#AddisAbaba
አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገቡ ሽጉጦች የክላሽ ጥይቶችና ለሃሰተኛ የገንዘብ ህትመት የሚውሉ በኬሚካል የተነከሩ ወረቀቶች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ የተገኙት ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ ከሚገኝው መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው።
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሀለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ተጠርጣሪዎቹ በህገ-ወጥ መንገድ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሊያስገቡ የነበረው 30 ኢኮሊፒ የተባለ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ ፖሊስ ባደረገው ፍተሻ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል።
በሌላ በኩል ሰኔ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡30 ሰዓት በየካ ክ /ከተማ ወረዳ 13 ልዩ ቦታው ካራ ልዩ ቦታዉ "ለምለም አምባ" በተባለዉ አካባቢ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ በአንድ ተጠርጣሪ ላይ ባደረገው ክትትል መኖሪያ ቤት ውስጥ በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ አንድ ሺ አንድ መቶ የክላሽን-ኮቭ ጥይት ይዟል።
በተጨማሪም ከመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ሃሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ለማተም የሚረዱ በኬሚካል የተነከሩ አንድ መቶ አርባ ወረቀቶችና እና የተለያዩ ስምንት የባንክ ደብተሮች ሊያዝ ችሏል።
መረጃው የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን ነው።
@tikvahethiopia

ከሰኔ 30 - ሀምሌ 2/2013 ድረስ 6,944 ዜጎቻችን ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሰዋል።
ኢትዮጵያ በሳዐዲ አረቢያ በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎቿን በተጠናከረ ዘመቻ እያስወጣች ትገኛለች።
በ3 ቀናት ውስጥ ማለትም ከሰኔ ሰላሳ እስከ ሃምሌ ሁለት ድረስ በአጠቃላይ 6,944 ዜጎች ወደሀገራቸው መመለሳቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ትላንት ወደሀገር እንዲመለሱ የተደረጉት 2,536 ዜጎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 161 ህፃናት እና 333 ሴቶች ይገኙበታል።
ሃምሌ አንድ የተመለሱት 2,212 ዜጎች ሲሆኑ 381 ሴቶች እና 183 ህፃናት ይገኙበታል። እንዲሁም ሰኔ 30 የተመለሱት 2,196 ዜጎቻችን ሲሆኑ 196ቱ ሴቶች 88ቱ ህፃናት ናቸው።

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ጋር ተነጋገሩ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በትግራይ ክልል ስላለው እጅግ በጣም አሳሳቢ የሰብዓዊ ሁኔታ ላይ ከጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር መነጋገራቸውን ድርጅቱ አሳውቋል።
ዋና ፀሃፊው ፥ ጠ/ሚ ዐቢይ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያደርጉ ተቋማት በፍጥነት የማመቻቸት ስራ እንደሚሰራ ማረጋገጣቸውን እና በክልሉ መሰረታዊ አገልግሎቶች ቴሌኮሚኒኬሽን እና የኤሌክትሪክ ኃይል ጨምሮ በፍጥነት እንዲመለስ ለማድረግ ቁርጠኝነታቸውን መግለፃቸውን በደስታ ተቀብለዋል።
በተጨማሪም ዋና ፀሀፊው የኢትዮጵያ መንግስት የተኩስ አቁሙን አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማመቻቸት ፤ ወደ ትግራይ የሚደረግ መደበኛ የተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ በረራን ጨምሮ ለግብርና ስራዎች ድጋፍ እንዲሆን ቃል መግባቱን እውቅና ሰጥተዋል።
በመጨረሻም ዋና ጸሐፊው ሁሉም ወገኖች የሲቪሎችን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታቸውን እንዲወጡ፣ ፣ ያልተገደበ የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽነት እንዲኖር እንዲያደርጉ እንዲሁም ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕጎችን ማክበር እንዳለባቸው በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከአንቶኒ ጉተሬዝ ጋር ስላደረጉት የስልክ ውይይት በጠ/ሚ ፅ/ቤት በኩል የተባለ ነገር የለም።

TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ከቀናት በፊት የትግራይ ተወላጅ የሆኑ እና በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ዜጎች ደረሰብን ስላሉት እንግልትና አጋጥሞናል ስላሉት ማዋከብ ሪፖርት አደርገው ነበር። አሁንም ይህ ሁኔታ እንዳልተሻሻለ ከተለያዩ የሀገራችን ከተሞች የሚላኩት ሪፖርቶች እያስረዱ ነው። ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ግኝኑነት አላችሁ በሚል ብቻ ያለንም በቂ ማስረጃ ፤ አንድም ቀን ወደትግይ እንኳን ሳንሄድ በጥርጣሬ ተይዘን የተለቀቅን…
"... ያለ አግባብ እንግልት እየደረሰብን ነው" - የትግራይ ተወላጆች
በአዲስ አበባ ከተማ ጎፋ መብራት ሃይል አካባቢ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ያለ አግባብ እንግልት እየደረሰብን ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡
በጎፋ መብራት ሃይል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች እንደተናገሩት በአካባቢው በሚደረጉ ፍተሻዎች በማንነታችን የትግራይ ተወላጆች በመሆናችን እየታሰርን እና ቤቶቻችን እየታሸጉ ነው ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንዳሉት ለፍተሻ የሚመጡ የፀጥታ አካላት ምንም አይነት የመፈተሸ ፍቃድ ሳይዙ በተመረጡ የትግራይ ቤቶች ላይ ፍተሻ እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል።
በትግራይ ተወላጆች እየቀረበ ስላለው ቅሬታ የተጠየቁት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን የህዝብ ግንኙነት እና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ "ስለተፈጠረው ችግር ግን እውቀቱ የለኝም" ብለዋል፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጀላን አብዲ ጉዳዩን #እንደማያውቁት ተናግረዋል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴር የወንጀል ክትትል እና ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ መንግስቱ አበራ ደግሞ ፥ "እስካሁን አዲስ የወረደ የአሰራር አቅጣጫም ሆነ የቀረበ ቅሬታ የለም፤ ሀገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ችግር አንፃር የተለመደ ሰላም የማሰጠበቅ ስራ እየተሰራ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
መረጃው የአሐዱ ኤፍ ኤም 94.3 ሬድዮ ጣቢያ ነው።

