ፎቶ📸ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ እድገት ላበረከቱት አስተዋጽዖ የዓለም የቱሪዝም ፎረም የሰጣቸውን እውቅና ሲቀበሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች ፓስፖርት ለማውጣት!
ከ14-18 አመት ለሆኑ ልጆች፦
1. የልደት ምስክር ወረቀት
2. የህፃኑ ሁለት ጉርድ ፎቶ
3. ከወላጆች አንዱ እና ፓስፖርት የሚወጣለት ህፃን በአካል መቅረብ አለባቸው።
ከ14 አመት በታች ለሆኑ ደግሞ፦
1. የልደት ምስክር ወረቀት
2. የህፃኑ ሁለት ጉርድ ፎቶ
3. ከወላጆች አንዱ የቀበሌ መታወቂያ በመያዝ
4. ከወላጆች አንዱ እና ፓስፖርት የሚወጣለት ህፃን በአካል መቅረብ አለባቸው።
#INVEA

የፓስፖርት እድሳትን እና አዲስ ፓስፖርት ማውጣትን በሚመለከት በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ከINVEA የተሰጠ ማብራሪያ!
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት፦
የሚያስፈልጉት የልደት ምስክር ወረቀት እና የአገልግሎት ጊዜው ያላለቀ የቀበሌ መታወቂያ ብቻ ሲሆኑ ምንም አይነት ተጨማሪ ማስረጃ አያስፈልግም፡፡ የሚወስደው ጊዜ ከአመለከቱ በኋላ ከ45 ቀን በኃላ ነው፡፡ ሆኖም በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ፓስፖርት #በአስቸኳይ ማግኘት ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጉዳዩን አስቸኳይነት የሚያሳዩ ማስረጃዎች ያስፈልጋሉ፦
ጉዳዩ የስራ ከሆነ ከመስሪያቤት የተፃፈ ህጋዊ ደብዳቤ እና የመስሪያ ቤቱ መታወቂያ
የህክምና ወረቀት(ሪፈር)
ጊዜ ያለው የውጪ ሃገር መኖሪያ ፍቃድ
ጊዜ ያለው የውጪ ሃገር የስራ ፍቃድ
የኢምባሲ ቀጠሮ
ተመላላሽ መንገደኞች ሆነው ፓስፖርት ገፁ ያለቀባቸው ፓስፖርቱን ይዞ መቅረብ
የአለም አቀፍ ድርጅቶች
ጊዜ ያለው የባህረኞች መታወቂያ (ሲማንቡክ) ሆነው የሁሉም አገልግሎቶች አከፋፈል ሁኔታ እንደአገልግሎቶ የተለያየ ነው፡፡
ለፓስፖርት እድሳት፦
የቀበሌ መታወቂያ እና ፓስፖርት ኮፒ
የጠፋ ፓስፖርት፦
የቀበሌ መታወቂያ እና የፖሊስ ማስረጃ
ስለሆነም ማንኛውም ዜጋ እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ከቀረበ አገልግሎቱን የማግኘት ሙሉ መብት እንዳለው #INVEA ይገልጻል።

የ4G ኢንተርኔት በክልል ከተሞች...
ኢትዮ ቴሌኮም/ethio telecom/ በኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የአራተኛ ትውልድ ወይም 4G ኢንተርኔት አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመሩን የጠቀሰው ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ያለውንየኢንተርኔት አገልግሎት ፍላጎት መሰረት በማድረግ ከያዝነው ዓመት ጀምሮ የ4G ኢንተርኔት አገልግሎትን እንደሚያስፋፋ ገልፅዋል፡፡ ባህርዳር፣ መቐለና አዳማ የአራተኛ ትውልድ ወይም 4G ኢንተርኔት ዝርጋታ ከሚደረግባቸው የኢትዮጵያ ክልል ከተሞች መካከል ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ በአዲስአበባ ብቻ ተወስኖ የቆየው የአራተኛ ትውልድ ኢንተርኔት አገልግሎትን ወደ ክልል ከተሞች የማስፋፋት ስራ የኢትዮ ቴሌኮም የሶስት ዓመት የስራ እቅድ አካል መሆኑ ተገልጿል፡፡
Via #DW/የጀርመንር ድምፅ ሬድዮ/

