#ኦሮሚያ
" ከ1 ሺህ በላይ ሃኪሞችን ለመቅጠር ብፈልግም ተቀጣሪ አጣሁ " - የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ
የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ 1 ሺህ 100 ሀኪሞችን ለመቅጠር ባለፈዉ ዓመት ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም ማስታወቂያ ቢያወጣም ተቀጣሪዎችን ባለማግኘቱ በጀቱን ወደ ሌላ ዘረፍ ማዛወሩን ማስታወቁን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።
የቢሮዉ ምክትል ሃላፊ ዶ/ር ጉሻ በለኮ ለሬድዮ ጣቢያው በሰጡት ቃል ፤ በሰኔ 2015 ላይ 1 ሺህ 100 ሀኪሞችን ለመቅጠር ማስታወቂያ የወጣ ቢሆንም ተቀጣሪዎችን ባለማግኘቱ ቢሮዉ በጀቱን ለሌላ ጉዳይ ማዋሉን ተናግረዋል፡፡
" ለ 2 ወራት ያክል ማስታወቂያዉን ክፍት ብናደርግም ገበያ ላይ ተቀጣሪዎችን አላገኘንም " ሲሉ ኣክለዋል።
ምክትል ኃላፊው ፤ በየአንዳንዱ ጤና ተቋም ሀኪሞች መኖር ስላለባቸዉ ያንን ለማሟላት ማስታወቂያ መውጣቱን አስረድተው " ሀኪሞችን ባለማግኘታችን በምትኩ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን፣ አዋላጆችን እና ነርሶችን ለመቅጠር ተገደናል " ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት ለመላዉ ኦሮሚያ አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር 72 ሺህ ነበር ያሉት ሃላፊዉ አሁን ላይ ቁጥሩ ወደ 85 ሺህ ከፍ ማለቱን ተናግረዋል።
" በተቻለን አቅም ማስታወቂያ አዉጥተን ገበያ ላይ የነበሩትን ለመዉሰድ ሞክረናል ነገርግን አሁንም የሀኪሞች ዕጥረት አለ " ብለዋል፡፡
" ማስታወቂያ አይተዉ የመጡትን እንቀጥራለን ፤ ካልመጡ ግን ገበያዉ ላይ የሰዉ ሃይል እንደሌለ ነዉ የሚቆጠረዉ " ሲሉም አስረድተዋል።
ምክትል ሃላፊዉ በተጨማሪም ባለፈዉ ዓመት ሃኪሞችን ለመቅጠር ባወጣነዉ ማስታወቂያ ሀኪሞችን ማግኘት ስላልቻልን ወደ 7 መቶ አከባቢ የሚሆኑ የተለያዩ ባለሙያዎችን ቀጥረናል ሲሉም ለሬድዮ ጣቢያው ተናግረዋል።
የዚህ መረጃ ባለቤት ኢትዮ ኤፍ ኤፍም 107.8 ሬድዮ ጣቢያ ነው።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#Tigray 657 ከፍተኛው ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል። በትግራይ ክልል በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል 657 ከፍተኛው ሆኖ መመዝገቡ ታውቋል። ይህንን ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ ሙሴ ኪዳነ የሚባል ሲሆን የ " ቀላሚኖ " የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለመመልከት ችሏል። እንደ ትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዑሽ መረጃ አጠቃላይ…
#ትግራይ
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በትግራይ ክልል በተሰጠው የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በቀጥታ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚያስገባ የመግብያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የተመደቡበትም ዩኒቨርስቲ በ፦
1.Website: https://result.ethernet.edu.et
2.TelegramBot: @moestudentbot ላይ መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
በትግራይ ክልል በኮቪድ ወረርሽኝ እንዲሁም በአስከፊው ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ፈተናቸውን መውሰድ ያልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዚህ ዓመት መፈተናቸው ይታወሳል።
