የአዲሱ የሥራ ምዘና እና የደረጃ አወሳሰን (JEG) ክፍያ ከሚያዝያ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተከፋይ እንደሚሆን የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ አስታውቋል። ከክልሉ ፋይናስ ቢሮ የተገኘውን መረጃ በ @TIKVAHETHMAGAZINE ማግኘት ትችላላችሁ።
https://yangx.top/tikvahethmagazine/5518
https://yangx.top/tikvahethmagazine/5479
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በስፔን ባለፉት 24 ሰዓት 123 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል ፤ ከመጋቢት 10 በኃላ የተመዘገበ ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ነው።
- በዩናይትድ ኪንግደም ከመጋቢት 17 በኃላ ዝቅተኛው የሟቾች ቁጥር ተመዝግቧል፤ ባለፉት 24 ሰዓት 210 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 32,000 ደርሷል።
- ኮቪድ-19 በቻይና ዳግም እንዳያገረሽ ተፈርቷል፤ ባለፉት 24 ሰዓት 17 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል አምስቱ (5) ከውሃን ከተማ ናቸው።
- በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር 80,807 ደርሷል፤ 1,369,157 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ 246,345 ሰዎች አገግመዋል።
- በደቡብ ኮሪያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳያገረሽ ተፈርቷል፤ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 35 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በሩሲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከጣልያን እንዲሁም ከፈረንሳይ በልጧል። ባለፉት 24 ሰዓት 11,656 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 221,344 ደርሷል።
- በሳዑዲያ አረቢያ በአንድ ቀን 1,966 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል (እስካሁን በአንድ ቀን ከተመዘገበው ከፍተኛው ነው) ፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 41,014 ደርሷል።
- በመላው ዓለም ከኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች ከ1,500,000 በልጧል እንዲሁም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠ 4,215,497 ሰዎች መካከል 284,680 ሰዎች ሞተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በማዳጋስካር ተጨማሪ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት 257 የላብራቶራ ምርመራ ተደርጎ አስራ አምስት (15) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 186 ደርሰዋል።
የታማሚዎች ሁኔታ ፦
- 11 ሰዎች ከቶማሲና
- 4 ሰዎች ከአንታናናሪቮ
- ከአስራ አምስቱ (15) ውስጥ 5ቱ ከ16 ዓመት በታች ናቸው።
በሌላ በኩል ትላንት አንድ (1) ተጨማሪ ሰው ከበሽታው ማገገሙን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 105 ደርሰዋል።
በማዳጋስካር የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ በቫይረሱ ምክንያት የሰው ህይወት አላለፈም።
#ProffesorHantaVololontiana

#DrFawziyaAbikar
በሱማሊያ ተጨማሪ 35 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 1,089 ደርሷል።
በሌላ በኩል ትላንትናው ዕለት ሶስት (3) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 121 ደርሷል።
በተጨማሪ በሀገሪቱ የሟቾች ቁጥር ወደ ሀምሳ ሁለት (52) ከፍ ብሏል ባለፉት 24 ሰዓት የአንድ (1) ሰው ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል።

በጅቡቲ ተጨማሪ 17 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 486 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,227 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 25 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 872 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 486 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,227 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 25 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 872 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse "ያለፈው ሳምንት እስካሁን ካሳለፍናቸው ሳምንታት የከፋ ነበር" - ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት ብቻ 104 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸውን ተከትሎ ሣምንቱ "የከፋ ሳምንት" ነበር ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል። የጤና ሚኒስትሯ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።…
#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ አሁን ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት የአኗኗር ሁኔታችንን እንድንቀይር ያስገዳል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል።
ዶ/ር ሊያ ዛሬ በሱጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው #በርካታ ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እየተገኘባቸው ነው።
ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ ሳይኖራቸው ቫይረሱ የሚገኝባቸውም ሰዎች ቁጥር ጨምሯል ሲሉ ተናግረዋል።
የኮቪድ-19 ስርጭት ጎረቤት አገራት ጋር በማይዋሰኑ አካባቢዎችም ጭምር እየሰፋ መጥቷል ያሉት ዶክተር ሊያ 'ይህም አደጋው ወደ እያንዳንዳችን ቤት እየመጣ መሆኑን ያሳያል' ብለዋል።
'የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ሲከሰት በቀላሉ እየጨመረ የሚሄድ የስርጭት ባህሪ እንዳለው ጠቁመው ፤ ስርጭቱ ምን ያህል ይጨምራል የሚለው ጥያቄ ግን በእያንዳንዳችን ጥንቃቄ ይወሰናል ብለዋል።
በኢትዮጵያ ያለፈው ሳምንት የቫይረሱ ስርጭት ሁኔታ ይህን በግልጽ ያሳየ መሆኑን ጠቁመዋል።
በመሆኑም ከመደናገጥ ወጥተን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በሚጠይቀው ልክ የአኗኗር ባህሪያችንን መቀየር አለብን ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
'መራራቅ ፣ መታጠብ ፣ መቆየት ፣ መሸፈን' የሚሉ አራቱ የኮቪድ-19 “መ” ህጎችን መተግበር ደግሞ ከእያንዳንዱ ዜጋ የሚጠበቅ የጥንቃቄ አማራጭ መሆኑ ዶ/ር ሊያ ገልፀዋል - #ENA

