#አማዞን
ብራዚል በአማዞን የተከሰተውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር ከቡድን 7 ሀገራት የተደረጋለትን የ22 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ውድቅ ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል።
የቡድን ሰባት ሀገራት መሪዎች በፈረንሳይ እያደረጉት ባለው ስብሰባ በአማዞን የተከሰተውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠር የ22 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ መስማማታቸውን የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መግለፃቸው ይታወሳል። በአንፃሩ የብራዚል ባለስልጣናት የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ከቡድን 7 ሀገራት የተደረገላቸውን የ22 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መቃወማቸው ነው የተገለጸው።
ይሁን እንጂ በለስልጣናቱ ድጋፉን የተቃወሙበትን ምክንያት ከመግለጽ ተቆጥበዋል ነው የተባለው። በሌላ በኩል የብራዚል ፕሬዚዳንት ቦልሶናሮ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት አስታያየት፥ ፈረንሳይ ብራዚልን እንደ ቅኝ ግዛት የምታይበትን መንገድ ኮንነዋል።
የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፈርናንዶ አዝቬዶ ኢ ሲልቫ በበኩላቸው ፥ በአማዞን ደን ላይ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከሀገሪቱ ቁጥጥር ውጭ አለመሆኑን ተናግረዋል። በደኑ ላይ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ለመቆጣጠርና በአካባቢው የሚሰሩ ወንጀሎችን ለመከላከልም 44 ሺህ በላይ ወታደሮች በቦታው መሰማራታቸውን አንስተዋል።
ሀገራቱ ድጋፍ ለማድረግ #መስማማታቸውን ያመሰገኑት ሚኒስትሩ፥ ድጋፉን በአውሮፓ የሚገኙ ደኖችን መልሶ #ለማልማት ያውሉት ዘንድ አሳስበዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ብራዚል ማንኛውንም ሀገር ደኖችን እንዴት መንከባከብ፣ መጠበቅ እንዲሁም ከጉዳት መካላከል እንደሚቻል የማስተማር አቅም ያላት መሆኑን አስገንዝበዋል።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ኮርያ የንግድ ጉባኤ ላይ ንግግር እያደረጉ ነው!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በአሁኑ ሰዓት በኮርያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢንቨስትመንትን በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅ በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኮርያ የንግድ ጉባኤ ላይ ንግግር እያደረጉ ነው።
በንግግራቸው ወቅት ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ በአስተዳደራቸው እየተተገበሩ ያሉ ኢንቨስትመንትን ለማሳለጥ የሚረዱ የቢዝነስ አሰራሮችን አካፍለዋል።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት የጠቀሱት ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኮርያ ባለሀብቶች የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ እንዲቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።
ምንጭ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

#update ‹‹በእቅድ ላይ ያሉት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሲገነቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ ይገመታል›› ሲሉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር አበበ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ መንግሥት ከዚህ በኋላ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እንደ እስከ አሁኑ በራሱ ወጪ አያለማም፤ ለኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ምቹ የሆነ የለማ መሬትን ለግል አልሚዎች ያዘጋጃል፤ ለእዚህም አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በቀጣይም እንደሚካሄድ ኮሚሽነሩ ጠቅሰው፣ ግንባታዎቹንም ለማካሄድ መንግሥት የአዋጪነት እና የስነ ምህዳር ጥናት አካሂዶ ከለያቸው ስፍራዎች መካከል አሶሳ፣ ሰመራ እና አይሻ እንደሚገኙበት አስታውቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኬንያ ለመጀመርያ ጊዜ ያልተጣራ ድፍድፍ ነዳጅ የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በተገኙበት በሞምባሳ ወደብ በኩል ልካለች፡፡ ቀኑ ታሪካዊ ነው የተባለ ሲሆን በምስራቅ አፍሪካ ያለውን የነዳጅ ሃብት ለመጠቀም በር ከፋች ነው ተብሏል፡፡
ይህ የመጀመርያው ተግባር ኬንያ በ2024 የሃገሪቱን ነዳጅ ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ ለማዋል እና ወደ ሌሎች ሃገራት ለመላክ ላቀደችው እቅድ ሙከራ መሆኑም ተገልጿል፡፡
ኬንያ በቀጣዮቹ 2 ዓመታት ከነዳጅ ምርት 84 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ታገኛለች ተብሎ ይጠበቃል፡፡
መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገ ቼም ቻይና የተባለ የቻይና ኩባንያ የመጀመርያውን 240 ሺህ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ለመግዛት በጨረታ ማሸነፉን ቢቢሲ አስነብቧል፡፡ ኬንያ የነዳጅ ማስተላለፍያ መስመር የሌላት ሲሆን ድፍድፍ ነዳጁ 850 ኪሜ በመኪና ተጭኖ ወደ ሞምባሳ መድረሱ በዘገባው ተጠቅሷል፡፡
Via #BBC

