TIKVAH-ETHIOPIA
#እንድታውቁት የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል። ከጥቅምት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በመስከረም ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ? - ቤንዚን በሊትር 77 ብር ከ65 ሳንቲም - ነጭ ናፍጣ በሊትር 79 ብር ከ75…
#እንድታውቁት
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።
ከጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ቀደም ሲል በስራ ላይ በነበረበት ዋጋ እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
ቀደም ሲል የነበረው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ስንት ነው ?
- ቤንዚን በሊትር 77 ብር ከ65 ሳንቲም
- ነጭ ናፍጣ በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም
- ኬሮሲን በሊትር 79 ብር ከ75 ሳንቲም
- ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 62 ብር ከ36 ሳንቲም
- ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 61 ብር ከ16 ሳንቲም
ምንጭ፦ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
@tikvahethiopia

🔹በሀገር ውስጥ ያሉ እና ጫት በሚጓጓዝበት መስመር ያሉ ሁሉም #ኬላዎች ሙሉ በሙሉ እንዲነሱ ተወስኗል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ገብረመስቀል ጫላ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር።
በዚህም መግለጫቸው ወደ ውጪ በሚላክ ጫት ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመከላከል መንግስት የተለያዩ እርምጃዎች መውሰድ መጀመሩን አስታውቀዋል።
በዚሁ መሠረት በጫት ላኪነት የንግድ ፍቃድ ዘንድሮ ጭምር ያወጡት ዳግም ምዝገባ እንዲያከናውኑ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል።
በጫት ንግድ የተሰማሩ አዲስም ሆኑ ነባር ነጋዴዎች የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀውን መስፈርት ማሟላታቸው እየተረጋገጠና ግዴታ እየገቡ ፍቃድ ይወስዳሉ ብለዋል።
ለዳግም ምዝገባው የሚኖራቸው ጊዜ እስከ ህዳር 15 /2016 ድረስ እንደሚሆን አሳውቀዋል።
በተጨማሪ ሚኒስትሩ ፤ በሀገር ውስጥ ያሉ እና ጫት በሚጓጓዝበት መስመር ያሉ ሁሉም ኬላዎች ሙሉ በሙሉ እንዲነሱ መወሰኑንም ይፋ አድርገዋል።
" ወደ ውጪ በሚላክ ጫት ላይ የሚፈፀሙ ህገ ወጥ ተግባራት እየበዙ መጥተዋል " ያሉት ሚኒስትሩ " በዚህም ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ከሚላክ ጫት የምታገኘው ገቢ ከዓመት ዓመት እየቀነሰ ነው " ብለዋል።
ለአብነትም በ2015 ወደ ውጪ ከላከችው ጫት የተገኘው ገቢ ከቀዳሚው ዓመት ከ144 ሚሊዮን ዶላር በላይ ቅናሽ ማሳየቱን ጠቅሰዋል።
ኮንትሮባንድን ጨምሮ የተለያዩ ህገ ወጥ ተግባራት ለዚህ ምክንያት መሆናቸውን ሚኒስትሩ ተናግረዋል።
ይህንኑ ለማስተካከል ሲባል ሁሉም ጫት ላኪ ነጋዴዎች በሚቀጥሉት 15 ቀናት ዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ ተወስኗል ብለዋል።
አንዳንዶቹ ነጋዴዎች ፍቃዳቸውን ለሌላ ወገን በማስተላለፍ ያልተገባ ጥቅም እያገኙ መሆኑንም ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ በ2013 ከጫት ወጪ ንግድ 402 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ፣ በ2014 ዓ/ም 392 ነጥብ 2ሚሊዮን ዶላር ፣ በ2015 ዓ/ም ደግሞ 248 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ማግኘቷ ተነግሯል።
መረጃው የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ነው።

#ትግራይ የትግራይ ጊዜዊ አስተዳደር ፕረዚደንት 6 የዞን ከፍተኛ አመራሮችን ከስልጣን አነሱ። የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከስልጣን ያነሱዋቸው ፦ - የምስራቅ - የደቡብ - የማእከላይ - የደቡብ ምስራቅ - የሰሜናዊ ምእራብ እና የምእራብ ዞን የህዝብ ግንኙነት ፅህፈት ሃላፊዎች ናቸው። ሃላፊዎቹ ከፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም በተፃፈ…