እንደ ክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ፤ ፈተናው ላይ ከተቀመጡት ከ9000 በላይ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች እና 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል።
በአጠቃላይ በክልሉ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#SafaricomEthiopia
ሻይ በምንገባበዝበት ብር የሳፋሪኮምን 4GB Facebook ጥቅል ገዝተን 80ደቂቃ ሙሉ በአዝናኝ ቪዲዮዎች ፈታ እንበል። ዛሬውኑ ወደ *777# በመደወል ጥቅሉን እንግዛ።
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/SafaricomET
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/safaricomet/
ትዊተር- https://twitter.com/SafaricomET
ሊንክዲን- https://www.linkedin.com/company/safaricom-ethiopia/
ቴሌግራም- https://yangx.top/Safaricom_Ethiopia_PLC
#SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether

#AddisAbaba
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በማዕከል ደረጃ ያለውን የሰራተኛ ቁጥር በመቀነስ ከፍተኛ የሥራ ጫና ወደ አለባቸው ወረዳ እና ተቋማት #ስርጭት እንዲደረግ ወስኗል።
ውሳኔው የተወሰነው ዛሬ በተካሄደው የካቢኔው የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ሲሆን ውሳኔው ከተማዋ ከምታመነጨው ገቢ እና ለህብረተሰብ ከሚሰጠው አገልግሎት አንፃር የማይመጣጠን በመሆኑ የተወሰነ እንደሆነ ነው የተገለጸው።
ይህንንም ውሳኔ ተቋማት ሙያዊ እና ተፈላጊ ችሎታን ታሳቢ አድርገው እንዲያስተገብሩ እንዲደረግ ትዕዛዝ ተላልፏል።
በተጨማሪም አሁን በውስጥ አቅም የሚሰሩ ሥራዎችን ለ3ተኛ ወገን በማስተላለፍ (Outsource) መስራትን የሚያስችል ውሳኔም ተላልፏል።
ለሦስተኛ ወገን የሚተላለፉት ሥራዎች ጥሩ እና ተፈላጊውን ውጤት ያመጣሉ ተብለው በጥናት የተለዩ አገልግሎቶች እንደሆኑ ነው የተጠቆመው።
Via Addis Ababa Communication

#Amhara በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ዋና ጸሐፊ ዶ/ር አስማረ ደጀን፤ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎችን አቋም በተመለከተ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር የነበረው መረጃ " #የተሳሳተ ነው " አሉ። ከሰሞኑን በአማራ ክልል ስላሉ ዩኒቨርሲቲዎች ምንድነው የተባለው ? ከቀናት በፊት ቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ የፎረሙን ዋና ጸሐፊ የሆኑትን ዶ/ር አስማረ ደጀንን ዋቢ በማድረግ ባወጣውና ቲክቫህ…
#Amhara
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ2ኛ እስከ 6ኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ ከሆኑ ረጅም ግዜ እንደሆናቸው በመግለፅ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ጥሪ አቀረቡ።
ተማሪዎቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት መልዕክት በአማራ ክልል በተፈጠረው ችግር ለሦስት ወራት (ለ12ኛ ክፍል ፈተና 1 ወርን ጨምሮ) ቤት መቆየታቸውን ገልጸዋል።
"እስካሁን ማንም ስለእኛ የሚናገር የለም፣ ብዙ እየተሰቃየን ነው" ያሉት ተማሪዎቹ፤ "በተስፋ መቁረጥ የተነሳ የተለያዩ አላስፈላጊ ነገሮች ውስጥ እየገባን ነው" ብለዋል።
ተማሪዎቹ፦
-በኮቪድ-19 ምክንያት ለ11 ወራት፣
-በትግራይ ጦርነት ለ3 ወራት፣
-በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና አንድ ወር፣
-አሁን ደግሞ ለሦስት ወራት ቤት መቆየታቸውን ገልጸዋል።
