TIKVAH-ETHIOPIA
#DigitalLottery አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ ሚያዚያ 25 ቀን 2015 በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0102013522 ሆኖ ወጥቷል። 👉 3 ሚሊዮን ብር - 0102013522 👉 1,200,000 ብር - 0100663609 👉 800 ሺህ ብር - 0100706800 👉 400 ሺህ ብር - 0100750353 (ተጨማሪ የዕጣ…
#DigitalLottery
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ/ም በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል።
3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 011851289 ሆኖ ወጥቷል።
👉 3 ሚሊዮን ብር - 0111851289
👉 1,200,000 ብር - 0111137546
👉 800 ሺህ ብር - 0112042798
👉 400 ሺህ ብር - 0110682365
👉 250 ሺህ ብር - 0111989047
(ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች ከላይ ተያይዘዋል)
ምንጭ፦ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
@tikvahethiopia

የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። በአዲስ አበባ ከተማ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዋጋ ማስተካከያው ከሚያዝያ 24 ቀን 2015 ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። በዚሁ መሠረት፡ - - ቤንዚን 👉 በሊትር 69 ብር ከ43 ሳንቲም ብር - ነጭ ናፍጣ 👉 በሊትር…
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።
የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገልጿል።
#የሁሉም_ነዳጅ_ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በግንቦት ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚሁ መሠረት :-
1. ቤንዚን ----- ብር 69.52 በሊትር
2. ነጭ ናፍጣ ---- ብር 71.15 በሊትር
3. ኬሮሲን ---- ብር 71.15 በሊትር
4. የአውሮፕላን ነዳጅ ---- ብር 65.35 በሊትር
5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ ---- ብር 57.97 በሊትር
6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ ---- ብር 56.63 በሊትር
መረጃው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር / ኤፍቢሲ ነው።

#አቢሲንያ_ባንክ
ወደ ቅርንጫፎች መሄድ ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው የአቢሲንያ ባንክ አካውንት መክፈት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
አፖሎ መተግበሪያን በማውረድ ካሉበት ሆነው አካውንት በቀላሉ ይክፈቱ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
ስለ አፖሎ የዲጅታል ባንክ መተግበሪያ አጠቃቀም እና የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የአፖሎ የቴሌግራም ቻነልን ይቀላቀሉ።
https://yangx.top/apollodigitalproduct
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#4freemarket
#አስፈላጊ_ምርቶች ፤ በተመጣጣኝ_ዋጋ
ለተጨማሪ ማብራሪያ የቴሌግራም ገፃችን : https://yangx.top/forfreemarket
አነስተኛ የልብስ እና ጫማ ማጠቢያ
👉 ለጫማ ለልብስ ቦታ የማይዝ
👉 ለፓንት፣ ቦክሰር እና ካልሲ
👉 ለቲሸርት
👉ለዳይፐር
አድራሻ ፦ ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጊቢ ውስጥ
ስልክ፦ 0911255787፣ 0983360606
ጥራት መለያችን ነው!

#ጥቆማ
ሁለት ዙር ብቻ በቀረው የሥራ ፈጠራ እና መሰረታዊ የፋይናንስ ክህሎት ስልጠና ይሳተፉ።
ስቴም ፓወር (STEMpower) ከቪዛ (Visa) እና ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጁት የሥራ ፈጠራ እና መሰረታዊ የፋይናንስ ክህሎት ስልጠና ላለፉት ሁለት ዓመት ከሶስት ወር ሲካሄድ ቆይቷል።
በእነዚህም ጊዜያት ሰባት ዙር ስልጠናዎች ተካሂደው ወደ 2100 የስራ ፈጠራ ፍላጎት ያላቸው እና በተለያየ የስራ ዘርፍ ሰልጣኞች የሰለጠኑ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ ከ45 በላይ የሚሆኑት ስራ ፈጣሪ Startups እንዲመሰረቱ እና እንዲጠነክሩ እገዛ ተደርጎላቸዋል።
አሁን የ9ተኛ ዙር ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን፣ እርሶም ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጫን ይመዝገቡ።
ስልጠናው #በነጻ የሚሰጥ ሲሆን በዚህኛው ዙር ለ 200 ሰልጣኞች ስልጠናው ይሰጣል።
መመዝገቢያ ሊንክ፡ https://forms.office.com/r/BniiDzNp64

