ እንደተሰጠ፤
- TPLF ምርጫ ቦርድ ሄዶ የሚጠበቅበትን ዶክመንት አሟልቶ በሕጋዊ መንገድ ተመዝግቦ ጉባኤ ማድረግ እንዳለበት ፤ ይህን ባያደርግ ምርጫ ቦርድም ካልተቀበለው፤ TPLFን ሕጋዊ ፓርቲ ካላለው ፦
➡ በምርጫ ሊሳተፍ እንደማይችል ፤
➡ መንግሥትም ሊሆን እንደማይችል ይህ ደግሞ ተመልሶ ጦርነት ውስጥ የሚያስገባ እንደሆነ፤
- ተመልሶ ጦርነት ውስጥ ከመግባት በተበጀው ሕግ ፤ በተደረሰው ስምምነት ህወሓት የቀረውን ጉዳይ አሟልቶ በሕጋዊ መንገድ ጉባኤ አካሂዶ ፓርቲውን መልሶ ወደ ፖለቲካ ስርዓት መመለስ እንዳለበት መግለጻቸው ይታወሳል።
#Ethiopia #TPLF #TikvahEthiopia

#ዮናታን_ቢቲ_ፈርኒቸር
Yonatan BT Furniture
የውበት እና የጥራት ዳር ድንበር!
አድራሻችን፦
1.ዊንጌት አደባባዩን ተሻግሮ: +251995272727
2.ፒያሳ እሪ በከንቱ : +251957868686
3.ሲ ኤም ሲ አደባባዩን አለፍ ብሎ: +251993828282
👉 Telegram: https://yangx.top/yonatanbt_furniture
👉 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100087238034736
👉 Instagram: https://www.instagram.com/yonatanbtfurniture/
👉 TikTok: https://www.tiktok.com/@yonatanbtfurniture
#yonatanbtfurniture #furniture #modernfurniture #diningtable #bed

#ወላይታ🕯 " 5 አስክሬን የቀረ ስላለ እየተፈለገ ነው " - ዞኑ በወላይታ ዞን በካኦ ኮይሻ እና ክንደ ኮይሻ የመሬት ናዳ መድረሱ ይታወቃል። በካኦ ኮይሻ በደረሰው አደጋ የሁሉም ሰዎች አስከሬን ስላልተገኘ ፍለጋው እንደቀጠለ መሆኑን የዞኑ ኮሚኒኬሽን መምሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል፡፡ " እስካሁን ድረስ 6 አስክሬን ወጥቶ 5 የቀረ ስላለ እየተፈለገ ነው " ብሏል። የመምሪያው ኃላፊ አቶ መስፍን…
#ወላይታ
“ ስጋት ላይ ናቸው ተብለው የተለዩ 9,539 ቤተሰቦች አሉ ” - ዞኑ
በወላይታ ዞን ካኦ ኮይሻና ክንደ ኮደሻ አካቢቢዎች የመሬት ናዳ መድረሱ የሚታወስ ሲሆን፤ በካኦ ኮይሻው አደጋ ከሞቱት ሰዎች መካካል የ5 ሰዎች አስከሬን እንዳልተገኘ ዞኑ ከቀናት በፊት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጾ ነበር፡፡
ዞኑ ለቲክቫህ በሰጡት ቃል፣ “ አሁን ላይ ያልተገኘ አስከሬን የለም ” ብሏል፡፡
የዞኑ ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ቶማስ ምን አሉ ?
“ አሁን ያልተገኘ አስከሬን የለም፡፡ የተፈናቀሉ ሰዎችና ተጎጂ ቤተሰቦች በት/ቤቶች፤ በአስተዳደር ማሰልጠኛዎች፤ በእምነት ተቋማት እንዲጠለሉ ተደርጓል፡፡
ባሉበት ቦታ አስፈላጊው ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎችን በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡
ነዋሪዎችን ከስጋት ቀጠና ለማሸሽ/ለማዘዋወር ቅድመ ዝግጅት ስለሚያስልግ አካውንት ተከፍቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡
አሁን በጊዜያዊነት ስጋት ላይ ናቸው ተብለው የተለዩ 9,539 ቤተሰቦች አሉ፤ ይህ በአጠቃላይ በዞኑ ነው፡፡
በካኦ ኮይሻ ቀበሌ (ችግር በተከሰተበት አካባቢ) ደግሞ 3,671 ቤተሰቦች አሁን ባለው ደረጃ Risk ውሰጥ አሉ ተብሎ ተለይቷል፡፡
አደጋ በተፈጠረበት ቦታም 350 ቤተሰቦች ተፈናቅለዋል፡፡ በተቻለ መጠን ችግሩን ለማርገብ እየተሰራ ነው፡፡ ” ብለዋል፡፡
በዞኑ በሁለቱም አካባቢዎች በተፈጠረው የመሬት ናዳ 13 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ የሚታወስ ሲሆን፤ የንብረትና የቤት የደረሰው ውድመት አሀዛዊ መረጃ አሁንም በመሰላት ላይ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
#TikvahEthiopiaFamilyAA