#Tigray
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ተጫማሪ አራት ከፍተኛ አመራሮችን ከስልጣን አነሱ።
ከስልጣን ያነሷቸው ፦
- አቶ አለም ገ/ዋህድ የህወሓት የፓለቲካዊ ጉዳዮች ሃላፊና ዋና ፓሊት ቢሮ አባል ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕረዚደንት አማካሪ
- የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ሊያ ካሳ ከደቡባዊ ምስራቅ ዋና አስተዳዳሪ
- የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባል አቶ ተኽላይ ገ/መድህን ከሰሜናዊ ምእራብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
- የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባል አቶ አማኒኤል አሰፋ ከጊዚያዊ አስተዳደር ቺፍ ካቢኔ ሰክሬታሪያት ነው።
በትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ ተፅፎ ቁጥር ፣ ማህተምና ቲተር ያረፈበት ደብዳቤ እንደሚያመለክተው አራቱ ከፍተኛ አመራሮች ለሰጡት መንግስታዊ አገልግሎት በማመስገን ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ ከጥቅምት 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ በጊዚያዊ አስተዳደሩ ከነበራቸው ሃላፊነት መነሳታቸው ይገልፃል።
ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ የምስራቅ ፣ የደቡብ ፣ የማእከላይ ፣ የደቡብ ምስራቅ ፣ የሰሜናዊ ምእራብ ና የምእራብ ዞን የህዝብ ግንኙነት ፅህፈት ቤት ሃላፊ 6 ከፍተኛ አመራሮች ከስልጣን ማሰናበታቸው መዘገባችን ይታወሳል።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከስልጣን ያነሱዋቸው ከፍተኛ አመራሮች ቁጥር የአሁኑን ጨምሮ 10 ደርሷል ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ዘግቧል።
Via @tikvahethiopiatigrigna

ሰላም አዲስ!
በ4 ኪሎ ፣ ቱሉ ዲምቱ፣ ቀበና፣ ቤላ፣ ኮተቤ፣ አዲሱ ገበያ፣ አስኮ፣ እንጦጦ፣ ፊጋ፣ ሰበታ፣ ቀራንዮ እና አካባቢዎች ያልተገደበ ኢንተርኔት ፍጥነት ያለው ኔትወርክ መጥቶልናል።
የ07 ኔትዎርክን እንቀላቀል ማርሻችንን ወደ ላቀ ስኬት እንቀይር።
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/SafaricomET
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/safaricomet/
ትዊተር- https://twitter.com/SafaricomET
ሊንክዲን- https://www.linkedin.com/company/safaricom-ethiopia/
ቴሌግራም- https://yangx.top/Safaricom_Ethiopia_PLC
#SafaricomEthiopia #FurtherAheadTogether

@samcomptech
⭐ አዳዴስ ላፕቶፕች ገብተዋል!!!!
ለተማርዎች፣ ለቤሮ ሰራተኞች, ለጌመሮች, ለቪዴዮ ኢዴተሮች ,ለግራፌክስ ሰሬዎች , ለዴዛይነሮች አዳዴስ ላፕቶፕች እና ስልኮች በቅናሽ እና ከአንድ አመት ዋስትና ጋር እናቀርባለን።
🔵 @samcomptech
በሚገርም ፍጥነት ፣ ቅለት እና ከ 10 ሰሀት በላይ የባትሪ ቆይታ ያላቸዉ ዘመናዊ ላፕቶፖች አሉን ፦
ቴሌግራም ላይ ሁሉም ዝርዝር አለ በመቀላቀል የሜፈልጉትን ይምረጡ ።
🔵 https://yangx.top/samcomptech 🔵
🔼
@sww2844
ስልክ
📞 0928442662
📞 0940141114
ለተማርዎች፣ ለቤሮ ሰራተኞች, ለጌመሮች, ለቪዴዮ ኢዴተሮች ,ለግራፌክስ ሰሬዎች , ለዴዛይነሮች አዳዴስ ላፕቶፕች እና ስልኮች በቅናሽ እና ከአንድ አመት ዋስትና ጋር እናቀርባለን።
በሚገርም ፍጥነት ፣ ቅለት እና ከ 10 ሰሀት በላይ የባትሪ ቆይታ ያላቸዉ ዘመናዊ ላፕቶፖች አሉን ፦
ቴሌግራም ላይ ሁሉም ዝርዝር አለ በመቀላቀል የሜፈልጉትን ይምረጡ ።
@sww2844
ስልክ
📞 0928442662
📞 0940141114