"በሰባት ዓመት መመረቅ የነበረብን፥ አሁን በግቢው ከዘጠኝ ዓመት በላይ እንድንቆይ ተደርገናል " ብለዋል።
" ጎንደርና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ አቻ ጓደኞቻችን ትምህርታቸውን ቀጥለዋል፣ እኛ በጣም ወደኋላ ቀርተናል" ሲሉም ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
ከፍተኛ የስነ-ልቦና ቀውስ ውስጥ መግባታቸውንና ብዙ እየተሰቃዩ መሆኑን ያስረዱት ተማሪዎቹ፤ የሚማሩት ትምህርት እንደሌሎች ዲፓርትመንቶች ለአንድ ቀን እንኳን ሊካካስ የሚችል እንዳልሆነ ገልጸዋል።
የህክምና ስርዓተ ትምህርት ልዩ በመሆኑ ጉዳያቸው በልዩ መልኩ እንዲታይ፣ ከተቻለ ቶሎ ወደነበሩበት ዩኒቨርሲቲ እንዲመለሱ፣ ካልሆነም እንደ ትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደሌሎች የተሻለ ሠላም ወዳለባቸው ዩኒቨርሲቲዎችቦታ ተመድበው ትምህርታቸውን እንዲጨርሱ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎችን ጥያቄ ይዞ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን ለማነጋገር ባለፉት ሳምንታት ጥረት አድርጓል።
ስማቸውን የማንገልፀው የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራር በተማሪዎች የተነሳው ችግር በእርግጥም ትክክል እንደሆነ አረጋግጠውልናል።
ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በጉዳዩ ላይ አለመወያየቱንና እስካሁን ምንም የተላለፈ ውሳኔ አለመኖሩን ገልጸዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔትም ሆነ ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ የሚሰጡትን ምላሽ ያደርሳችኋል።
በሌላ በኩል፤ በክልሉ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ሌሎች ተማሪዎች የሚማሩባቸው ተቋማት ጥሪ ለማድረግ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ በሚዲያ ከማስነገር በዘለለ እስካሁን ጥሪን በተመለከት ምንም ፍንጭ እንደሌለ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
ተማሪዎቹ፤ በሌሎች ክልሎች የሚማሩ ጓዶቻቸው ትምህርት እየተከታተሉ ቢሆንም እነሱ ግን እስካሁን ሳይጠሩ የዓመቱ 3ኛ ወር መግባቱን አመልክተዋል።
" በበፊቱ የሰሜኑ ጦርነት ስቃያችንን ያየን እንዲሁም 1 አመት የተጨመረብን እጅግ አሳዛኝ ተማሪዎች ነን " ያሉት ተማሪዎቹ " በቅርቡ በአማራ ክልል በተከሰተው ጦርነት ሌላ ችግር ውስጥ ገብተናል " ሲሉ አስረድተዋል።
ሌላ 2ኛ አመት እንዳይጨመርብን የክልሉን ሰላም ተረጋግጦ ወደ ትምህርት ገበታችን እንድንመለስ ይደረግ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
በጦርነት ውስጥ ላሉ ጓደኞቻቸውም ተጨማሪ አመት ተጨምሮ ችግርና ብሶት ውስጥ ገብተው ተስፋ እንዳይቆርጡ ክልሉ ሰላም እንዲሆን ጥረት እንዲያረግ ጥሪ አቅርበዋል።
የትምህርት ዘመን ካሌንደር መዛባት የሚፈጥረውን ቀውስ ባለፉት ዓመታት ታይቷል ያሉት ተማሪዎቹ በክልሉ ያሉት ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ለማድረግ ካልቻሉ ሌላ መፍትሄ ይፈለግ ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎችን ቅሬታ በተመለከተ የሚመለከታቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አካላት ለማነጋገር ተደጋጋሚ ጥረት ቢያደርግም ለጊዜው አልተሳካም።

#ETHIOPIA
ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት የደረሱ ሰብሎችን ወቅቱን ካልጠበቃ ዝናብ እንዲታደጉ ግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ።
