TIKVAH-ETHIOPIA
" ወደ 100 የሚጠጉ የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላት ተገድለዋል " ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ ጥቃት የሰነዘረው የአልሻባብ የሽብር ቡድን በርካታ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል። ይሄ የሽብር ቡድን በሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ከመታቱ በፊት በንብረት እና ሰው ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ተነግሯል። አልሸባብ ፤ ከሶማሊያ ጋር ወደ ሚዋሰነው ሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን በመግባት ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ በሶማሌ ልዩ ኃይል…
#ይፋዊ_መግለጫ !
" የአልሸባብ የሽብር ቡድን ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ተደምስሷል " - የሶማሌ ክልል ፀጥታ ም/ቤት
ዛሬ ምሽት የሶማሌ ክልል ፀጥታ ምክር ቤት መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው ከ4 ቀናት በፊት "አቶ" በሚባለው ቦታ ወደ ሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን አልሸባብ የሽብር ቡድን ታጣቂ መግባቱን አመልክቷል።
የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች " ሁልሁል " በሚባል ንዑስ ቀበሌ ከተከበቡ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ ተደምስሰዋል ሲል አሳውቋል።
የፀጥታ ም/ቤቱ አልሸባብ በኤልከሬ ወረዳ አልፎ ወደ ኦሮሚያ ክልል በመግባት በኢትዮጵያ የህ/ተ/ም/ቤት አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀው " ሸኔ " ቡድን ጋር ለመገናኘት አልሞ እንደነበር ገልጿል።
አልሸባብ ወዳሰበው ቦታ ሳይደርስ የያዛቸውን 13 ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል ያለው የክልሉ ፀጥታ ም/ቤት " ይዞት የገባው ትጥቅ እና ስንቅ ተማርኳል " ብሏል።
ለ3 ቀናት ያህል በተካሄደው ኦፕሬሽን ከ100 በላይ የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን አባላት መገደላቸውን የክልሉ ፀጥታ ም/ቤት አሳውቋል።
ለኦፕሬሽኑ መሳካት የሶማሌ ክልል ህዝብ ለጀግናው የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል የተለያዩ ምግቦች፣ በርካታ የቁም እንስሳቶች፣ መጠጦች ፣አልሰባሳት እንዲሁም ደም በመለገስ ከልዩ ሀይሉ ጎን መቆማቸው የተገለፀ ሲሆን የክልሉ ህዝብ ላደረገው ድጋፍና እገዛ የፀጥታ ምክር ቤቱ ምስጋና ማቅረቡን ከክልሉ ኮሚኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopia

Photo
ሰላም ፤ ውድ ቤተሰቦቻችን ፤ እንዴት ቆያችሁ ?
ፍጥነትን ከጥንካሬ ጋር አዳምሮ የሚጠይቀው የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል።
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ዳዊት ስዩም
ውድድሩን DSTV በልዩ ቻናል (240) እንዲሁም በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ በመዝናኛው ቻናል መከታተል ትችላላችሁ።
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤️ !
ድል ለሀገራችን ልጆች 🇪🇹❤️ !
@tikvahethiopia
ፍጥነትን ከጥንካሬ ጋር አዳምሮ የሚጠይቀው የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል።
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ዳዊት ስዩም
ውድድሩን DSTV በልዩ ቻናል (240) እንዲሁም በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ በመዝናኛው ቻናል መከታተል ትችላላችሁ።
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤️ !
ድል ለሀገራችን ልጆች 🇪🇹❤️ !
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ሰላም ፤ ውድ ቤተሰቦቻችን ፤ እንዴት ቆያችሁ ? ፍጥነትን ከጥንካሬ ጋር አዳምሮ የሚጠይቀው የ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል። 🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ 🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ 🇪🇹 ዳዊት ስዩም ውድድሩን DSTV በልዩ ቻናል (240) እንዲሁም በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ በመዝናኛው ቻናል መከታተል ትችላላችሁ። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤️ ! ድል ለሀገራችን ልጆች 🇪🇹❤️ ! @tikvahethiopia
6 ዙር ይቀራል !