Forwarded from One pack for one child
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!! መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity
@onepackforonechild

FBI/ኤፍ ቢ አይ/ እና የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት መረጃ ለመለዋወጥ ተስማሙ!
የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረሚካኤል እና የአሜሪካው የምርመራ ቢሮ ኤፍ.ቢ.አይ ምክትል ዳይሬክተር ቻርልስ ኬብል ኹለቱ ሃገራት የሽብርተኞችን መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
በኢትዮጲያ የአሜሪካን ኤምባሲ እንዳስታወቀው ነሐሴ 14/2011 በተደረገው ስምምነት በኹለቱ ሃገራት መካከል ያለውን የመረጃ ልውውጥ ስርአት የሚያበጅ እና ኹለቱም ሃገራት ሽብርተኝነትን ለመከላከል የሚያግዛቸው እንደሚሆንም ተገልጿል።
‹‹ስምምነቱ ኹለቱ ሃገራት ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ከማጠናከር ባለፈ ሽብርተኝነት ለመከላከል ያግዛል እንዲሁም የሃገራቱን ደኅንነት ያረጋግጣል›› ኤምባሲው ገልጿል።
ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ

#update ለወሎ ጋቢ የአካባቢ የወል ንግድ ምልክትና እውቅና ተሰጥቷል። ከዚህ ቀድም የደሴ ሳፋ እውቅና እንደተሰጠው መረጃ አድርሰናችሁ ነበር።
ምንጭ፦ እንዳልክ አበበ/የወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የብራንዲንግ አስተባባሪ /
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ እንዳልክ አበበ/የወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የብራንዲንግ አስተባባሪ /
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ፖሊስ አንድን ወጣት #ሲደበድብ የሚታይበት የዛሬው ቪዲዮ በበርካቶች ዘንድ #መነጋገሪያ ሆኗል!
ትላንት በተሰራጨው ቪድዮ ላይ ድብደባ ሲፈፅም የነበረው ፖሊስና ባልደረባው በቁጥጥር ስር ውለዋል!
ትናንት ጎፋ አካባቢ ድብደባ ፈፀመ የተባለው ፖሊስ እና የስራ አጋሩ ሌላ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ለጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ተናግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትናንት ጎፋ አካባቢ ድብደባ ፈፀመ የተባለው ፖሊስ እና የስራ አጋሩ ሌላ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ለጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ተናግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለምህንድስና ተማሪዎችና በልምድ ለሚሠሩ ባለሙያዎች ስልጠና ሊሰጥ ነው!
•ስልጠናው ከመስከረም ወር መጨረሻ ጀምሮ ይካሄዳል
ከዩኒቨርስቲ #ለሚመረቁ የምህንድስና ተማሪዎችና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ዉስጥ በልምድ እየሠሩ ላሉ ባለሙያዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት ሙያዊ ብቃት እንዲኖራቸዉ የሚያስችል ፕሮጀክት በጀርመን የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ማህበር መተግበር ጀመረ።
ፕሮጀክቱ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ጋር በትብብር ዳብሮ አሁን ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ በመግባት ላይ መሆኑን የጀርመን የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ሔንዝ ሪትማን ተናግረዋል።
ተጨማሪ የንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-08-27

ትላንት በተሰራጨው ቪድዮ ላይ ድብደባ ሲፈፅም የነበረው ፖሊስና ባልደረባው በቁጥጥር ስር ውለዋል! ትናንት ጎፋ አካባቢ ድብደባ ፈፀመ የተባለው ፖሊስ እና የስራ አጋሩ ሌላ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ኮማንደር ፋሲካ ለጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ተናግረዋል። @tsegabwolde @tikvahethiopia
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን!
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን #በትናንትናው እለት ሁለት የፖሊስ አባላቱ በቄራ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ የፈፀሙትን ድርጊት እያጣራ መሆኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ትናንት ረፋድ ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ቄራ ጎፋ ማዞሪያ አካባቢ በድለላ ስራ ላይ በተሰማሩ ሁለት ቡድኖች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር አስታውሷል።
ይህን ተከትሎም የተፈጠረውን አለመግባባት ለመዳኘት ወደ ስፍራው ያቀኑ ሁለት የፖሊስ አባላት፥ አለመግባባት የፈጠሩት የቡድን አባላት ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንዲሄዱ በጠየቁበት ወቅት አለመግባባቱ ተካሮ የፖሊስ አባላቱ በግለሰቦች ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን እና ጥይት መተኮሱን ጠቅሷል። የፖሊስ አባላቱ አዲስ እና በቅርቡ ሰራዊቱን የተቀላቀሉ መሆናቸውን ያስታወሰው ኮሚሽኑ፥ የፈፀሙት ድርጊት ግን ተገቢነትም ሆነ ተቀባይነት የሌለው መሆኑንም ገልጿል። አሁን ላይም ጉዳያቸው በወንጀልና በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት እየተጣራ መሆኑን ጠቅሶ፥ ጉዳዩን አጣርቶ የደረሰበትን ውጤት ለህዝብ አሳውቃለሁ ብሏል። ህብረተሰቡም መሰል ጉዳዮች ሲያጋጥሙ በየደረጃው ለሚገኙ የስራ ኃላፊዎች የማሳወቅ ልምዱን አጠናክሮ እንዲቀጥል መጠየቁን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
Via #FBC