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት / መንግሥት ኦነግ ሸኔ እያለ የሚጠራው የታጠቀ ቡድን / በተናጠል ባወጣውና ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ተመሳሳይነት ባለው መግለጫ ፤ በታንዛኒያ ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው ምዕራፍ የሰላም ንግግር ዛሬ መጠናቀቁን አሳውቋል። በአንዳንድ አንኳር የሆኑ ጉዳዮች ላይ መግባባት ላይ መደረሱን የገለፀው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ነገር ግን ቁልፍ በሆኑ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በዚህኛው…
#Update
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ የሁለተኛ ዙር የሰላም ንግግር መጀመሩን " ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ " ዘግቧል።
ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ባወጣው ዘገባ የሰላም ንግግሩ ጥቂት ቀናትን እንዳስቆጠረና ከሁለቱም ወገኖች የተወጣጡ የጦር አባላት ተወካዮች በተገኙበት እየተካሄደ መሆኑን ያስረዳል።
ከዚህ ቀደም ራስ ገዝ ግዛት በሆነችው ዛንዚባር የተካሄደውን ድርድር የምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ)፣ አሜሪካ፣ ኖርዌይ እና ኬንያ አስተባባሪ እና አሸማጋይ ሚና መውሰዳቸው ይታወሳል።
አሁን የተጀመረውን ንግግር ማን እንደሚያደራድር ግልጽ ባይሆንም፣ ኢጋድ ከዚህ ቀደም የነበረውን ሚና ሳያስቀጥል እንዳልቀረ በቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ዘገባ ተጠቅሷል።
ከዚህ በተጨማሪ " አዲስ ስታንዳርድ " ድረገፅ ሁለት የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው በሰላም ውይይቱ ላይ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መሪ ኩምሳ ደሪባ / ጃል ማሮ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።
ጃል ማሮ በሦስተኛ ወገን አደራዳሪዎች አመቻችነት በምዕራብ ኦሮምያ ከሚገኝ ጫካ ወደ አቅራቢያው ወደሚገኘው የደንቢዶሎ አውሮፕለን ማረፊያ እንዲበር ከተደረገ ለኃላ ወደ ድርድሩ ቦታ በተዘጋጀለት ሂሊኮፕተር መጓዙን ተነግሯል።
በዚህም ጃል ማሮ ለመጀመሪያ ግዜ ከፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ፊት ለፊት ተገናኝቶ ለውውይት መቀመጡ ተገልጿል።
እንደ ዘገባው ከሆነ ባለፉት ሳምንታት የፌደራል መንግሥት እና የኦሮሚያ ክልል መንግስሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች እንዲሁም ሁለት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ተሳታፊ የሆኑበት ውጤታማ የተባለ የፖለቲካ ውይይቱ ተካሂዷል።
ውይይቱ ውጤታማ ስለነበር እና በዚህም ምክንያት የፌደራል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች የተሳተፉበት ውይይት ትላንት ጥቅምት 27/2016 ዓ/ም በታንዛኒያ ዳሬሰላም መጀመሩን ተነግሯል።
ከሁለቱም ወገን ከሳምንታት በፊት በተካሄደው በቀደመው የፖለቲካ ውይይት ተካፋይ የነበሩ ከፍተኛ አመራሮች ድርድሩ በስኬት ከተከናወነ ለፊርማ ሥነ ስርአቱ ተካፋይ እንደሚሆኑ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ተናግረዋል።
ውይይቱን በማመቻቸት ረገድ ኢጋድ ትልቁን ሚና መጫወቱን ፤ የኢጋዱ ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዋና አወያይ መሆናቸውን " አዲስ ስታንዳረድ " ድረገፅ ስማቸው ይፋ እንዳይሆን የፈለጉ የዲፕሎማቲክ ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ባወጣው ዘገባው ላይ ሰፍሯል።
እስካሁን ስለንግግሩ ከኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የተባለ ነገር የለም።
ከስድስት ወራት በፊት በታንዛኒያ ዛንዚባር በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ድርድር በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለመግባባት ባለመቻሉ ያለውጤት መበተኑ አይዘነጋም። ይሁን እንጂ ሁለቱም በተናጠል ባወጡት መግለጫ ውይይት ጠቃሚ እንደነበር አሳውቀው ነበት።