* 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር *
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
- ለፌደራል መንግስት መደበኛ ወጪዎች ብር 369 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር፣
- ለካፒታል ወጪዎች ብር 203 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር፣
- ለክልሎች የሚሰጥ ድጋፍ ብር 214 ነጥብ 07 ቢሊየን ብር፣
- ለዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈጸሚያ ድጋፍ 14 ቢሊየን ብር በጠቅላላው 801 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ሆኖ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡
ምክር ቤቱም በቀረበው የፌዴራል መንግሥት የ2016 በጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ ግብዓቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ወርሃዊ የድምጽ እና ዳታ ጥቅሎች አዳዲስ የጥቅል አማራጮችን ጨምረውና ተሻሽለው ቀረቡ!
ወርሃዊ የድምጽ እና ዳታ ጥቅሎችን በመግዛትዎ ከሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ በተጨማሪ ወሩ ሳይጠናቀቅ የዳታ ጥቅሉን ተጠቅመው ከጨረሱ ከመደበኛው የኢንተርኔት ታሪፍ በ55% ቅናሽ 1 ሜ.ባ በ9 ሳንቲም ብቻ አገልግሎት ያገኛሉ።
ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ያገኟቸዋል

Photo
" ተጠርጣሪው ከፀጥታ ሀይል ለማምለጥ ሲል በሻፋሞ ጫካ ለጫካ ሲዘዋወር ነበር " - የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ
ፀጋ በላቸውን በማፈን የተጠረጠረውና በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው ዋና ሳጂን የኋላ መብራት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል።
የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ፤ በወ/ሪት ፀጋ በላቸው የጠለፋ ወንጀል ተጠርጥሮ በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ የጸጥታ ሀይሉ ባደረገው ክትትል በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋለው በሀገረ ሰላም ወረዳ መሆኑ ተገልጿል።
ተጠርጣሪው ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ከፀጥታ ሀይል ለማምለጥ ሲል በሻፋሞ ጫካ ለጫካ ሲዘዋወር እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን የፀጥታ ኃይል አባላት ከበባ ውስጥ በማስገባት ለመያዝ መቻሉ ተመላክቷል።
ተጠርጣሪው አከባቢ በመቀየር ፍለጋውን አስቸጋሪ ቢያደርግ ማህበረሰቡን በማሳተፍ በተደረገው አሰሳ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ላይ በሀገረ ሰላም ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፀጥታ ቢሮው አሳውቋል።
ተጠርጣሪው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈጸም ሲጠቀምባቸው ከነበሩ አንድ ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያና ሽጉጥ ጋር መያዙም ተገልጿል።
#ኢብኮ
@tikvahethiopia
ፀጋ በላቸውን በማፈን የተጠረጠረውና በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው ዋና ሳጂን የኋላ መብራት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል።
የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ፤ በወ/ሪት ፀጋ በላቸው የጠለፋ ወንጀል ተጠርጥሮ በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ የጸጥታ ሀይሉ ባደረገው ክትትል በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋለው በሀገረ ሰላም ወረዳ መሆኑ ተገልጿል።
ተጠርጣሪው ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ከፀጥታ ሀይል ለማምለጥ ሲል በሻፋሞ ጫካ ለጫካ ሲዘዋወር እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን የፀጥታ ኃይል አባላት ከበባ ውስጥ በማስገባት ለመያዝ መቻሉ ተመላክቷል።
ተጠርጣሪው አከባቢ በመቀየር ፍለጋውን አስቸጋሪ ቢያደርግ ማህበረሰቡን በማሳተፍ በተደረገው አሰሳ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ላይ በሀገረ ሰላም ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፀጥታ ቢሮው አሳውቋል።
ተጠርጣሪው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈጸም ሲጠቀምባቸው ከነበሩ አንድ ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያና ሽጉጥ ጋር መያዙም ተገልጿል።
#ኢብኮ
@tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
DEVELON (ዲቬሎን) የሚለው አዲሱ የዱሳን ስያሜ የ Develop (“ማደግ”) እና Onward (“ወደፊት”) ቃላቶች ውህድ ሲሆን፤ በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዘርፍ ያሳረፍነዉን ትልቅ አሻራ በማጎልበት በጎ ነገሮችን ይዘን “ወደፊት ለማደግ” ያለንን ምኞት ያንፀባርቃል።
• ከአዲሱ የብራንድ ስያሜ ለዉጥ ውጭ ምንም አይነት ውጫዊ ገፅታም ሆነ ውስጣዊ የማሽኑ አካላት ላይ ለውጥ አልተደረገም።
• ኦርጅናል መለዋወጫ፣ አስተማማኝ፣ ቀልጣፋና እና ተደራሽነት ያለው የጥገና አገልግሎት መለያችን ናቸው።
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃላ/የተ/የግ/ማ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://yangx.top/MYWISHENT
+251-913-356384 +251-912-710661 +251-910-626917 +251-928-414395
+251-911-606068 +251-922-475851 +251-935-409319 +251-911-602664

