አሜሪካ በቱርክ ላይ ማዕቀብ ጣለች!
አሜሪካ በሁለት የቱርክ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ሦስት ከፍተኛ የመንግሥስት ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች። ማዕቀቡ የተጣለው ቱርክ በሰሜናዊ ሶሪያ የምታደርገውን ጥቃት ተከትሎ ነው ተብሏል። የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሚኒስትር ስቴቨን ሙኒሽን በቱርክ ላይ የተጣለው ማዕቀብ ጠንካራ እና ኢኮኖሚዋ ላይ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑን ለጋዜጠኞች ጠቅሰዋል። የቱርክ የመከላከያ እና የኢነርጂ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እንዲሁም የመከላከያ፣ የኢነርጂ እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትሮች የማዕቀቡ ሰለባ ናቸው። የቱርክ መንግሥት ድርጊት ሰላማዊ ዜጎችን ለአደጋ ማጋለጡን፣ አካባቢውን ወደ አለመረጋጋት ማስገባቱን፣ በአይኤስ አይኤስ ላይ የሚደረገውን የማጥቃት ዘመቻ ዝቅትኛ ግምት የሰጠ መሆኑን አሜሪካ ባወጣችው ይማዕቀብ መግልጫ ላይ ጠቅሳለች።
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከዲላ እስከ ሀሮዋጮ ከተማ 68.2 ኪ.ሜ የሚደርስ የጠጠር መንገድ ወደ አስፋልት ለማሳደግ 64.2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ተመድቦ ግንባታ ሊጀመር መሆኑ ታውቋል። ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተገኘው መረጃ መሰረት፣ ለሚገነባው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ከመንግሥት 22.2 ሚሊዮን ዶላር እና ከአረብ ባንክ 20 ሚሊዮን ዶላር የተመደበ ሲሆን በተጨማሪም ከነዳጅ አምራችና ላኪ ሀገራት ፈንድ በተገኘ 22 ሚሊዮን ዶላር የሚሸፈን ይሆናል።
ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የክልሉ መንግስት ሃዘኑን ገለፀ!
በኮንታ ልዩ ወረዳ ሰሞኑን እየጣለ ባለው ከፍተኛ ዝናብ ተከተሎ በመሬት ናዳ ምክንያት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል:: በአደጋው የበርካታ ዜጎቻችን ህይወት ያለፈ ሲሆን ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች የክልሉ መንግስት መጽናናትን ይመኛል፡፡ የክልሉ መንግስት የደረሰውን አሰቃቂ አደጋ አስመልክቶ ሰብአዊ ድጋፍ የሚያደርጉ አካላትን ወደ ስፍራው ያንቀሳቀሰ ሲሆን ለተጎጂ ቤተሰቦች አልባሳትና መድሀኒቶች ወደ ስፍራው መላክ ተችሏል፡፡ በቀጣይም ተጨማሪ ድጋፍ ወደ ስፍራው የሚላክ ሲሆን በአካባቢው የሚጥለው ከባድ ዝናብ የተነሳ ለመሰል አደጋ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከአደጋ የመከላከል ስራ ትኩረት የሚሰጠው ይሆናል፡፡
የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት

#Sauli_Niinistö
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የፊንላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሶሊ ኒኒስቶን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የፊንላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሶሊ ኒኒስቶ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ኦፊሴላዊ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ማታ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከፕሬእዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮች ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Via EBC

የ2019 የዓለም ምርጥ ወንድ አትሌት እጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደርጓል!
የ2019 የዓለም ምርጥ ወንድ አትሌት እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሲደረግ አንድም ኢትዮጵያዊ አትሌት በዝርዝሩ ውስጥ አልተካተተም። የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የ2019 የዓለም ምርጥ ወንድ አትሌት እጩዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ውስጥ ዘንድሮ አንድም ኢትዮጵያዊ አትሌት አለመካተቱ ታውቋል።
በተመሳሳይ ባለፈው ዓመት በአዋቂ ወንዶችና አዋቂ ሴቶች እጩ ዝርዝር ውስጥ አንድም ኢትዮጵያዊ አትሌት አለመካተቱ ይታወቃል። ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ በኩል በወንዶች አትሌት ሃይሌ ገብረስለሴ እና ቀነኒሳ በቀለ በሴቶች ደግሞ መሰረት ደፋር፣ ገንዘቤ ዲባባና አልማዝ አያና የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሆነው ተመርጠዋል።
ባለፉት ሁሉት ዓመታት ግን ከኢትዮጵያ በአሸናፊነት ቀርቶ በእጩነት እንኳን የተካተተ አትሌት አልተገኘም። ከኬኒያ ባለፈው ዓመት ጥሩ የውድድር ብቃት ነበራቸው በሚል በእጩነት የተካተቱት አትሌቶች አሉ።
https://telegra.ph/ETH-10-15-3