#ዋልታ_ቲቪ
የ5,000 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር በቀጥታ በዋልታ ቴሌቪዥን መከታተል ትችላላችሁ። #DOHA #ETHIOPIA
መልዕካም እድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ አትሌቶች!
በተጨማሪ፦
HD on AD Sports 4 (Nile Sat)

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
አንድነት ፤ መተጋገዝ ፤ ፍቅር እንዲሁም አሸናፊነት በ5,000 ሜትር ዉድድር ላይ...
የሙክታር እድሪስ የመጨረሻዎቹ መስመር ደስታ አገላለፅ ሁሉንም ይናገራል።
እንኳን ደስ አለን በድጋሚ!!!
Join @tikvahethsport

#DOHA
#WorldAthleticsChamps
3000m steeplechase
🇰🇪#beasteeple 🥇
🇺🇸 #emmajcoburn 🥈
🇩🇪#GesaFK 🥉
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#WorldAthleticsChamps
3000m steeplechase
🇰🇪#beasteeple 🥇
🇺🇸 #emmajcoburn 🥈
🇩🇪#GesaFK 🥉
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመግቢያ ነጥብ ዝቅ ተደረገ!
#ASTU #AASTU
የአዲስ አበበ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲትዎች መግቢያ ነጥብ ዝቅ አለ!
የተማሪዎችን ፍላጎትና በተደጋጋሚ የሚነሳውን የመግቢያ ነጥብ ዝቅ ይበልልን ጥያቄ ከግምት ውስጥ በማስገባት የAPPLIED SCIENCE መግቢያ ሆኖ በማስታወቂያ የተገለጸው ለወንድ፡190 እና ለሴት፡185 ከነበረው ዝቅ ተደርጎ
ለወንድ፡ 176 እና
ለሴት፡166
የAPPLIED SCIENCE መግቢያ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን እያሳወቅን እስከ ነገ መስከረም 20/01/2012 ዓ.ም. ማታ 12፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በዚህ መስክ መመደብ የምትፈልጉ የ2011ዓ.ም. የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች፤ ለት/ቤታችሁ ፍላጎታችሁን በመግለጽ ምርጫችሁን ት/ቤታችሁ እንዲያስገባላችሁ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
http://app.neaea.gov.et/
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ይፋ የተደረገ መረጃ የለም አዲስ መረጃ ሲኖር ቲክቫህ ኢትዮጵያ አጣርቶ ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማዕከላዊ ጎንደር⬆️
"ታጣቂዎቹ የተሳፋሪዎችን መታወቂያቸውን እያዩ 6ቱን ለይተው ገድለዋቸዋል" የጎንደር ከተማ ነዋሪ
.
.
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትናንት ጠዋት ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች በመኪና ይጓዙ በነበሩ ሰዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት የሰዎች ህይወት ማለፉን መንግስትና የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡
ትናንትና ጠዋት ከጭልጋ ወደ መተማ በሚጓዝ ተሸከርካሪ ከነበሩ ተሳፋሪዎች መካከል ግንት በተባለ ቦታ ላይ ታጣቂዎቹ የተሳፋሪዎችን መታወቂያቸውን እያዩ 6ቱን ለይተው እንደገደሏቸው አንድ የጎንደር ከተማ ነዋሪ ለጀርመን ድምፅ ራድዮ ተናግረዋል፡፡
ከጥቃቱ በኋላም የጎንደር ከተማና አካባቢው ወጣቶች ዛሬ ጠዋትና ትናንትና ወደተለያዩ አቅጣጫዎች የሚወስዱ አቢይ መንገዶችን በደንጋይ ዘግተው እንደነበር እና አንድ ሆቴል እንዳወደሙ የአይን እማኙ ተናግረዋል፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከጥቃቱ በኋላ ደረሰ ስለተባለው ግጭት ዝርዝር የምርመራ ውጤት እንዳልደረሰው ለጀርመን ሬድዮ አስታውቋል።
Via #DW

