#ማስታወሻ
ትላንት ለቲክቫ ቤተሰብ አባላት ምን ተላከ ?
📩የጆ ባይደን እና ኬንያታ ውይይት https://yangx.top/tikvahethiopia/63726?single
📩ኢትዮጵያ በ "AGOA" በኩል ያላት ተጠቃሚነት ላይ አሜሪካ በቅርቡ ውሳኔ ላይ እንደምትደርስ መግለጿ https://yangx.top/tikvahethiopia/63732?single
📩ለባህር ዳር የግል ትምህርት ቤቶች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ : https://yangx.top/tikvahethiopia/63729
📩በኮምቦልቻ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉ : https://yangx.top/tikvahethiopia/63736?single
📩በጌዶ ከተማ የተያዙ ህገ ወጥ ጥይቶች https://yangx.top/tikvahethiopia/63740?single
📩በማጀቴ የአርሶ አደሮች የጤፍ ሰብል መቃጠል https://yangx.top/tikvahethiopia/63745?single
📩የአፍሪካ ህብረት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት እየተሳተፉ የሚገኙ አካላት በመጨረሻ ወደ ጠረጴዛ ይመጣሉ የሚል ከፍተኛ ተስፋ እንዳለው ማሳወቁ https://yangx.top/tikvahethiopia/63747?single
📩የቦረና ዞን ነዋሪዎች በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ ድርቅ ለውሀ፣ ለምግብና ለጤና ችግር መጋለጣቸው ፤ አሁን ያሉበት ሁኔታ https://yangx.top/tikvahethiopia/63749?single
📩የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 - ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁ : https://yangx.top/tikvahethiopia/63752
📩የኮቪድ-19 እለታዊ ሪፖርት https://yangx.top/tikvahethiopia/63754
📩የጠ/ሚኒስትሩ የስራ ጉብኝት t.me/tikvahethiopia/63755
(ውድ ቤተሰቦቻችን #ትላንት ተልኮላችሁ ያላያችሁትን መረጃ ሊንኮቹን በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ)
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#DrAbebechGobena
የእናታችን የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የ80 ቀን መታሰቢያና የሐውልት ምርቃት ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 6 ቀን 2014 ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴዴራል ተካሂዷል።
@tikvahethiopia
የእናታችን የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የ80 ቀን መታሰቢያና የሐውልት ምርቃት ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 6 ቀን 2014 ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴዴራል ተካሂዷል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DrAbebechGobena የእናታችን የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የ80 ቀን መታሰቢያና የሐውልት ምርቃት ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 6 ቀን 2014 ዓ/ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴዴራል ተካሂዷል። @tikvahethiopia
ዛሬ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴዴራል በተካሄደው የእናታችን የክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና የ80 ቀን መታሰቢያና የሐውልት ምርቃት በመላው የቲክቫህ አባላት ስም የአበባ ጉንጉን አስቀምጠናል።
እናታችን ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ስራቸው ሁሌም ሲታወስ የሚኖር የፍፁም ደግነት ምልክት / ለሚሊዮኖች ተምሳሌት የሆኑ አፍሪካዊ እናት ናቸው።
@tikvahethiopia
እናታችን ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ስራቸው ሁሌም ሲታወስ የሚኖር የፍፁም ደግነት ምልክት / ለሚሊዮኖች ተምሳሌት የሆኑ አፍሪካዊ እናት ናቸው።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
አሜሪካ ሰላማዊ ሰዎችን መግደሏን አምና ይቅርታ ጠየቀች። አሜሪካ ባለፈው ወር በአፍጋኒስታን ካቡል በፈፀመች የድሮን ጥቃት ህፃናትን ጨምሮ 10 ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን በመግለፅ ይቅርታ ጠይቃለች። የአሜሪካ ጦር ትላንት አርብ ድርጊቱን "አሳዛኝ ስህተት" ሲል ገልጾ ይቅርታ ጠይቋል። ጥቃቱ በተፈፀመበት ወቅት በርካታ መረጃዎች ሲቪሎች በግፍ መገደላቸውን ሲገልፁ የአሜሪካ ጦር ምናልባት በስህተት ሲቪሎች…
#USA : አሜሪካ በድሮን ጥቃት በካቡል ለገደለቻቸው ንፁሃን አፍጋነስታውያን ዘመዶች ካሳ እከፍላለሁ ብላለች።
ከጥቂት ወራት በፊት ካቡል የአሜሪካ ጦር በድሮን ጥቃት ንፁሃንን መገድሉ፤ በኃላ እርምጃው በስህተት የተፈፀመ እንደሆነ መግለፁ ፤ ይቅርታም መጠየቁ አይዘነጋም።
በወቅቱ አሜሪካ ጨቅላ ህፃናትን ጨምሮ አጠቃላይ 10 ሰዎችን ነበር የገደለችው።
አሜሪካ ለገደለችው 10 ሰዎች ዘመዶች የገንዘብ ካሳ እሰጣለሁ ብላለች።
ከገንዘብ ካሳው በተጨማሪም ከጥቃቱ የተረፉትን ቤተሰቦችን ወደ አሜሪካ ለማዘዋወር እየሰራ እንደሆነ የአሜሪካ ጦር ዋና መሥሪያ ቤት ፔንታገን መግለፁን ከቢቢሲ ድረገፅ ላይ ተመልክተናል።