በኤርትራ ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች 38 ደረሱ!
ኤርትራ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 39 ሰዎች መካከል ሰላሳ ስምንቱ (38) ከበሽታው ማገገማቸውን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት አሳወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ተጨማሪ አንድ (1) ሰው ከበሽታው ማገገሙ ተገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኤርትራ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 39 ሰዎች መካከል ሰላሳ ስምንቱ (38) ከበሽታው ማገገማቸውን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት አሳወቀ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ተጨማሪ አንድ (1) ሰው ከበሽታው ማገገሙ ተገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በደቡብ ሱዳን ተጨማሪ 18 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
የደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር ዛሬ እንዳሳወቀው ተጨማሪ አስራ ስምንት (18) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 174 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር ዛሬ እንዳሳወቀው ተጨማሪ አስራ ስምንት (18) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 174 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
የኢትዮጵያና የጎረቤት ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 1,526፣ ሞት 74፣ ያገገሙ 161
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,227፣ ሞት 3 ፣ ያገገሙ 872
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 1,089፣ ሞት 52 ፣ ያገገሙ 121
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 700፣ ሞት 33 ፣ ያገገሙ 251
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 250 ፣ ሞት 5 ፣ ያገገሙ 105
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 174 ፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 2
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 38

በሱዳን ተጨማሪ 161 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ ተረጋገጠ!
የሱዳን ጤና ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ ተጨማሪ 161 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 12 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና ማገገማቸዉን ገልጿል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,526 የደረሰ ሲሆን ከዚህ ዉስጥ 74 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 161 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸዉ ተገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሱዳን ጤና ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ ተጨማሪ 161 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 12 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና ማገገማቸዉን ገልጿል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,526 የደረሰ ሲሆን ከዚህ ዉስጥ 74 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 161 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸዉ ተገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,424 ላቦራቶሪ ምርመራ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 261 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ እድሜያቸው ከ19-47 ዓመት የሆኑ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 8 ሰዎች ከአፋር ክልል (ሰመራ ለይቶ ማቆያ) ፣ 1 ሰው ከትግራይ ክልል (መቐለ ለይቶ ማቆያ)፣ 1 ሰው ከሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ ለይቶ ማቆያ) እና 1 ሰው ከአማራ ክልል (ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ ለይቶ ማቆያ) ይገኛሉ።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 11
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 0
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው - 0
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰው ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገመ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ስድስት (106) ደርሷል።

#DrRashidAman
በኬንያ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት 978 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አስራ አምስት (15) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 715 ደርሷል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት 8 ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 259 ደርሷል።
በተጨማሪ በኬንያ የሟቾች ቁጥር 36 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት የሶስት (3) ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል።

በጅቡቲ ተጨማሪ 29 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 303 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 29 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,256 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 14 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 886 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 303 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 29 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,256 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 14 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 886 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ለወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች!
በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ተጠርጥራ ወደ ለይቶ ማቆያ ገብታ የነበረችዉ የ21 ዓመት ወጣት የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ ናሙናዋ ተልኮ ከቫይረሱ #ነጻ መሆኗን የወልቂጤ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በላከልን መልዕክት አሳውቋል።
መላው የከተማዉ ነዋሪ በሚሰራጩ ሀሰተኛና ያልተረጋገጡ መረጃዎች ሳይደናገጥ ከጤና ባለሞያዎች እና ከመንግስት እየተላለፉ የሚገኙ ምክሮችና መመሪያዎችን በአግባቡ በመከተለ እራሱን ፣ ቤተሰቡን እንዲሁም ማህበረሰቡን ከቫይረሱ (ኮቪድ-19) እንዲጠብቅ መልዕክት ተላልፏል።

