#DrAnthonyFauci
የአሜሪካው ከፍተኛ የሕክምና አማካሪ እንዲሁም የአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ግብረ ኃይል ከፍተኛ ኃላፊ የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውቺ በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ መፍጠራቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አግልለው ተቀምጠዋል መባሉን BBC አስነብቧል።
የ79 አመቱ ዶክተር አንቶኒዮ ፋውቺ የኮቪድ-19 ምርመራ አድርገው ነፃ መሆናቸው ቢረጋገጥም ተከታታይ ምርመራ እንደሚደረግላቸው የሚመሩት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትሱ ብሔራዊ ጤና ኢንስቲትዩት ቃለ አቀባይ ገልፀዋል - #BBC
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ80,000 በላይ ሆኗል ፤ 1.3 ሚሊዮን ሰው በቫይረሱ ሲያዝ 238,000 በላይ የሚሆኑት ከበሽታው አገግመዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#China #SouthKorea #Russia
- ባለፉት 24 ሰዓት በቻይና አስራ አራት (14) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ ፤ ሁለቱ ከውጭ የገቡ እንደሆኑ ተገልጿል። በቻይና በአንድ ቀን ከ10 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ ከ9 ቀናት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
- በደቡብ ኮሪያ በ24 ሰዓት 34 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። በደቡብ ኮሪያ ከአንድ ወር በኃላ በአንድ ቀን ከ30 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
- ሩሲያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው ፤ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 11,012 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። በተጨማሪ 88 ሰዎች ሞተዋል።

#DrLiaTadesse
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 29 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 2,171 ላቦራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 239 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ እድሜያቸው ከ15-45 ዓመት የሆኑ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 21 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ ፣ 7 ሰዎች ከሶማሌ ክልል (ሶማሌ ለይቶ ማቆያ) እና 1 ሰው ከኦሮሚያ ክልል (አዳማ ከተማ በቤት ለቤት አሰሳ እና ቅኝት የተለየ) ይገኛሉ።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 8
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 21
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው - 0
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት ሁለት ሰዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ዘጠና ዘጠኝ (99) ደርሷል።

በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 34,860
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 2,171
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 29
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ - 133
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 0
• አዲስ ያገገሙ - 2
• አጠቃላይ ያገገሙ - 99
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 239
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ ፦
• አጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ምርመራ - 34,860
• በ24 ሰዓት የተከናወነ ላብራቶሪ ምርመራ - 2,171
• ዛሬ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ - 29
• በቫይረሱ ተይዘው በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ - 133
• በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ - 0
• አዲስ ያገገሙ - 2
• አጠቃላይ ያገገሙ - 99
• በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ወደሀገራቸው የተመለሱ - 2
• እስካሁን በበሽታው የተያዙ - 239
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሱዳን ተጨማሪ 53 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ ተረጋገጠ!
(በኢትዮጵያ የሱዳን ኤምባሲ)
የሱዳን ጤና ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ ሃምሳ ሶስት (53) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 7 (2 ከካርቱም) ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን እንዲሁም አስራ ሰባት (17) ሰዎች ማገገማቸውን ገልጿል።
በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች መኖሪያ አድራሻ፦
1. ካርቱም ግዛት 42
2. ሰሜናዊ ኮርዶፋን 4
3. ጋዳሪፍ 5
4. ሰሜን ዳርፉርና ደቡብ ኮርዶፋን አንደ አንድ ሰዉ
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,164 (ካርቱም ግዛት 976) መድረሱንና ከዚህ ዉስጥ 64 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 119 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና አገግመዋል።