#Update
በአዲስ አበበ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በኢማሞች ህብረት የአቋም መግለጫ ተሰጥቷል።
መግለጫው ፤ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ እየተፈፀመ የሚገኘዉን የመስጅድ ፈረሳ በመቃወም በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አንዋር እና ኑር መስጅዶች ህዝበ-ሙስሊሙ ድምፅ በማሰማቱ ምክንያት በተከሰተዉ ችግር በሰዉ ሕይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱን አስትውሷል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ብዙ ዜጎች በህግ ጥላ ስር ይገኛሉ ብሏል።
የኢማሞች ህብረት ፤ በሸገር ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የመስጆዶች ፈረሳ ፍፁም ተገቢ ባለመሆኑ የሚያወግዝ መሆኑን ገልጾ የሚመለከተው አካል አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥያቄውን አቅርቧል።
በተጨማሪም የኢማሞች ህብረት በሸገር ከተማ እየተፈፀመ የሚገኘዉን የመስጅድ ፈረሳ እና ከዚህ ጋር በተያያዘ በምዕመናን ላይ የተወሰደዉን ተገቢ ያልሆነ እርምጃ በፅኑ አውግዞ ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል።
1. ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ ዙልቂዕዳ ወር መጨረሻ ድረስ በሁሉም መስጅዶች ቁኑት እና ዱዓ አንዲደረግ ጥሪ አስተላልፏል።
2. በሁሉም መስጂዶች የፊታችን ጁሙዓ የኩጥባ ይዘት በሠላም፣ በአንድነት እና በሰብር ላይ እንዲያተኩር እና ህብረተሰቡ ይበልጥ በሚረዳው በአማርኛ ቋንቋ ዳዕዋ እንዲደረግ ጥሪ አስተላልፏል።
3. በነገዉ እለት ሐሙስ ዙልቂዕዳ 19 ፤ 1444 ዓ.ሂ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በመፆም፤ በሰደቃ፣ በዱዓ እና በኢስቲግፋር ወደ አላህ በመቃረብ እና አላህ የተፈጠረውን ችግር እንዲያነሳልን እንዲለምን ጥሪ ቀርቧል።
4. በተፈጠረዉ ችግር ሕይወታቸዉ ያለፈ እና የተጎዱ ቤተሰቦችን ሙስሊሙ ማህበረስብ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ባዘጋጀው የባንክ ቁጥሮች እንዲረዳ ጥሪ ቀርቧል።
ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጊያ ፦
• የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጦር ሀይሎች ቅርንጫፍ 1000530094182
• ሂጅራ ባንክ 7030
• ዘምዘም ባንክ 220200
የአካውንት ስም ፦ አዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት እርዳታ ማሰባሰቢያ
5. የጁምዓ ሰላት በሠላም ተሰግዶ እንዲጠናቀቅ እና ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሰላም ወደ ቤቱ እንዲመለስ ጥሪ ቀርቧል።