አቶ ሌንጮ ለታ የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው። ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በነገው ዕለት የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት የሚያከናውን ሲሆን በዚሁ ስነስርዓት ላይ ለአቶ ሌንጮ ለታ የክብር ዶክትሬት እንደሚበረከትላቸው ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፁ አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው አቶ ሌንጮ ለታ ላበረከቱት አስትዋፆ የክብር ዶክትሬት ዕውቅና ነገ ይሰጣቸዋል ብሏል። @tikvahethiopia
#Update
ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ለፖለቲከኛ አቶ ሌንጮ ለታ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል።
ዛሬ የተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርዓቱን ያከናውነው ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፤ ለረጅም ዘመን ፖለቲከኛው ሌንጮ ለታ የክብር ዶክትሬት አበርክቷል።
ዩኒቨርሲቲው አቶ ሌንጮ ለታ "ላበረከቱት የረጅም ዘመን አስትዋጽኦ የክብር ዶክትሬት መስጠቱን" ገልጿል።
@tikvahuniversity

#Hawassa : የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አደራጅ ኮሚቴ ከአካባቢው ተወላጅ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሀዋሳ ውይይት እያካሄደ ነው:: በመድረኩ የክልሉን የምስረታ አፈጻጸም አስመልክቶ የተከናወኑ ተግባራትን ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ምክክር እየተደረገ ይገኛል:: አዲሱን ክልል በታለመለት ጊዜ አደራጅቶ ወደ ስራ ለማስገባት ልዩ ልዩ ግብረ ሀይል መቋቋሙ በመድረኩ ተገልጿል:: አዲስ…
#Update
አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ መንግሥት ረቂቅን አስመልክቶ በቤንች ሸኮ ዞን ከሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተደረገ ነው።
የክልሉ ህገ መንግስት በ11 ምዕራፍና በ124 አንቀጾች የተዋቀረ መሆኑን በመድረኩ ተገልጿል።
በተመሳሳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ህገ-መንግስት ረቂቅ ላይ በዳውሮ ዞን ውይይት እየተደረገ ይገኛል።
የተዘጋጀው ህገ-መንግስት የክልሉ የሥራ ቋንቋ ፣ ብሔራዊ መዝሙር፣ ስደቅ አላማና የመሳሰሉትን ያካተተ ሲሆን ለውይይት ቀርቦ ሀሳብና አስተያየት ይሰጥበታል፡፡
ለአዲሱ ክልል የተቀረፀው ህገ መንግስት በሀገሪቷ ህገ-መንግስት እና የሌሎች ክልሎች ተሞክሮ በመቀመር የተዘጋጀ እንደሆነ በመድረኩ ተገልጿል።
በህገ-መንግስት ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት አቶ ብርሃኑ አታሮ ፥ የልማትና የመልካም አስተዳደር እንዲሁም የፍትሐዊ ተጠቃሚነት ችግሮችን ለመቅፍ እንዲቻል የተመሠረተው አድሱ ክልል የክልሉ የስራ ቋንቋ አማርኛ እንሚሆንና ሌላው የክልሉ አካባቢዎች ቋንቋ በምክር ቤት ይሁንታ ካገኝ ሊወሰን እንደሚችል በህገ-መንግስቱ መካተቱን አሳውቀዋል።
የአዲሱ ክልል ህዝበ ውሳኔ ጽ/ቤት ኃላፊ ኢንጅነር ምትኩ በድሩ በበኩላቸው ፤ የክልሉ መቀመጫን በሚመለከት በአንድ ማዕከል እንደማይሆንና ይህም በፊት ሲቀርብ የነበረው አንድ ከተማን ብቻ የማሳደግ ችግርን የሚፈታ ነው ብለዋል።
አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች በሀገሪቱ 11ኛ ክልል ሆኖ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በቅርቡ በይፋ ይመሰረታል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ፦ የደቡብ ክልል ሬድዮ እና ቴሌቪዥን