በ4 ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ብዛት ፦
• ሚያዚያ 29/2012 ዓ/ም - 21 ሰዎች
• ሚያዚያ 30/2012 ዓ/ም - 3 ሰዎች
• ግንቦት 1/2012 ዓ/ም - 13 ሰዎች
• ግንቦት 2/2012 ዓ/ም - 21 ሰዎች
በድምሩ በ4 ቀናት 58 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል!
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ፤ መዘናጋት እና መሰላቸት የሚያስከፍለው ዋጋ ከፍተኛ ነው!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
• ሚያዚያ 29/2012 ዓ/ም - 21 ሰዎች
• ሚያዚያ 30/2012 ዓ/ም - 3 ሰዎች
• ግንቦት 1/2012 ዓ/ም - 13 ሰዎች
• ግንቦት 2/2012 ዓ/ም - 21 ሰዎች
በድምሩ በ4 ቀናት 58 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል!
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ፤ መዘናጋት እና መሰላቸት የሚያስከፍለው ዋጋ ከፍተኛ ነው!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrRashidAman
በኬንያ በትላንትናው ዕለት 32 ሰዎች ማገገማቸውን የኬንያ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል (እስካሁን በአንድ ቀን ካገገሙ ሰዎች ሁሉ ከፍተኛው ነው) ፤ አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 239 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓት 1,056 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 23 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 672 ደርሰዋል።

TIKVAH-ETHIOPIA
በ4 ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ብዛት ፦ • ሚያዚያ 29/2012 ዓ/ም - 21 ሰዎች • ሚያዚያ 30/2012 ዓ/ም - 3 ሰዎች • ግንቦት 1/2012 ዓ/ም - 13 ሰዎች • ግንቦት 2/2012 ዓ/ም - 21 ሰዎች በድምሩ በ4 ቀናት 58 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል! የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ…
ትኩረት በጋራ መኖሪያ ቤቶች አከባቢ!
በአዲስ አበባ በሚገኙ የተለያዩ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አከባቢ ያሉ የመዝናኛ ቤቶች ፣ መጠጥ ቤቶችና ግሮሰሪዎች ከወትሮው ባልተለየ መልኩ ሰዎች ተሰብስበው ይገለገላሉ፡፡
ምንም እንኳን አንዳንድ ቦታዎች ርቀትን ለመጠበቅ የሚመስል ሙከራ ቢኖርም ከቦታቸው ጥበትና ከተገልጋዮች ብዛት የተነሳ ለቁጥጥር አስቸጋሪ መሆኑን ታዝበናል፡፡
ይህንን አተኩረን የምንጠይቀው የጋራ መኖሪያ ቤቶች አከባቢ የሚታየው የጥግግት መጠን ከሌሎች አከባቢዎች እጅጉን ስለሚልቅና ስለሚያሳስበን ነው፡፡ በርካቶች በአንድ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች ስለሚጠቀሙ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡

#DrFawziyaAbikar
በሱማሊያ ተጨማሪ 57 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በሱማሊያ ተጨማሪ 57 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 1,054 ደርሷል።
በሌላ በኩል ትላንትናው ዕለት ስምንት (8) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 118 ደርሷል።
በተጨማሪ በሀገሪቱ የሟቾች ቁጥር ወደ ሀምሳ አንድ (51) ከፍ ብሏል ባለፉት 24 ሰዓት የሶስት (3) ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል፤

በትግራይ ክልል ተጨማሪ 2 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
የትግራይ ጤና ምርምር ኢኒስቲትዩት ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ መሰረት 86 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን አሳውቋል።
በትግራይ ክልል ደረጃ እስካሁን 694 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ስድስት (6) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው በተረጋገጠው ታማሚዎች ዙሪያ የክልሉን የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሓጎስ ጎዶፋይን አነጋግረን ተጨማሪ መረጃዎችን እንሰጣችኃለን።

#DrHagosGodefay
ዶክተር ሓጎስ ጎዶፋይ በዛሬው ሪፖርት ላይ የሰጡን አጭር መረጃ ፦
- ሁለቱም (2) #ከጅቡቲ ተመላሽ ሹፌሮች ናቸው።
- እድሜያቸው 30 እና 38 ዓመት ነው።
- በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ ናቸው።
- ምንም ምልክት አይታይባቸውም።
- ከጅቡቲ ወደ ትግራይ ክልል የገቡት ሚያዚያ 29 ነው።
ዛሬ አመሻሹን በትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሪፖርት የተደረገው ኬዝ 10:00 ነው ውጤቱ #የደረሰው ፤ በ24 ሰዓቱ የፌደራል ጤና ሚስቴር መግለጫ ያልቀረበው በዚህ ምክንያት ነው።