የኢትዮጵያ የሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ መረጃ አንደሚያመከከተው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ይኖራል።
በዚህም ለመኸር ሰብል ምርት ተገቢ ቅድመ ጥንቃቄ ካልተደረገ የምርት ብክነት ሊያስከስት ይችላል ሲል ግብርና ሚኒስቴር አስገንዝቧል።
በመሆኑም፦
- አርሶአደሮች፣
- አመራሮች
- የግብርና ባለሙያዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው የሕብረተሠብ ክፍሎች በቀጣዮቹ ደረቅና ፀሃያማ ቀናት ቅንጅታዊ አሰራርን በመተግበር የደረሱ ሰብሎችን በጊዜ ሰብስበው በጥንቃቄ ወደ ጎተራ ማስገባት አንዳለባቸው ግብርና ሚኒስቴር መልዕክት አስተላልፏል።

#ETHIOPIA ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት የደረሱ ሰብሎችን ወቅቱን ካልጠበቃ ዝናብ እንዲታደጉ ግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ የሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ መረጃ አንደሚያመከከተው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ይኖራል። በዚህም ለመኸር ሰብል ምርት ተገቢ ቅድመ ጥንቃቄ ካልተደረገ የምርት ብክነት ሊያስከስት ይችላል ሲል ግብርና ሚኒስቴር አስገንዝቧል። በመሆኑም፦ - አርሶአደሮች፣ - አመራሮች…
በኦሮሚያ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ ተወሰነ።
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ፤ በክልሉ ሰብል በደረሰባቸው አካባቢዎች #ከ5ኛ_ክፍል_በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን አሳውቋል።
ቢሮው አሁን ላይ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሰብል መሰብሰቢያ ወቅት መሆኑን የገለፀ ሲሆን ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የደረሱ ሰብሎችን እንዳያበላሽ ከ5ኛ ክፍል በላይ የሆኑ ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን አስታውቋል፡፡
ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከሰብል ስብሰባ ሲመለሱ የባከነውን ክፍለ ጊዜ እንዲያካክሱ ማሳሰቢያ ተሰጥቷቸዋል።

#NEVACOMPUTER
ለምን ተጨማሪ ይከፍላሉ ? ነቫ ኮምፒውተር እንባላለን። እጅግ ዘመናዊ የሆኑ አዳዲስ ላኘቶፓች እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ አዉሮፓ ዩዝድ ላፕቶፓች እና ጌሚንግ ላኘቶፓች ከ 1 አመት ዋስትና ጋር በቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ። ለተማሪዎች ቅናሽ እናደርጋለን። ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ - https://yangx.top/nevacomputer
ስልክ ፤ +251912759900፣ +251920153333፣ +251967212223
👉 አድራሻ:- አዲስአበባ፣ መገናኛ ማራቶን የገበያ ማእከል (ከየካ ክፍለከተማ ፊት ለፊት) ምድር ላይ በ ዋናው በር መግቢያ እንገኛለን። Neva computer ማለቱን ያረጋግጡ እንዳይሸወዱ!

#HibretBank
የሕብረት ባንክ አጠቃላይ ካፒታል 9.3 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተገለጸ።
የባንኩ የሀብት አጠቃላይ ካፒታል 9.3 ቢሊዮን ብር መድረሱን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ ተናግረዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለውም፣ ባንኩ 1.3 ቢሊዮን ዶላር እሴት፣ ከ8,800 በላይ ሠራተኞች፣ ከ475 በላይ ቅርንጫፎች እንዳሉት፣ እንዲሁም ብድሩ 60 ቢሊዮን መሆኑን አስረድተዋል።
የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ ከ40 ቢሊዮን ወደ ከ60 ቢሊዮን በላይ መድረሱን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ አጠቃላይ የሀብት መጠኑም 83 ቢሊዮን ብር ነው ብለዋል።