#update በትላንትናው እለት ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በአፋር ክልል ዞን ሶስት ውስጥ ወረር(ልዩ ቦታ አምባሽ) በሚባል ስፍራ በአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የመረጃ ሰራተኞች እና ፌዴራል ፖሊስ ባደረጉት ክትትል በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የነበረ 1702 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ(kanabis) የሚባል አደገኛ እፅ በቁጥጥር ስር ዉሏል፡፡
ምንጭ፦ የገቢዎች ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የገቢዎች ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ልዩ መልእክተኛን ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዩ መልዕክተኛው በተለያዩ የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AddisAbeba
የሳር ቤት ቄራ ጎተራ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ወሰን ማስከበር ሥራ በአብዛኛው መጠናቀቁን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። ግንባታው 1ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር እንደሚካሄድና የሀገሪቱን የመንገድ ግንባታ ሥራ አዲስ ገፅታ የሚያላብሰው መሆኑንም ገለጸ።
የባለስልጣኑ የኮዩሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጥዑማይ ወልደ ገብርኤል ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ፕሮጀክቱ 4ኪሎሜትር የሚሸፍን ሲሆን፣ የፕሮጀክቱ የኮንትራት ስምምነት በተፈረመ ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የወሰን ማስከበር ሥራው በአብዛኛው ተጠናቅቋል። በመንገዱ ግራና ቀኝ መፍረስ ያለባቸው ቤቶች ሙሉ ለሙሉ እንዲፈርሱ ተደርጓል።
አሁን ያልተነሱ የተወሰኑ የመብራት የውሃና የቴሌ መስመሮች መሆናቸውን አቶ ጥኡማይ ጠቅሰው፣ እነሱንም በከተማው መስተዳድር በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት ለማንሳት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። የፕሮጀክቱ አፈጻጸም አመርቂ ይሆናል ብለን እናስባለን ሲሉ አስታውቀዋል።
ምንጭ፦ አዲስ ዘመን

አሳሳቢው የመንገድ ትራፊክ አደጋ!
በደቡብ ክልል የመንገድ ትራፊክ አደጋ እየጨመረ መሆኑን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። ከባለፈው ሐሙስ እስከ እሁድ መስከረም 18/2012 ዓ.ም በአራት ቀናት ብቻ 22 አደጋ የደረሰ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 6 የሞት አደጋ፣ 14 ከባድ የአካል ጉዳት እና 2 ቀላል የአካል ጉዳት ያስከተለ አደጋ ተመዝግቧል ሲሉ በደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር የትንተና ባለሙያ ምክትል ሳጂን ተመስጌን አረጋ ገልፀዋል፡፡
አብዛኛው የአደጋዎቹ መንስኤዎች የአሽከርካሪዎች ጥንቃቄ ጉድለትና ለእግረኛ ቅድሚያ አለመስጠት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ያሳለፍነው ሳምንት የበዓል ሳምንት መሆኑ ለአደጋው መጨመር እንደ ምክንያት ሊሆን ይችላል ተብሎ ይታሰባል ሲሉ ምክትል ሳጂን ተመስጌን አረጋ አክለዋል፡፡ በመሆኑም በአራቱ ቀናት ብቻ 9 ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ 19 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
Via #SRTA

ፎቶ📸በአሁን ሰዓት በሚሊኒየም አዳራሽ 28ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋዊያን ቀን "የዕድሜ ባለጸጎችን በመደገፍ እንመረቅ!" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ውድ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ከቤተሰባችን አንዱ የሆነው ወጣት ሳምሶን ሃይለእየሱስ የናተን ድምፅ ይፈልጋል፦
የ2019 የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባኤ (Young African Leaders Summit 2019) ፤ በጋና ዋና ከተማ አክራ ላይ የሚደረግ ሲሆን፤ ይህም ጉባኤ በሚያዘጋጀው የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ሽልማት (Young African Leaders Award) ፤ በፖሊሲ አድቮከሲ (Policy Advocacy) ዘርፍ ኢትዮጵያን በብቸኝነት በመወከል ለሽልማቱ እጩ የሆነውን ወጣት ሳምሶን ኃ/የሱስ ከበደን በድረ-ገጹ www.yalsummit.org/vote/ ላይ ድምፅ እንድንሰጠው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
👉 www.yalsummit.org/vote/

#Irrecha2019
ውድ የTIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰቦቻችን ነገ በኤሊያና ሆቴል በተዘጋጀው የIrrecha Fashion & Poetry ልዩ ዝግጅት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኃል።
ተጨማሪ መረጃ 0922977766
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ውድ የTIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰቦቻችን ነገ በኤሊያና ሆቴል በተዘጋጀው የIrrecha Fashion & Poetry ልዩ ዝግጅት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኃል።
ተጨማሪ መረጃ 0922977766
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ⬆️
በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው 28ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋዊያን ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል።
PHOTO : TIKVAH-ETHIOPIA