"ነርሶች ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ተጋድሎ እያደረጉ ነው ፤ ሥራቸውም ምትክ የለውም" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ "ነርሶች ሥራ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጉ ነው" ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል።
በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የዓለም ነርሶች ቀን አስመልክቶ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ ነርሶች ማኅበር ጋር መግለጫ ሰጥተዋል።
https://telegra.ph/DrLiaTadesse-05-12
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ "ነርሶች ሥራ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጉ ነው" ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል።
በዛሬው ዕለት የሚከበረውን የዓለም ነርሶች ቀን አስመልክቶ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ ነርሶች ማኅበር ጋር መግለጫ ሰጥተዋል።
https://telegra.ph/DrLiaTadesse-05-12
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#DonaldTrump
በትላንትናው ዕለት ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአንዲት ኤሲያዊ-አሜሪካዊ ጋዜጠኛ የተነሳውን ጥያቄ ተከትሎ በተፈጠረ ንትርክ ምክንያት ሲሰጡት የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ በድንገት አቋርጠዋል፡፡
ትራምፕ ጋዜጠኛዋ ላነሳችው ጥያቄ “ቻይናን ጠይቂ “ የሚል መልስ ከሰጡ በኋላ ከሌላ የኋይት ሀውስ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ጥያቄ ለመቀበል ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡
የCBS ዜና የኋይት ሀውስ ዘጋቢ የሆነችው ጋዜጠኛ ዌይጃ ጂያንግ ከ80,000 በላይ አሜሪካውያን በሞቱበት ወቅት የኮሮና ቫይረስ ምርመራን ለምን እንደ አለምአቀፍ ውድድር እንደሚያዩት ፕሬዘዳንቱን ጠይቃለች፡፡
ትራምፕ ቻይና ተወልዳ በ2 አመቷ ወደ አሜሪካ ለመጣችው ጋዜጠኛ “ያንን ጥያቄ ቻይናን ነው መጠየቅ ያለብሽ፣ ቻይናን ጠይቂ፤ እሽ”ብለዋታል፡፡
ትራምፕ ይህን ካሉ በኋላ ወደ ሌላ የኋይት ሀውስ ዘጋቢ ለማለፍ ሞክረው ነበር፤ነገርግን ጂያንግ በተከታይ ጥያቄ ትራምፕን አቋረጠቻቸው፡፡
“ጌታው፣ ያንን በተለየ ለምን እኔን አሉኝ” በማለት በትራምፕ የተገረመችው ጂያንግ ጠየቀች፡፡
“እየነገርኩሽ ነው” ትራምፕ ይመልሳሉ፡፡ “ ይህን በተለየ ለማንም አልናገርም፡፡ አስቀያሚ ጥያቄ ለሚጠይቅ ለማንም እመልሳለሁ” ብለዋል፡፡
“ይህ አስቀያሚ ጥያቄ አይደለም” ስትል ጂያንግ መልሳለች፡፡ “ምን ችግር አለው?” በዚህ ጊዜ ትራምፕ ከሌላ ጋዜጠኛ ጥያቄ ለመቀበል ሲሞክሩ ነበር፡፡
(በአል ዓይን የተዘጋጀ)
#AlJazeera

በማዳጋስካር ተጨማሪ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 213 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ስድስት(6) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 192 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል ትላንት ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገሙን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 107 ደርሰዋል።
#ProffesorHantaVololontiana
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 213 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ስድስት(6) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 192 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል ትላንት ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች ከበሽታው ማገገሙን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 107 ደርሰዋል።
#ProffesorHantaVololontiana
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች ፦
- በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት 1,481 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ 48 ሰዎች ሞተዋል።
- በኢራን ዛሬ መስጊዶች በጊዜያዊነት ተከፍተው ሌሎችም እንቅስቃሴ ላይ የተጣሉ ገደቦች እየተነሱ እንደሚቀጥሉ ተገልጻል - #BBC
- በሩሲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ከUK በልጧል ፤ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 10,899 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ተከትሎ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 232,243 ደርሰዋል።
- የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው ሆስፒታል ገብተዋል።
- የቻይናዋ ዉሃን ከተማ አስራ አንድ ሚሊዮን የሚደርስ ነዋሪዋን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልታደርግ ዕቅድ እያዘጋጀች መሆኑ ተነግሯል - #BBC
- በስፔን ባለፉት 24 ሰዓት 176 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 26,920 ደርሷል።
- በዩናይትድ ኪንግደም ትላንት ብቻ 627 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል ፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 32,692 ደርሷል።
- በአሜሪካ የሟቾች ቁጥር ከ82,000 በላይ ሆኗል።
- በኳታር በአንድ ቀን 1,526 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 25,149 ደርሷል።
- በሳዑዲ አረቢያ በ24 ሰዓት 1,911 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 9 ሰዎች ሞተዋል።
- በቻይና ትላንት 1 ሰው በቫይረሱ ተይዟል ፤ በደቡብ ኮሪያ ደግሞ 27 ሰዎች ተይዘዋል እንዲሁም 2 ሰዎች ሞተዋል።

በሱማሊያ በአንድ ቀን 81 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 81 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 1,170 ደርሷል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት አምስት (5) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 126 ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓት በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሰው ህይወት አለማለፉን ከሱማሊያ ጤና ሚኒስቴር ዕለታዊ መግለጫ ተረድተናል።

በደቡብ ሱዳን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 194 ደረሱ!
የደቡብ ሱዳን ጤና ሚኒስቴር ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ከ193 የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት መካከል 20 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን አሳውቋል ፤ ይህም አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር ወደ 194 ከፍ አድርጎታል።