ባንኩ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓሉን እያከበረ የሚገኝ ሲሆን፣ አቶ መላኩ ይህን ያሉትም በዚሁ መርሀ ግብር ተገኝተው ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ ነው።
አቶ መላኩ የባንኩን የየዓመቱ ጉዞ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፣ "በየ ዓመቱ ከ25 እስከ 30 በመቶ እያደገ የመጣ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም፣ "ብዙ የማኔጅመንት ሠራተኞች ተቀያይረዋል ሥራው ላይ ግን አንድም የተስተጓጎለ ነገር የለም" ሲሉ የሥራ ሂደቱን በተመለከት ተናግረዋል።
ሕብረት ባንክ የተመሠረተው በ1991 ዓ.ም ሲሆን፣ ዛሬ (ማክሰኞ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም) የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል።
መረጃው በአ/አ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

በመንግሥት መስሪያ ቤቶች " ያለ አላግባብ ወጪ ተድርጓል " ተብሎ በሂሳብ ምርመራ ከተረጋገጠው ገንዘብ እስካሁን 1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ተመላሽ ተደርጓል ተብሏል።
ይህ የተሰማው ከኦዲት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የ2015 ዓ/ም የአፈፃፀም ሪፖርት ነው።
እንደዚህ ሪፖርት መረጃ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ህግ ተጥሶ ወጪ በመደረጉ እንዲመለስ ያለው በአጠቃላይ 7.7 ቢሊዮን ብር በላይ ነው።
ከዚህ ውስጥ 1.3 ቢሊዮን ብር ተመላሽ እንደሆነ ተገልጿል።
- የጥሬ ገንዘብ ጉድትለት የተገኘባቸው፤
- መስሪያ ቤቱን ጭምር ለለቀቁ ሰዎች በደመወዝ መልኩ ወጪ የተደረገ ገንዘብ፤
- በሚሊዮኖች ብር ወጪ ተደርጎ ግዥ ተፈፅሟል ከተባለ በኃላ ደረሰኝ ቢገኝም ተገዝቷል የተባለው እቃ ለሂሳብ መርማሪ አካል ማቅረብ ያልቻሉ፤
- መክፈል ካለባቸው በሚሊዮን ብልጫ ያለው ገንዘብ ከፍለው የተገኙ መ/ቤቶች በርካታ እንደሆኑ ተነግሯል።
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተደረገ የሂሳብ ምርመራ ከላይ በተጠቀሱትና በሌሎች መንገዶች ህግ ተጥሶ ወጭ የተደረገው ገንዘብ ተመላሽ እንዲደረግ ለመስሪያ ቤቶቹ ማሳሰቢያ ተሰጥቶ ነበር።
በዚህ መሰረት መ/ቤቱ በ2013 ዓ/ም ባቀረበው የኦዲት ግኝት ላይ ያለ አግባብ ወጪ ያደረጉ ገንዘቡን እንዲመልሱ ከጠየቀው ገንዘብ እካሁን የተመለሰው 1.3 ቢሊዮን ብር እንደሆነ ታውቋል።
ሪፖርቱ ተመላሽ ይደረግ ካለው 7.7 ቢሊዮን ብር የተሟላ ሰነድ በማቅረብ የድምር ስህተት መኖሩን በማረጋገጥና በሌሎች ምክንያቶች 3.2 ቢሊዮን ብር ላይ ማስተካከያ መደረጉን ያሳያል።
ይህ ማስተካከያ ተደርጎ ከ4.4 ቢሊዮን ብር በላይ ለመንግሥት ተመላሽ እንዲሆን ቢጠበቅም እስካሁን የተገኘው 1.3 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው።
ከዚህ ባለፈ ከፍተኛ የሂሳብ አያያዝ ችግር እንዳለባቸው በሂሳብ ምርመራ የተደረሰባቸው መስሪያ ቤቶች ኃላፊዎቻቸው ከገንዘብ ቅጣት እስከ ማባረር የደረሰ እርምጃ መወሰዱ ተነግሯል።
የመስሪያ ቤቶቹ የበላይ ኃላፊዎች እና የፋይናንስ ኃላፊዎች በድምሩ 76 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለባቸው የተገለፀ ሲሆን ከመካከላቸው የሁለት ተቋማት የበላይ ኃላፊዎች ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል።
በሂሳብ አያያዝ ከፍተኛ ችግር አለባቸው የተባሉና እርምጃም ከተወሰደባቸው መካከል #ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች መስሪያ ቤቶች ይገኙበታል።