#DrHagosGodefay የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሓጎስ ጎዶፋይ ከደቂቃዎች በፊት የሰጡን አጭር መረጃ ፦ - ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ 4 ሰዎች የጅቡቲ የጉዞ ታሪክ ያላቸው ናቸው። - የረዳቶቹ ዕድሜ 28፣ 25 እና 24 ነው ፤ ሹፌሩ ደግሞ 33 ዓመቱ ነው። - ታማሚዎቹ ምንም ምልክት የላቸውም። - ወደ ክልሉ የሚገቡ ሰዎች ላይ ጠንካራ ምርመራ እየተደረገ በመሆኑ ነው ግለሰቦቹ…
#DrHagosGodefay
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሓጎስ ጎዶፋይ የሰጡን ተጨማሪ መረጃ ፦
- ከዚህ ቀደም በኮቪድ-19 መያዙ ከተረጋገጠው ከጅቡቲ ተመላሽ ሹፌር (የ33 ዓመቱ) ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 62 ሰዎች ተለይተው ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ተደርገው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። እስካሁን ድረስ ከመካከላቸው ምልክት ያሳየ ሰው የለም።
- ከጅቡቲ ወደ ትግራይ ክልል የሚመጣ እያንዳንዱ ሹፌር ኳራንታይ እየተደረገ ምርመራ በመደረግ ላይ ይገኛል። በዚህ ጠንካራና የተቀናጀ ስራ ነው በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ማግኘት እየተቻለ የሚገኘው።

በደቡብ ሱዳን ተጨማሪ 36 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
በደቡብ ሱዳን ባለፉት 48 ሰዓት በተደረገ 266 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ ሰላሳ ስድስት (36) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 156 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በደቡብ ሱዳን ባለፉት 48 ሰዓት በተደረገ 266 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ ሰላሳ ስድስት (36) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 156 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዩጋንዳ ምን ታስተምረን ይሆን ?
ዩጋንዳ ወደሀገሯ የሚገቡ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ ክትትልና ምርመራ እናደረገች ትገኛለች። የባለፉት 3 ቀናት ምርመራን በአጭሩ እንመልከት!
ሚያዚያ 29/2012 ዓ/ም የተደረገ ምርመራ ፦
• 3,091 የላብራቶሪ ምርመራ በከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ - 1 ሰው #ፖዘቲቭ
• 718 የላብራቶሪ ምርመራ ከማህበረሰቡ - ሁሉም #ነፃ
• አጠቃላይ የተደረገ ምርመራ - 3,809
ሚያዚያ 30/2012 ዓ/ም የተደረገ ምርመራ ፦
• 2,421 የላብራቶሪ ምርመራ በከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ - 13 ሰዎች #ፖዘቲቭ
• 740 የላብራቶሪ ምርመራ ከማህበረሰቡ - ሁሉም #ነፃ
• አጠቃላይ የተደረገ ምርመራ - 3,161
ግንቦት 1/2012 ዓ/ም የተደረገ ምርመራ ፦
• 1,913 የላብራቶሪ ምርመራ በከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ - 2 ሰዎች #ፖዘቲቭ
• 652 የላብራቶሪ ምርመራ ከማህበረሰቡ - ሁሉም #ነፃ
• አጠቃላይ የተደረገ ምርመራ - 2,565

በጅቡቲ ተጨማሪ 21 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋገጠ!
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 248 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 21 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,210 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 13 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 847 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት 248 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 21 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 1,210 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ተጨማሪ 13 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 847 መድረሳቸው የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
የኢትዮጵያና የጎረቤት ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,210፣ ሞት 3 ፣ ያገገሙ 847
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 672፣ ሞት 32 ፣ ያገገሙ 239
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 1,054፣ ሞት 51 ፣ ያገገሙ 118
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 1,164፣ ሞት 64፣ ያገገሙ 119
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 241 ፣ ሞት 5 ፣ ያገገሙ 99
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 156 ፣ ሞት 0፣ ያገገሙ 2
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 37