#እንድታውቁት
የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ፤ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግብር ክፍያ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መክፈል እንደሚቻል አስታውቋል።
ቢሮው ምንም እንኳን በተለምዶ የጣራና ግድግዳ የቤት ግብር በመደበኛነት መከፈል የነበረበት እስከ የካቲት ሰላሳ ድረስ ቢሆንም የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግብር አዲስ የተጀመረ በመሆኑ ነዋሪዎች ጉዳያቸውን በማስረዳት እስከ ሰኔ ሰላሳ ድረስ መክፈል ይችላሉ ብሏል።
ግብር ከፋዮች እንዴት መስተናገድ እንዳለባቸው በየቅርንጫፉ በሚስተናገዱበት ወረዳ መመሪያ መቀመጡን የገለፀው የገቢዎች ቢሮ ፤ ግብር ከፋዮች እስካሁን ያልከፈሉበትን ምክንያት በማቅረብ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ መክፈል ይችላሉ ብሏል።
የከተማ ቦታና ቤት ግብር አከፋፈሉ የግልና የንግድ በሚል ልዩነት ቢኖረውም የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብቻ ሳይሆን በከተማ ውስጥ ያሉ ከመኖሪያ እስከ ህንጻዎች ድረስ ያሉ ቤቶችን በሙሉ የሚመለከት መሆኑ ተገልጿል።
ግብሩ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረው ከ1937 አ.ም ጀምሮ ሲሆን በ1968 አ.ም ማስተካከያ የተደረገበትና የኪራይ ተመኑ በየግዜው ወቅታዊ እንደሚደረግ አዋጁ ሲወጣ መደንገጉንም ተመላክቷል።
በመሆኑም አዋጁ ሲወጣ እነዚህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያልነበሩ በመሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት ያለው ኪራይ ምን ይመስላል የሚለውንም በማጥናት ከተማ ውስጥ ያሉ ቤቶች ወደ ግብር ስርዓቱ እንዲገቡ በአዋጁ መካተታቸውን የአዲስ አበባ የገቢዎች ቢሮ አሳውቋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

#ብርሃን_ባንክ
የብርሃን ባንክ ባርኮት ፔይ (Barkot pay) መተግበሪያ
- ለቤተ እምነቶች አሥራት፣ መባ፣ ልዩ ሥጦታ እና ቃል የተገቡ የቤተእምነት ገቢዎችን በተለያየ አማራጭ መሰብሰብ የሚያስችል
- አባላት ለሰጡት ስጦታ የምስጋና መልዕከት ወዲያውኑ በስልካቸው እንዲደርሳቸው የሚያደርግ
- ቤተእምነቶች ያላቸውን አባላት ዝርዝር መረጃን በዘመናዊ መልኩ በቀላሉ ማደራጀት የሚያስችል
- አስፈላጊውን የምዕመናን ሪፖርት በማቅረብ የቤተእምነቶች አስተዳደር ስርአትን ቀላል የሚያደርግ ነው፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ!
#barkotpay #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #berhanbank