መረጃው የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ነው።

#Update 🔹" ችግር ላይ ላለዉ መምህር ተገቢ ያልሆነ መልስ ነው የተሰጠን " - መምህራን 🔸 " ችግሩን ለመፍታት መግባባት ላይ ተደርሶ ወደስራ የሚያስገቡ እንቅስቃሴዎች አሉ ፤ ከሰኞ ጀምሮ ወደአካባቢዉ እናቀናለን " - የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል ሃዲያ ዞን የባዳዋቾ ወረዳና የሾኔ ከተማ ትምህርት ቤቶች አሁንም አለመከፈታቸዉ ተሰምቷል። በባዳቾች ወረዳና ሾኔ ከተማ…
#ጠምባሮ
" መምህራን ኑሮ አቅቷቸው አብዛኞቹ ንብረታቸውን፣ ሞባይላቸውን እየሸጡ ነው " - የ3 ወር ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህር
መምህራን ደመወዝ ስላልተከፈላቸው ሥራ በማቆማቸው ምክንያት እስከዛሬ በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ትምህርት አልተጀመረም።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኘው ጠምባሮ ልዩ ወረዳ፣ ለተከታታይ 3 ወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን ሥራ እንዳቆሙና የዘመኑ የመማር ማስተማር ሒደትም እስከ አሁን እንዳልተጀመረ ገልጸዋል።
አንድ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ መምህር ፤ የ3 ወር ደመወዝ አላገኘንም መምህራን ኑሮ አቅቷቸው አብዛኞቹ ንብረታቸውን፣ ሞባይላቸውን እየሸጡ ነው፤ ትምህርት እስካሁን ያልጀመረበት ዋናው ምክንያት ደመወዝ አለመከፈሉ ነው ብለዋል።
እኚሁ መምር ደመወዝ ሊከፈል ያልቻለው ወረዳው ውስጥ ያሉ አስተባባሪዎች መምራት ስላልቻሉ ነው ብለዋል።
" ከክልል ደመወዝ ይላካል ከክልል የሚላከውን ገንዘብ በአንድ ቀን በውሎ አበል ያወጡታል በዚህም እኛን ችግር ውስጥ ጥለውናል ተማሪ ፣ ወላጆች ፣ ህፃናትም እንዲቸገሩ ሆኗል ፤ ተማሪዎች ትምህርት ባለመማራቸው አላስፈላጊ ሱስ ውስጥ እንስከመውደቅ እና ስደትን እንስከመምረጥ ድርሰዋል " ሲሉ ተናግረዋል።
" እኔም ከመምህርነት ውጭ ሌላ ስራ የለኝም ደመወዝ ስላልተከፈለኝ የምበላውን እየምጠጣውን አጥቻለሁ " ብለዋል።
ሌላው ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ መምህር መሰረታዊው የትምህርት ስራ እንዳይጀመር ያደረገው የደመወዝ ችግር ነው ብለዋል። ተጓዳኝ የልማት ችግሮች ፣ የፖለቲካ ምላሽ ከሚፈልጉ ጉዳዮችም መኖራቸውን አንስተዋል።
ተማሪዎች በበኩላቸው ፤ ወደ ትምህርት ሳይመለሱ ከ2 ወር በላይ እንደባከነ ገልጸዋል። ይህም ከፍተኛ የመደበል ስሜት እንዳሳደረ ጠቁመዋል።
አንድ አስተያየት ሰጪ ተማሪ ሌሎች በባከነው ጊዜ ምክንያት ሌሎች የሀገሪቱ ተማሪዎች ላይ መድረስ እንደሚያስቸግር ተናግሯል። ዕጣ ፋንታችንም አናውቅም ብሏል።
አንድ ወላጅ በበኩላቸው ለችግሩ መፍትሄ የሚሰጥ ጠፍቷል ሲሉ ተናግረዋል። ትውልዱ ወደ ጭለማ እየሄደነው ሲሉ አክለዋል።
የማዕከላዊ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ በፈቃዱ፣ በደመወዝ አለመከፈል የተነሳ የጠንባሮ ልዩ ወረዳን ጨምሮ እንደ ሀዲያ ዞን ባሉ አካባቢዎች የዘመኑ የመማር ማስተማር ስራ እንደተቋረጠ አምነዋል።
የችግሩ መንስኤ በበጀት እጥረት እና በተያያዥ ምክንያቶች ናቸው ብለዋል። ችግሩን ለመፍታት ጥረት እያደረግን ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በአዲስ አመት እንዴት የበጀት እጥረት ይከሰታል ተብለው ሲጠየቁ ፤ በዋናነት ከማዳበሪያ እዳ ጋር በተያያዘ እንደሆነ አመልክተዋል።
እዳው 5 ፣6 ፣ 7 ፣ 8 ዓመት የነበረ እንደሆነ ጠቁመው ያ እዳ መቆረጥና በየጊዜው በሚከሰተው የበጀት እጥረት ወረዳዎች ስለሚበደሩ ብድሩ ተከማችቶ ዛሬ ላይ መድረሱን ገልጸዋል።
ኃላፊው ለመፍትሔው፣ ከዞኖቹ የሥራ ኃላፊዎች ጋራ እየመከሩ እንደሆነ አስታውቀዋል።
የዚህ መረጃ ባለቤት ቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ አማርኛው አገልግሎት ነው።