#Update አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ መንግሥት ረቂቅን አስመልክቶ በቤንች ሸኮ ዞን ከሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተደረገ ነው። የክልሉ ህገ መንግስት በ11 ምዕራፍና በ124 አንቀጾች የተዋቀረ መሆኑን በመድረኩ ተገልጿል። በተመሳሳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ህገ-መንግስት ረቂቅ ላይ በዳውሮ ዞን ውይይት እየተደረገ…
አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፦
- አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ መንግሥት በ11 ምዕራፍና በ124 አንቀጾች የተዋቀረ ነው።
- ለክልሉ የተዘጋጀው ህገ መንግስት በሀገሪቷ ህገ-መንግስት እና የሌሎች ክልሎች ተሞክሮ በመቀመር የተዘጋጀ ነው።
- የተመሠረተው አዲሱ ክልል የክልሉ የስራ ቋንቋ አማርኛ እንደሚሆን ሌላው የክልሉ አካባቢዎች ቋንቋ በምክር ቤት ይሁንታ ካገኝ ሊወሰን እንደሚችል በህገ-መንግስቱ ተካቷል።
- የክልሉ መቀመጫን በአንድ ማዕከል አይሆንም ፤ ይህም በፊት ሲቀርብ የነበረው አንድ ከተማን ብቻ የማሳደግ ችግርን የሚፈታ ነው ተብሏል።
NB : ይህ መረጃ የተገኘው አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ መንግሥት ረቂቅን አስመልክቶ በቤንች ሸኮ ዞን እና በዳውሮ ዞን በአሁን ሰዓት እየተደርገ ከሚገኝ #የውይይት መድረክ ነው።

#Update 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ የሕብረቱ አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ተወካዮች ተገኝተዋል። ሚኒስትሮች በስብሰባው ላይ ለመሳተፍ ትናትንና ከትናንት በስቲያ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል። የምክር ቤቱ ስብሰባ የአገራት መሪዎች፣ የአፍሪካ ሕብረት ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ማኀበረሰብ ተቋማትና በሕብረቱ…
#AU : በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት የተካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ትናንት ምሽት ተጠናቋል።
በተለያዩ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ለሁለት ቀናት የመከረው ስብሰባ ላይ የተሳተፉ የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችም ዛሬ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በ2 ቀኑ ውይይት የተዳሰሱት ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ አንኳር ጉዳዮች ናቸው።
Credit : ENA

" ደንበኞች በሚበዙበት አካባቢ የፖስ ማሽን የሙከራ አገልግሎት እየተሰጠ ነው " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች በሚበዛባቸው አካባቢዎች የሚስተዋለውን መጨናነቅ ለመቀነስ የሚያስችል የፖስ ማሽን የሙከራ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አሳውቋል።
የፖስ ማሽን የሙከራ አገልግሎቱ በስራ ላይ የዋለው በአዲስ አባባ በአራቱም ዲስትሪክቶች በሚገኙና ደንበኛ በሚበዛባቸው የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ነው፡፡
በሙከራ ደረጃ አገልግሎት መስጠት የጀመሩት ፖስ ማሽኖች ብዛት 15 ሲሆኑ በቀጣይም አዋጭነታቸው እየታየ ደንበኛ በሚበዛባቸው ማዕከላትና በተመረጡ የንግድ ድርጅቶች፣ ሱፐር ማረኬቶች እንዲሁም ተደራሽ በሆኑ አካባቢዎች አገልግሎቱ የሚሰጥ ይሆናል ብሏል ተቋሙ።
ተጨማሪ ፖስ ማሽኖችን በስራ ላይ ለማዋል ከአቅራቢ ድርጅቶች ጋር የኮንትራት ውል ስምምነት ፈርሞ ማሽኖችን ለማስገባት በዝግጅት ላይ እንደሚገኝም ገልጿል።
በሌላ በኩል ፥ ተቋሙ የቅድመ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞችን ድካምና እንግልት ለማስቀርትና ካርድ ለማስሞላት የሚያጠፉትን ጊዜ ለማስቀረት በእጅ ስልካቸው አፕልኬሽን በመጫን ኤሌክሪክ ሃይል መሙላት የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር እየሰራ እንደሚገኝ አሳውቋል።