መረጃው የ " ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ " እና " አዲስ ስታንዳርድ " ድረገፆች ነው።

" የመኪና ባለንብረቶች መኪና ስታሳጥቡ በተቻለ መጠን ከስፍራው አትራቁ ፤ ወይም ቁልፍ ጥላችሁ ባትሄዱ ይመረጣል " - አዲስ አበባ ፖሊስ
እንዲያጥብ የተሰጠውን ተሽከርካሪ ሰርቆ የተሰወረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ እንዲያጥብ የተሰጠውን ተሽከርካሪ ሰርቆ ከአዲስ አበባ በመውጣት ከተሰወረ በኃላ ደብረ ብርሃን ከተማ ላይ ከነተሽከርካሪው ሊያዝ ችሏል።
የፖሊስ መረጃ ግለሰቡ " ስራ በማጣት ተቸግሬአለሁ " በሚል ምክንያት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አባዶ ገደራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የመኪና እጥበት አገልግሎት የሚሰጡ ወጣቶችን ጠይቆ ስራ እንደጀመረ ያሳያል።
ስራ በጀመረ በሶስተኛው ቀን ግን ጥቅምት 22 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ገደማ ሲሆን የግል ተበዳይ የሰሌዳ ቁጥር " ኮድ 3-B12112 አ.አ " የሆነች ተሽከርካሪያቸውን እንዲያጥብላቸው ከነቁልፉ በእምነት ቢሰጡትም ተሽከርካሪውን አስነስቶ ከአዲስ አበባ ውጪ ይዞ መሰወሩን የአባዶ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ገልጿል።
ፖሊስ የግል ተበዳይን አቤቱታ ተቀብሎ ክትትል ሲያደርግ ከቆየ በኋላ ተጠርጣሪው መኪናውን ይዞ ወደ ሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን ከተማ እንደተጓዘ በማረጋገጥ እና ወደ ስፍራው በመሄድ ከነተሽከርካሪው በቁጥጥር ስር ሊያውለው ችሏል፡፡
ፖሊስ በከተማው ለሚፈፀሙ የተሽከርካሪ ስርቆቶች በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ችግሮች መካከል አሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች በቂ ጥንቃቄ አለማድረጋቸውና መዘናጋታቸው ነው ያለ ሲሆን በተለይም መኪናቸውን በሚያሳጥቡበት ወቅት በተቻለ መጠን ከስፍራው ባይርቁ አልያም ቁልፍ ጥለው ባይሄዱ ይመረጣል ብሏል።
#AddisAbabaPolice

#AddisAbaba
የአዲስ አበባ ፖሊስ ፤ አገልግሎት ፈላጊ በመምሰል እና አሽከርካሪዎችን በማስፈራራት ሁለት ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ማዋሉን ገለጸ።
የተሰረቁት ተሽከርካሪዎችም ተመልሰዋል ብሏል።
እንደ ፖሊስ መረጃ ጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ሁለት ግለሰቦች ከሌሊቱ 6 ሰዓት ገደማ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- B15712 አ.አ አሽከርካሪን ከገርጂ ወደ መገናኛ እንዲያደርሳቸው ከተስማሙ በኋላ አሽከርካሪውን #በመደብደብ ተሽከርካሪውን ቀምተው ያመልጣሉ፡፡
የወንጀሉ መፈፀም ሪፖርት የደረሰው የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ባደረገው ክትትል ወንጀል ፈፃሚዎቹን ከእነ ተሽከርካሪው በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ተገልጿል።
እነዚሁ ወንጀል ፈፃሚዎች ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ/ም በተመሳሳይ ዘዴ አሽከርካሪን በማስፈራራትና በመደብደብ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- A75796 አ.አ ተሽከርካሪን ይዘው ከተሰወሩ በኋላ የሰረቁትን መኪና #በ200_ሺህ_ብር እንደሸጡ እና ገዢውም አሳልፎ ለሌላ ግለሰብ እንደሸጠው ፖሊስ አደረኩት ባለው ምርመራ ማረጋገጡን ገልጿል።
ፖሊስ የተሰረቁትን ሁለት ተሽከርካሪዎች ማስመለሱን ገልጾ በአጠቃላይ በዚህ የወንጀል ድርጊት ተሳትፎ አላቸው የተባሉ 5 ግለሰቦች ተይዘው ምርመራ የተጣራባቸው ነው ብሏል።
በግለሰቦቹ ላይ ክስ እንዲመሰረት መዝገቡን ለአቃቤ ህግ መላኩንም አስታውቋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ፤ የተሰረቁ ንብረቶችን የሚገዙ ህገ-ወጦች ለመሰል ወንጀል መበራከት ምክንያት ሆነዋል ያለ ሲሆን የተሰረቁ እቃዎችን የሚገዙ ህገ-ወጦችን ለመቆጣጠር እየሰራ ያለውን ስራ እንደሚያጠናክር አሳውቋል።

ቴክኖ ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ ምርጫዎ ያድርጉ!