የሴቶች ማራቶን እየተካሄደ ይገኛል።
እስካሁን ወደ 24 ኪሎ ሜትር ገደማ ሮጠዋል።
ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን የወከሉ አትሌቶች ፦
🇪🇹 ትዕግስት አሰፋ
🇪🇹 አማኔ በሬሶ
🇪🇹 መገርቱ አለሙ ከፊት መስመር ላይ ይገኛሉ።
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ !
በሌላ በኩክ በ5 ሺ እና 10 ሺ የትራክ ውድድሮች ሁለት ጊዜ 3ኛ በመውጣት የነሃስ ማዳሊያ ያገኘችው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 42 ኪ/ሜ በሚፈጀው በዚህ ከባድ የማራቶን ውድድር ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች።
Via @tikvahethsport

#Ethiopia የሴቶች ማራቶን እየተካሄደ ይገኛል። እስካሁን ወደ 24 ኪሎ ሜትር ገደማ ሮጠዋል። ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን የወከሉ አትሌቶች ፦ 🇪🇹 ትዕግስት አሰፋ 🇪🇹 አማኔ በሬሶ 🇪🇹 መገርቱ አለሙ ከፊት መስመር ላይ ይገኛሉ። ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ! በሌላ በኩክ በ5 ሺ እና 10 ሺ የትራክ ውድድሮች ሁለት ጊዜ 3ኛ በመውጣት የነሃስ ማዳሊያ ያገኘችው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለኔዘርላንድ የምትሮጠው…
#Ethiopia
እየተካሄደ ባለው የፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን ውድድር 2 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትዕግስት አሰፋ እና አማኔ በራሶ ከፊት መስመር ይገኛሉ።
3 ኬንያውያን እና ሲፈን ሀሰንም ከፊት ናቸው።
ከባድ ፉክክር ያለበትንና ጥንካሬን የሚጠይቅ ውድድር ፍልሚያ ነው።
የሀገራችን ልጆች ኃይልና ጉልበታቸው እጅግ ተስፋን የሚሰጥ ነው።
መገርቱ አለሙ ወደኃላ ቀርታለች።
በነገራችን ላይ ከፊት መስመር የምትገኘው ጀግናዋ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በሴቶች ማራቶን በ2:11:53 በመግባት የዓለም ሪከርድ ባለቤት ናት።
አማኔ በራሶ የዓለም ሻምፒዮና ናት።
የዛሬው የፓሪስ ማራቶን ውድድር ሊጠናቀቅ ወደ 10 ኪሎ ሜትር ገደማ ይቀረዋል።
ይቅናን🙏

#Ethiopia እየተካሄደ ባለው የፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን ውድድር 2 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትዕግስት አሰፋ እና አማኔ በራሶ ከፊት መስመር ይገኛሉ። 3 ኬንያውያን እና ሲፈን ሀሰንም ከፊት ናቸው። ከባድ ፉክክር ያለበትንና ጥንካሬን የሚጠይቅ ውድድር ፍልሚያ ነው። የሀገራችን ልጆች ኃይልና ጉልበታቸው እጅግ ተስፋን የሚሰጥ ነው። መገርቱ አለሙ ወደኃላ ቀርታለች። በነገራችን ላይ ከፊት መስመር…
#Ethiopia : የሴቶች ማራቶን ሊጠናቀቅ 5 ኪሎሜትር ይቀረዋል።
ከባድ ፉክክር ነው ያለው።
5 አትሌቶች ሌሎቹን ቆርጠዋቸዋል።
ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ትዕግስት አሰፋ እና አማኔ በራሶ ከፊት መስመር ይገኛሉ።
2 የኬንያ አትሌቶች እና የኔዘርላንዷ ሲፋን ሀሰን አብረው እየተከተሏቸው ነው።
ይቀናን🙏
@tikvahethiopia
ከባድ ፉክክር ነው ያለው።
5 አትሌቶች ሌሎቹን ቆርጠዋቸዋል።
ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ትዕግስት አሰፋ እና አማኔ በራሶ ከፊት መስመር ይገኛሉ።
2 የኬንያ አትሌቶች እና የኔዘርላንዷ ሲፋን ሀሰን አብረው እየተከተሏቸው ነው።
ይቀናን🙏
@tikvahethiopia
#Ethiopia
የሴቶች ማራቶን ሊጠናቀቅ ወደ 3 ኪሎ ሜትር ቀርቶታል።
ትዕግስት አሰፋ 🇪🇹
አማኔ በሪሶ 🇪🇹
ሄለን ኦብሪ 🇰🇪
ሻሮን ሎኬዲ🇰🇪
ሲፋን ሀሰን 🇳🇱
ተፋላሚዎቹ አትሌቶች ናቸው።
እስካሁን አልተነጣጠሉም። ለመውጣት የሞከረም የለም ፤ እንደተያያዙ ናቸው።