Professor Takel Tadesse
ከላይ በፎቶው የምትመለከቷቸው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ (WSU) ፕሬዘዳንት ናቸው። ፕሬዘዳንቱ የዩኒቨርሲቲውን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ተቀብሎ በማስተናገዱ ረገድ የተጫዎቱት ሚና መቼም የማይረሳ ሆኖ መመዝገቡን ዩኒቨርሲቲው በፌስቡክ ገፁ አስፍሯል። ፕሮፌሰሩ ወደ ተማሪዎች መመገቢያ አቅንተው ለተማሪዎች እንጀራ በማደል፣ ወጥ በመጨለፍ፣ ሩዝ በማደል የሥራን ክቡርነት አሳይተዋል ተብሏል። ከዛም ባሻገር ለተማሪዎቻቸው አርሃያነት ያለውን ምግባርን በተግባር በማሳየት ምሳ ሲመግቧቸው እንደዋለሁ ከዩኒቨርሲቲው ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ ተመልክተናል።
ፕሬዘዳንቱ ለተማሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት...
“የተማሪዎችን የምግብ አቅርቦት በማሻሻል ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ከዩኒቨርሲቲው አመራር ጋር ተቀናጅተን እንሰራለን” ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ/የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት/
በሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ለየት ያሉ አቀባበሎችን መረጃዎችን እየሰበሰብን እናቀርብላችኃለን!

#GAMBELA
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከተር አብይ አህመድ ለኖቬል የሰላም ሽልማት በመብቃታቸው እና የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ኩራትና ድል በመሆኑ በጋምቤላ ከተማ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የከተማው ኑዋሪዎች ደስታቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል፡፡

#ArbaMinch
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት በማስመልከት የአ/ምንጭ ከተማ ነዋሪዎች የእርሳቸው ውጥን እንዲሳካ በማሰብ ችግኝ በመኮትኮት ደስታቸውን ዛሬ እየገለፁ ነው።
Via ብርሽ ዘውዴ

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሻኪሶ ከተማ ነዋሪዎች በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የኖቤል አሸናፊነት የተሰማቸውን ደስታ ሰልፍ በመውጣት ገልፀዋል።
Via ሚልኬሳ ዱሬሳ/TIKVAH ETH FAMILY/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ሚልኬሳ ዱሬሳ/TIKVAH ETH FAMILY/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#NAMA
አዲስ አበባ በእስር ላይ ያሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት በርሀብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ አንዳንዱቹ ባጋጠማቸው የከፋ የጤና ችግር ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለኤትዩ ኤፍ ኤም 107.8 ተናግረዋል፡፡ ከሰኔ 15ቱ ግድያ ጋር በተያያዘ በመፈንቅለ መንግስት እና በጸረ ሽብር ክስ ተጠርጥረው የተያዙት 23 አባላቱ ካለፉት አራት ቀናት ጀምሮ በርሀብ አድማ ላይ መሆናቸውን ዶ/ር ደሳለኝ ተናግረዋል፡፡ በርሀብ አድማው ከተካፈሉት አብዛኞዎቹ የጤና ችግር ገጥሟዋል፡፡
የእስሩ ሁኔታ ከፍተኛ ዛቻ እና ማስፈራሪያ አለበት የሚሉት ታሳሪዎቹ ከፓሊስ አባላት እንግልት ይደርሰብናል በማለት አድማ ማደረጋቸውን ዶ/ር ደሳለኝ ገልጸዋል፡፡ በአባሎቻችን ላይ ስለሚደርሰው በደልና ግፍ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አንስቶ እስከ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎች ድረስ ድምጻችንን ብናሰማም ጠብ የሚል ለውጥ እንዳላገኙም ዶክተር ደሳለኝ ተናግረዋል። ዶ/ር ደሳለኝ መንግስት ለጉዳዩ በቂ ትኩረት እንዲሰጥም አሳስበዋል፡፡
Via ETHIO FM 107.8