በአዲሱ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ እንደፍላጎትዎ ከአንዱ ማሳያ ወደ ሌላ እንዲገለብጡ የሚያስችል ልዩ ባለሁለት ስክሪን ዲዛይን ያለው ፣ ሁለቱንም ማያ ገጾች በተመሳሳይ ጊዜ መጠቀም ወይም በቀላል የእጅ ምልክት መቀያየር የሚችሉ ሲሆን በማንኛው ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ሁሉንም አይነት አገልግሎት በብቃት የሚያከናውኑበት ዘመናዊ ስልክ ነው። የቴክኖ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ የሞባይል ስልክ ብቻ ሳይሆን የሚኮሩበት ምርጫ ነው።
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia

ስኬትዎ የኛም ስኬት ነው!
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ
https://yangx.top/Globalbankethiopia123
#Globalbankethiopia #sharedsuccess
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን
የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ
https://yangx.top/Globalbankethiopia123
#Globalbankethiopia #sharedsuccess
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ የሁለተኛ ዙር የሰላም ንግግር መጀመሩን " ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ " ዘግቧል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ባወጣው ዘገባ የሰላም ንግግሩ ጥቂት ቀናትን እንዳስቆጠረና ከሁለቱም ወገኖች የተወጣጡ የጦር አባላት ተወካዮች በተገኙበት እየተካሄደ መሆኑን ያስረዳል። ከዚህ ቀደም ራስ ገዝ ግዛት በሆነችው…
#Oromia
ምንም እንኳን እስካሁን ድረስ በመንግሥትም ሆነ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (መንግሥት ኦነግ ሸኔ እያለ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን) በኩል ይፋዊ መግለጫ ሆነ ማብራሪያ ባይሰጥም በታንዛኒያ፣ ዳሬሰላም ውስጥ ሁለተኛው ዙር የሰላም ድርድር መጀመሩን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ገልጸዋል።
ዲፕሎማቲክ ምንጮች እንደገለፁት ድርድሩ እየተመራ ያለው በጦር አዛዦች ነው።
የመንግሥት የተደራዳሪ ቡድን የሚመራው በሀገር መከላከያ ሰራዊት የምዕራብ ዕዝ አዛዥ በነበሩት ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ሲሆን በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በኩል ደግሞ በኩምሳ ድሪባ (ጃል መሮ) ነው።
ጃል መሮ ከወለጋ ጫካ በኢጋድ፣ በአሜሪካ፣ በኖርዌይ መንግሥታት አስተባባሪነት ነው በአውሮፕላን ወደ #ኬንያ ከዛም ታንዛኒያ እንዲገቡ የተደረጉት።
ከጃል መሮ በተጨማሪ የደቡብ ኦሮሚያ አዛዡ ገመቹ ረጋሳ (ጃል ገመቹ አቦዬ) ከነበሩበት ቦረና አካባቢ በኬንያ አድርገው ወደ ዳሬሰላም እንዲገቡ መደረጉን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ተናግረዋል።
ሁለተኛው ዙር የሰላም ድርድር እንዲሳካ ኢጋድ፣ አማሪካ፣ ኖርዌይ፣ ኬንያ ድጋፍ እና የማመቻቸት ስራን እየሰሩ ነው ተብሏል።
በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መሪዎች ከመንግሥት ጋር ፊት ለፊት መገናኘታቸው ለሰላም ድርድሩ ተስፋ እንደሰጠው ተነግሯል።