#AddisAbaba
የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ኃይል አዲስ አበባ ውስጥ " ተከታታይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን " ላካሂድ ነው አለ።
ግብረ ኃይሉ በላከው መግለጫ ፤ " በተለያዩ ጊዜያት የአዲስ አበባ ከተማን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ሲያካሄድ ቆይቷል " ብሏል።
አሁን ላይ " በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍጠር የተዘጋጁ ኃይሎች እንዳሉ ደርሼባቸዋለሁ " ያለ ሲሆን " ይህንን ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ ተከታታይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን አካሂዳለሁ " ሲል አሳውቋል።
ኅብረተሰቡ ይህን አውቆ ትብብር እንዲያደርግ ፤ በአካባቢው ላይ " ፀጉረ ልውጦች" ን ሲመለከት ጥቆማ እንዲሰጥ እና አካባቢውን እንዲጠብቅ አሳስቧል።
ኅብረተሰቡ አጠራጣሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙት በ987፣ 991 እና 816 ነፃ የስልክ መስመሮች እንዲሁም በስልክ ቁጥር ፦
+251111110111፣
+251115526303፣
+251115524077፣
+251115543678
+251115543681፣
+251115543684፣
+251115543804፣
+251115312208፣
+251115312223፣
+251115312247፣
+251115312220፣
+251115312063፣
+251115312033፣
+251115312131፣
+251115312221፣
+251115312042፣
+251115312005 ጥቆማዎችን በፍጥነት በመስጠት ወይም በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታ ኃይሎች መረጃውን በአካል በማድረስ ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል ሲል ጥሪውን አቅርቧል።
የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ በቀጣይ የሚደርስበትን ውጤት ለሕዝብ እየገለፅኩኝ እሄዳለሁ ብሏል።

ፎቶ ፦ በአዲስ አበባ የቤት (የማይንቀሳቀስ) ንብረት ግብር ክፍያ ተጀምሯል።
ከመሬት ጋር ከተያያዘ ንብረት መንግሥት የሚያገኘው ገቢ አነስተኛ በመሆኑ በመሬት እና በሕንፃዎች ላይ ዋጋን መሰረት ያደረገ ግብር መጣል በማስፈለጉ በከተሞች አካባቢ ያሉ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ ግብር ለመሰብሰብ የሚያስችልን ሕግ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፀደቀ ወራቶች አልፏል።
መንግሥት ከንብረት የሚሰበሰበውን ግብር ለከተሞች መሰረተ ልማቶች እና ፍላጎትን ለማጣጣም እንደሚያውለው ገልጿል።
በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወይም ኮንዶሚኒየሞችን እና ሪል ስቴቶችን ጨምሮ በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ቤቶች የቤት ግብር እንዲከፍሉ ተወስኖ ሥራው ተጀምሯል።
ዛሬ በተለያዩ ክ/ከተማዎች ዜጎች የኮንዶሚኒየም ግብር ለመክፈል የተራዘመ ሰልፍ ይዘው ፣ ከሌሊት ጀምረው ወረፋ እየያዙ ፣ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ የቤቱ ባለ እድል የሆኑበትን ወይም ግዢ የፈፀሙበትን እንዲሁም የባለቤትነት ካርታ ሰነዶችን እየያዙ ሲከፍሉ ውለዋል።
አገልግሎቱ ከፍተኛ መጨናነቅ የታየበት ሲሆን ይህንን መጨናነቅ ለመቅረፍ የየቤቱ ብሎክ ወረፋ እንዲወጣለት በማድረግ እንግልት ለመቀነስ ጥረት ስለመደረጉ ተነግሯል።
የንብረት ግብር ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ባለቤቶች ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና ያሳድራል፣ የኪራይ ዋጋን በማናር የኑሮ ውድነትን ያንራል፣ ቋሚ ደሞዝተኛዎችን የበለጠ እንዲቸገሩ ያደርጋል ፣ ተበድሮ ቤት የመስራት ፍላጎትን ያቀዛቅዛል ፣ ነዋሪዎች ቤተሰብን ለማገዝ የሚያደርጉትን ጥረት ያዳክማል በሚል ይተቻል።
መረጃው የዶቼ ቨለ ሬድዮ (ጋዜጠኛ ሰለሞን ሙጬ) ነው።