የጅማ አባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ከ7ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እየታደሰ መሆኑን የቤተ መንግሥቱ ተጠሪ ገለጹ። ተጠሪው አቶ ክብሩ ተስፋዬ እንደገለጹት የቤተ መንግሥቱ ዕድሳት እየተከናወነ ያለው ከአሜሪካ መንግሥት በተገኘ ድጋፍና ከመንግሥት በተመደበ በጀት ነው።
Via ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ነዋሪዎች በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የኖቤል አሸናፊነት የተሰማቸውን ደስታ ሰልፍ በመውጣት ገልፀዋል።
Via ገመቹ ኡደሣ /ከሀሮ ዋጩ ከተማ TIKVAH ETH FAMILY/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ገመቹ ኡደሣ /ከሀሮ ዋጩ ከተማ TIKVAH ETH FAMILY/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በረሃብ አድማ ላይ ናቸው!
ከሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እና በአማራ ክልል በተካሄደው ጥቃትና መንግስት መፈንቅለ መንግስት ነው ብሎ በሰየመው ሁነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሰር የዋሉት 59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቿች በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ የአስራት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ጋዜጠኛ ጌታቸው አምባዬን ጨምሮ 59 ዜጎች እስር ለ3 ወራት ያህል ያለምንም ፍርድ በእስር ላይ እንደሚገኙ ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ይናገራል፡፡
እንደ ጋዜጠኛ እስክንድር ከሆነ 59ኙም ከቅዳሜ ጀምሮ በረሃብ አድማ ላይ ይገኛሉ። ለዚህም እንደምከንያት የሚያነሱት ፍርድ ቤት፣ ዐቃቤ ህግ በአጠቃላይ የፍትሕ ስርዓቱ በአግባቡ እያስተናገደን አይደለም በሚል ነው፡፡ ከ59ኙ መሃል ከጠያቂ ወይም ከቤተሰብ ጋር የሚገናኙት ሦስት ብቻ መሆናቸውን ጋዜጠኛ እስክንድር ተናግሯል፡፡
ምንጭ፦ አሃዱ ሬድዮ

አሳዛኝ ዜና!
በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ12 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው በወረዳው ለገበንቲ ቀበሌ ትናንት ከለሊቱ አምስት ሰዓት ላይ ነው።
ከአዳማ ወደ አዋሽ ሰባት ኪሎ በመጓዝ ላይ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 65046 ኦሮ የሆነ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ በተቃራኒው አቅጣጫ በመጓዝ ላይ ከነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 44995 አዲስ አበባ ከሆነ የጭነት አይሱዙ ጋር በመጋጨቱ አደጋው መድረሱን ተናግረዋል። በአደጋው የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪውን ጨምሮ ህይወታቸው ያለፉ የሁለት ሰዎች አስከሬን ለቤተሰቦቻቸው መሰጠቱን ገልጸዋል። ከባድ አካል ጉዳት የደረሰባቸው 12 ሰዎች በአዳማ ሪፈራል ሆስፒታል ህከምና እየተደረገላቸው መሆኑን ተናግረዋል። እንደ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊው ገለጻ የአደጋው መንስዔ በመጣራት ላይ ነው።

የመከላከያ ሰራዊት ትላንት የሰጠው ምላሽ ተገቢ አይደለም ያሉ፤ እንዲሁም በአፋር ንፁሃን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት በመቃወም የአፋር ክልል ነዋሪዎች በተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እየተደረጉ ይገኛሉ።
Via Abubaker Balua
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Abubaker Balua
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ የወጣቶች ተዘዋወሪ ፈንድ ቆመ!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ ተጀምሮ የነበረው የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ከሁለት ሳምንት በፊት እንዲቆም ተደረገ። ፈንዱ የቆመበት ምክንያትም እስካሁን በተዘዋዋሪ ፈንዱ የተሰጠውን ገንዘብ ለመለየት እንደሆነ ከተማ አስተዳደሩ ቢገልፅም ወጣቶች ግን ቅሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።
ከፈንዱ ተጠቃሚ ለመሆን ከሚጠብቁ ወጣቶች መካከል በ2011 በሲቪል ኢንጂነሪንግ የተመረቀው ዳዊት ተስፋዬ እንደሚለው “መንግሥት ተደራጅተን እንድንሠራ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩም ባለፈ ገንዘብ ድጋፍ እንደሚደርግልን ተነግሮን የሚጠበቁብንን ነገሮች በሙሉ አቅማችን አሟልተን፤ ከአንድ ወር በላይ እንደጠበቅን እና በተለይም በውድ ዋጋ የመሥሪያ ቦታ ተከራይተን ከፍተኛ ወጪ ላይ ብንሆንም ፈንዱ ግን ሊለቀቅልን አልቻለም” ሲል ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ተናግሯል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-10-15-4