#FDREDefenseForce
በአሚሶም ሴክተር 6 የሚገኘው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ ዓመታዊ የሜዳሊያ በዓሉ አከበረ።
በፕሮግራሙ ላይ የጁባ ላንድ ምክትል ፕሬዝዳት የሆኑት አቶ መሃመድ ሰይድ ተገኝተው ነበር።
ም/ፕሬዝዳት አቶ መሃመድ በፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል አልሸባብን ለማጥፋት ያደረገው የግዳጅ አፈፃፀም ይበል የሚያሰኝ እንደሆነ ተናግረዋል።
አክለው ፤ ሰራዊቱ በድስፕሊኑ የታነፀ ከህዝቡ ጋር ጥሩ የሆነ ግንኙነት ያለውና በአካባቢው አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ላሳየው ቁርጠኝነት ሜዳሊያው በክብር እንደተሰጠው ግልፀዋል።
የሴክተር 6 አዛዥ የሆኑት ብ/ጄ አበባው ሰይድ በበኩላቸው፥ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል ፣ የኬንያና የሴራሊዮን የፖሊስ ሃይል እንዲሁም የUN አጋዥ ሃይሎች ዓመቱን ሙሉ ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ ሰላም በማስከበር ረገድ ስመ ጥር ሃገር እንደሆነች እና በተለይ በሶማሊያ የአልሸባብን ሃይል በማጥፋት እንዲሁም የገንዘብ ምንጩን በማዳከም የሶማሊያን ሰላም በማጠናከር ትልቁን ሚና እየተወጣች መሆኑን አሳውቀዋል።
መረጃው የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ነው።

ጎንደር እና ደብረ ታቦርን ጨምሮ 12 ከተሞች የ4G LTE አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ።
ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4G LTE አድቫንስድ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል።
በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4G LTE አድቫንስድ አገልግሎት #የጎንደር እና #ደብረታቦርን ጨምሮ 12 ከተሞችን ተጠቃሚ ያደርጋል።
በሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ብቻ 142 ሺህ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ይገኛሉ።
ኢቲዮ ቴሌኮም ዲጅታል ኢትዮጵያን መገንባት እና በመረጃ የበለፀገ ማህበረሠብ መገንባትን ታላሚ በማድረግ የ4ጂ ኤል ቲኢ አገልግሎት በ67 ከተሞች አገልግሎት ማስጀመሩን ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ መግለፃቸውን etv ዘግቧል።

#HappeningNow #Election2013
ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1133/2011 አንቀጽ 7 መሰረት የደምፅ አሰጣጡን የተረጋገጠ ውጤት ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ምርጫ ቦርድ በሂደቱ ላይ የነበረው በጎ ጅምር፣ ተግዳሮት፣ ማሻሻያና ተስፋ ላይ የሚመለከታቸው አካላት ፣ የሂደቱ ተሳታፊዎች እና ሌሎች ለምርጫው ሂደት መሳካት አስተዋእጾ ያደረጉ አካላት የሚገኙበት ኮንፍረንስ በስካይ ላይት ሆቴል እያካሄደ ይገኛል።
ዝግጅቱን የሚከታተሉ የቤተሰባችን አባላት በቦታው ተገኝተዋል።
መደበኛ መርኃግብሩ ሲጀምር በ VoiceChat መከታተል እንደምትችሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን።

PHOTO : ስለምርጫ 2013 ሂደት ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት የደባርቅ ምርጫ ክልል ኃላፊ ሳዲያ ዳውድ ከህጻን ልጃቸው ጋር መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
@tikvahethiopia
@tikvahethiopia
#Update
የምርጫ ቦርድ አባላት ስለ ነበራቸው ተሳትፎ ፣ ስለቀየሩት የሥራ ባህል ፣ ስለነበራቸው አጠቃላይ ቆይታ ተጠይቀው መልሰዋል።
የሴቶች ተሳትፎ ፤ የወጣት ሰራተኞቹ ጉልህ ሚና እንዲሁም ትጋት እና ስለ ሎጀስቲክ ሥራው ፈታኝነት ለተሳታፊው በአጭሩ አስረድተዋል።