የሀገራችን ልጆች እርስ በእርስ እየተነጋገሩ በግሩም የቡድን ስራ የውድድሩ ባለድል ለመሆን ከፍተኛ ፍልምያ እያደረጉ ይገኛሉ።
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ዳዊት ስዩም
@tikvahethiopia
የሀገራችን ልጆች እርስ በእርስ እየተነጋገሩ በግሩም የቡድን ስራ የውድድሩ ባለድል ለመሆን ከፍተኛ ፍልምያ እያደረጉ ይገኛሉ።
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ዳዊት ስዩም
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ጉዳፍ ፀጋይ ወርቅ !! ዳዊት ስዩም ነሀስ !! @tikvahethiopia
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !
ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል !
እጅግ በጣም የሚደንቅ የቡድን ስራ በታየበት የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር በጉዳፍ ፀጋይ አማካኝነት ወርቁ 🥇 ወደ ኢትዮጵያ ገቢ ተደርጓል።
ነሀስም 🥉 በዳዊት ስዩም ተገኝቷል።
ከፍተኛውን የቡድን ስራ የሰራችው የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ባለድሏ ለተሰንበት ግደይ 5ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያ ብር አግኝታለች።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
@tikvahethiopia
ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል !
እጅግ በጣም የሚደንቅ የቡድን ስራ በታየበት የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር በጉዳፍ ፀጋይ አማካኝነት ወርቁ 🥇 ወደ ኢትዮጵያ ገቢ ተደርጓል።
ነሀስም 🥉 በዳዊት ስዩም ተገኝቷል።
ከፍተኛውን የቡድን ስራ የሰራችው የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ባለድሏ ለተሰንበት ግደይ 5ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያ ብር አግኝታለች።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ ! ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል ! እጅግ በጣም የሚደንቅ የቡድን ስራ በታየበት የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር በጉዳፍ ፀጋይ አማካኝነት ወርቁ 🥇 ወደ ኢትዮጵያ ገቢ ተደርጓል። ነሀስም 🥉 በዳዊት ስዩም ተገኝቷል። ከፍተኛውን የቡድን ስራ የሰራችው የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ባለድሏ ለተሰንበት ግደይ 5ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች። ኬንያ ብር አግኝታለች። እንኳን ደስ…
#ጉዳፍ_ፀጋይ❤️
በ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ከእጃችን የወጣውን የወርቅ ሜዳሊያ በ5 ሺህ ሜትር ውድድር ገቢ አድርጋዋለች።
በ1 ሺ 500 ሜትር የብር ፣ በ5000 ሜትር የወርቅ ባለቤት ጉዳፍ ፀጋይ !
@tikvahethiopia @tikvahethsport
በ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ከእጃችን የወጣውን የወርቅ ሜዳሊያ በ5 ሺህ ሜትር ውድድር ገቢ አድርጋዋለች።
በ1 ሺ 500 ሜትር የብር ፣ በ5000 ሜትር የወርቅ ባለቤት ጉዳፍ ፀጋይ !
@tikvahethiopia @tikvahethsport
TIKVAH-ETHIOPIA
#ጉዳፍ_ፀጋይ❤️ በ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ከእጃችን የወጣውን የወርቅ ሜዳሊያ በ5 ሺህ ሜትር ውድድር ገቢ አድርጋዋለች። በ1 ሺ 500 ሜትር የብር ፣ በ5000 ሜትር የወርቅ ባለቤት ጉዳፍ ፀጋይ ! @tikvahethiopia @tikvahethsport
ፎቶ ፦ በኢትዮጵያ ልጆች የበላይነት ከተጠናቀቀው የ5000 ሜትር ውድድር በኃላ የተወሰዱ ፎቶዎች።
ለተሰንበት ግደይ ለድሉ መገኘት የሰራችው ስራ እጅግ ከፍተኛ ነበር👏
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️!
Photo Credit : GettyImages
https://yangx.top/+VvwzStMNcNHmhK0x
@tikvahethiopia
ለተሰንበት ግደይ ለድሉ መገኘት የሰራችው ስራ እጅግ ከፍተኛ ነበር👏
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️!
Photo Credit : GettyImages
https://yangx.top/+VvwzStMNcNHmhK0x
@tikvahethiopia