ይበልጥ የሚያስፈራ ጊዜ ይመጣ ይሆን? (በዶክተር ኃይለልዑል መኮንን) ከሰሞኑ የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ አሃዝ በጣት የሚቆጠር ከሆነ እነሆ ቀናት አሳልፈናል። ከዚ ጋር በተያያዘ ከህዝቡ የሚሰማው 'በቃ ኮሮና ከኢትዮጵያ እየጠፋ ነው' በማለት ከዚህ በፊት የሚወሰዱትን ጥንቃቄዎች ችላ የማለት ነገር እየተስተዋለ ነው። ይሄ ደሞ የበሽታውን ባህሪ ያለማወቅ ሊሆን ይችላል። የኮሮና ህመም ምልክቶች መታየት…
በመጠንቀቅ ያተረፈ እንጂ የተጎዳ የለም!
(በዶክተር ኃይለልዑል መኮንን)
የዛሬ ሁለት እና ሶስት ሳምንት አካባቢ የፋሲካው ግርግር ምን ሊያስከትል እንደሚችል በተለያዩ ሚድያዎች ስንሰማ ቆይተናል።
ነገር ግን 'ጆሮ ዳባ ልበስ' ብለን ፤ ሰምተን እንዳልሰማን ሆነን "ኮሮና እኛን አይነካም" በሚል የባለሙያዎችን ትእዛዝ ሳንተገብር ቆየን።
ይባስ ብሎ ደግሞ ቁጥሩ በጣት የሚቆጠር ሲሆን "አይ ፈጣሪ ይጠብቀናል፤ ችግር የለም" እያልን ከኛ የሚጠበቀውን ጥንቃቄ ረስተን ብዙ ተዘናጋን።
የዛሬ ሶስት ሳምንት ገደማ 'ለመጠንቀቅ የሞት ዜና አንጠብቅ' ብዬ ከፋሲካ ዋዜማ በስትያ የታዘብኩትን እና ሊመጣ ስላለው ከባድ ጊዜ አያይዤ ፅፌ ነበር።
ይኸው ጊዜ ደጉ አሁን ላይ አየነው፤ አሁንም አረፈደብንም ለመጠንቀቅ ጊዜው አለን። እባካችሁ በቁጥር ከፍ እና ዝቅ ማለት ጥንቃቄያችን እና ስሜታች ከፍ ዝቅ አይበል።
ከፍ ሲል"በቃ አለቀልን!!" ዝቅ ሲል ደግሞ" የት አባቱ ኮሮናን ድባቅ መታነው" እያልን ቁጥር ላይ መሰረት አናድርግ።
አሁን ከምን ግዜውም በላይ የምንጠነቀቅበት ሰዓት ላይ ነን ፤ የትላንቱን ስህተት አንድገመዉ።
እባካችሁን እንጠንቀቅ!!
የዛሬዋ የሴኮንድ ስህተት ዘመን ተሻግሮ ጠባሳ እንዳያሳርፍብን እንጠንቀቅ፤ ይሄን ከባድ ጊዜ አሳልፈን ነገን በደስታ እንየው።

#BREAKING
በሱዳን በአንድ ቀን 201 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ ተረጋገጠ!
የሱዳን ጤና ሚንስቴር ባወጣዉ መግለጫ ተጨማሪ 201 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 30 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና ማገገማቸዉን ገልጿል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,365 የደረሰ ሲሆን ከዚህ ዉስጥ 70 ሰዎች ህይወታቸዉ ሲያልፍ 149 ሰዎች በተደረገላቸዉ ህክምና ከበሽታው ማገገማቸዉ ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1,764 ላቦራቶሪ ምርመራ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 250 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 10 ወንድ እና 1 ሴት እንዲሁም እድሜያቸው ከ18-38 ዓመት የሆኑ ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 5 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ ፣ 2 ሰዎች ከትግራይ ክልል (ትግራይ ለይቶ ማቆያ) እና 3 ሰዎች ከአፋር ክልል (አፋር ለይቶ ማቆያ) እና 1 ሰው ከኦሮሚያ ክልል (አዳማ ለይቶ መከታተያ) ይገኛሉ።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 5
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው - 6
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው - 0
* በዚህ ሪፖርት ከትግራይ ክልል የተካተቱት ሁለት (2) ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች በትላንትናው ዕለት በክልሉ ሪፖርት የተደረጉ ናቸው።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት ስድስት (6) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አምስት (105) ደርሷል።