#HappeningNow #Election2013
ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1133/2011 አንቀጽ 7 መሰረት የደምፅ አሰጣጡን የተረጋገጠ ውጤት ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ምርጫ ቦርድ በሂደቱ ላይ የነበረው በጎ ጅምር፣ ተግዳሮት፣ ማሻሻያና ተስፋ ላይ የሚመለከታቸው አካላት ፣ የሂደቱ ተሳታፊዎች እና ሌሎች ለምርጫው ሂደት መሳካት አስተዋእጾ ያደረጉ አካላት የሚገኙበት ኮንፍረንስ በስካይ ላይት ሆቴል እያካሄደ ይገኛል።
ዝግጅቱን የሚከታተሉ የቤተሰባችን አባላት በቦታው ተገኝተዋል።
መደበኛ መርኃግብሩ ሲጀምር በ VoiceChat መከታተል እንደምትችሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
@tikvahethiopia

PHOTO : ስለምርጫ 2013 ሂደት ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት የደባርቅ ምርጫ ክልል ኃላፊ ሳዲያ ዳውድ ከህጻን ልጃቸው ጋር መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia
#Update
የምርጫ ቦርድ አባላት ስለ ነበራቸው ተሳትፎ ፣ ስለቀየሩት የሥራ ባህል ፣ ስለነበራቸው አጠቃላይ ቆይታ ተጠይቀው መልሰዋል።
የሴቶች ተሳትፎ ፤ የወጣት ሰራተኞቹ ጉልህ ሚና እንዲሁም ትጋት እና ስለ ሎጀስቲክ ሥራው ፈታኝነት ለተሳታፊው በአጭሩ አስረድተዋል።

TIKVAH-ETHIOPIA
Live stream finished (2 hours)
#Update
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከ20 ደቂቃ በኃላ የምርጫውን ውጤት ይፋ ያደርጋል።
NB : ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች ምርጫ ቦርድ ውጤት በሚያሳውቅበት ሰዓት የ"Voice Chat" ዳግም የሚጀምር ይሆናል።
@tikvahethiopia
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከ20 ደቂቃ በኃላ የምርጫውን ውጤት ይፋ ያደርጋል።
NB : ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች ምርጫ ቦርድ ውጤት በሚያሳውቅበት ሰዓት የ"Voice Chat" ዳግም የሚጀምር ይሆናል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
'መሀመድ ዴክሲሶ ያለበት አይታወቅም' • "...የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ነው ስድስት ሆነው መጥተው ነው በፓትሮል የወሰዱት ከዛ ቀን ጀምሮ እዚህ ነው የሚል ተጨባጭ መረጃ የለንም።" - አቶ ሱልጣን ዴክሲሶ • "... እኛም ያለበትን ቦታ ማወቅ አልቻልንም" - ኢሰመኮ የካቲት 6/2013 ዓ/ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በሚያስመርቅበት መድረክ ላይ እነ አቶ ጃዋር መሃመድን ጨምሮ ሌሎች እስረኞች ከእስር እንዲፈቱ…
መሀመድ ዴክሲሶ ከእስር ተፈታ።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምርቃት በዓል ላይ "እነ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ሁሉም እስረኞች ከእስር ይፈቱ፣ ፍትህ ለሀጫሉ ሁንዴሳ" ሲል ድምፁን ካሰማ በኃላ ለእስር የተዳረገው መሀመድ ዴክሲሶ ከእስር መፈታቱን ቤተሰቦቹ ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ገልፀዋል።
Photo Credit : ሱልጣን ዴክሲሶ
@tikvahethiopia
በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምርቃት በዓል ላይ "እነ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ሁሉም እስረኞች ከእስር ይፈቱ፣ ፍትህ ለሀጫሉ ሁንዴሳ" ሲል ድምፁን ካሰማ በኃላ ለእስር የተዳረገው መሀመድ ዴክሲሶ ከእስር መፈታቱን ቤተሰቦቹ ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ገልፀዋል።
Photo Credit : ሱልጣን ዴክሲሶ
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከ20 ደቂቃ በኃላ የምርጫውን ውጤት ይፋ ያደርጋል። NB : ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች ምርጫ ቦርድ ውጤት በሚያሳውቅበት ሰዓት የ"Voice Chat" ዳግም የሚጀምር ይሆናል። @tikvahethiopia
#ምርጫ2013
ከ20 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል ተብሎ የነበረው የምርጫ 2013 ውጤት መግለጽ መርኃግብር መዘግየት ገጥሞታል።
ምክንያቱን ለማወቅ ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።
በአሁን ሰዓት የዕለቱ የክብር እንግዳ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአዳራሹ ተገኝተዋል።
የውጤት ማሳወቁ ሂደት ተጀምሯል። ከላይ በ Voice Chat ያዳምጡ።