#ETHIOPIA😷
ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ተጨማሪ 28 ዜጎችን በኮቪድ-19 ሳቢያ አጥታለች።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 28 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 6,591 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 394 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 613 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።
#ጥንቃቄ 😷 #TikvahFamily

#ItsMyDam🇪🇹
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ የጅማ ፣ አዲስ አበባ ፣ ባህር ዳር እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች በውጭ ካሉ ተመራማሪዎች ጋር የሚመክሩበት የኦን ላይን ሲምፖዚም ይካሄዳል።
ሲምፖዚየሙን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ውሃ ጉዳዮች መማክርት ነው።
ይህን ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ለማካሄድ መነሻ ሃሳቡን በተመለከተ ከአስተባባሪዎች አንዱ የሆኑት ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ እንዲህ ሲሉ አብራርተዋል ፦
" ዓለም አቀፍ ይዘት ያለው አንድ ተለቅ ያለ ይዘት ያለው ጉባኤ ብንፈጥር በዛ ጉባኤ አማካኝነት በተለይ ኢትዮጵያውያኖችን እና የውጭ ሰዎችን ጋብዘን የኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች ድምፅ የሚሰማበትና በተለይ እውነታው ከምን ጋር እንደሆነ እንዲያውቁ ያደርጋል በሚል ነው የተነሳነው። "
በሲምፖዚየሙ ላይ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ የኢትዮጵያን ትርክት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስረዳት በምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ ህጋዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ታልሟል።
ይህን ሲምፖዚየም በሚኒስትር ማዕረግ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች እና የህዳሴድ ግድብ ዋና ተደራዳሪ እና አማካሪ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ነው ይከፍቱታል ተብሎ ነው የሚጠበቀው።
ሲምፖዚየሙ የአባይን ጉዳይ ከብዙ አቅጣጫ ለማየት የሚሞክር መሆኑን ደግሞ ከአስተባባሪዎች መካከል አንዷ የሆኑት መቅደላዊት መሳይ ተናግረዋል።
አስተባባሪዋ ሲምፖዚየሙ ኢትዮጵያውያን ስለህዳሴ ግድቡ በሚገባ አውቀው ለሀገራቸው ትልም እንዲሞግቱ ያደርጋል ተብሎ ታምኖበታል።
ሲምፖዚየሙ ዛሬ ቅዳሜ እና ነገ እሁድ እንዲሁም በቀጣዩ ሳምንት ቅዳሜና እሁድ (ለ4 ቀናት) በኦንላይን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ እንደሚካሄድ የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ (ዶቼ ቨለ) ከአስተባባሪዎች መስማቱን ዘግቧል።

ትላንት (ጥቅምት 6/2014 ዓ/ም) ለቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ምን ተላከ ?
📩የአቶ ሌንጮ ለታ ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ማግኘታቸው : https://yangx.top/tikvahethiopia/63772?single
📩የአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ መንግሥት ረቂቅን አስመልክቶ በቤንች ሸኮ ዞን እና በዳውሮ ዞን የተደረጉ ውይይቶች : https://yangx.top/tikvahethiopia/63774?single
📩39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ መጠናቀቅ : https://yangx.top/tikvahethiopia/63780
📩የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች በሚበዙበት አካባቢ የፖስ ማሽን የሙከራ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ (በአ/አ) : https://yangx.top/tikvahethiopia/63781?single
📩የጥቅምት 6 የኮቪድ-19 ሪፖርት : https://yangx.top/tikvahethiopia/63783
📩በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ሲምፖዚየም : https://yangx.top/tikvahethiopia/63786?single
📩አሜሪካ በድሮን ለገደለቻቸው ንፁሃን አፍጋኒስታውያን ዘመዶች ካሳ ልትከፍል መሆኑ : https://yangx.top/tikvahethiopia/63770