በጋምቤላ ጊሎ ወንዝ ሞልቶ ነዋሪዎችን አፈናቀለ!
በጋምቤላ ክልል አኝዋሃ ዞን ጆር ወረዳ የጊሎ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰስ ከ400 በላይ ነዋሪዎችን ማፈላቀሉን የዞኑ አስተዳደሪ ገለፁ።
የዞኑ አስተዳደሪ አቶ ኡጉላ ኡጁሉ እንደገለጹት ነሐሴ 18 ቀን 2011 ምሽት ላይ ወንዙ ሞልቶ በመፍሰሱ በወረዳው ኡንጎጂ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ጉዳት አድርሷል። በወንዙ ሙላት 30 ፍየሎችና ሁለት የቀንድ ከብቶች ከመሞታቸው በስተቀር በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አላደረሰም ብለዋል።
ከጊሎ ወንዝ በተጨማሪ የአኮቦ ወንዝ በተመሳሰይ ጊዜ ሞልቶ በመፍሰሱ በዚሁ ወረዳ በሚገኙ 15 ቀበሌዎች ላይ የጎርፍ መጥለቅለቅ አጋጥሟል።
በቀበሌዎች በሰብልና በንብረት ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማጣራት ባለሙያዎች መሰማራታቸውንም ተናግረዋል።
በአሁኑ ወቅት ተፈናቃዮች በአካባቢው በሚገኙ ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢዎች እንዲጠለሉ ተደርጓል።
ለተፈናቃዮች ድጋፍ የተወሰነ ገንዘብ የተመደበ መሆኑንም አስተዳዳሪው ተናግረዋል። በተጨማሪም ከጎርፉ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ በሽታዎችን ለማከላከልም የሚመለከታቸው አካላት የተካተቱበት ኮሚቴ በቅርቡ ይቋቋማል ብለዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#update ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከኮርያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ፕሬዝዳንት ጋር ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ የበለጠ በማጠናከር ዙሪያ ተወያዩ። ኮይካ በኢትዮጵያ በተለይም በትምህርት፣ በውሃና ግብርና ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አድንቀዋል። በተለያዩ የልማት ዘርፎች ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው የኮይካ ኃላፊዎች መግለፃቸውን ከጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ የተፃፈ አዲስ መፅሃፍ በቀጣዩ ሳምንት ይመረቃል!! #TIKVAH_ETHIOPIA
ፖሊስ?
ይህ ቪድዮ ከሳምንት በፊት ነው የተቀረፀው፤ መሰል ድርጊቶች በፖሊስ አባላት በየሰፈሩ፣ በየመንደሩ ይፈፀማሉ። ሰዎች ወንጀል ሰርተው ከሆነ ሊጠየቁ የሚገባው በህጉና በስርዓቱ ሆኖ ሳለ እንዲህ አይነት ድርጊቶች በየአደባባዩ ዩኒፎርም በለበሱና ህግን እናስከብራለን ባሉ የፖሊስ አባላት ሲፈፀም መመልከቱ የሚያስዝን ነው፤ የሚያሳዝን ብቻ አይደለም የፖሊስ ስራ ላይ ጥያቄን የሚያስነሳ ነውና መንግስት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
ቪድዮ: Dada/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይህ ቪድዮ ከሳምንት በፊት ነው የተቀረፀው፤ መሰል ድርጊቶች በፖሊስ አባላት በየሰፈሩ፣ በየመንደሩ ይፈፀማሉ። ሰዎች ወንጀል ሰርተው ከሆነ ሊጠየቁ የሚገባው በህጉና በስርዓቱ ሆኖ ሳለ እንዲህ አይነት ድርጊቶች በየአደባባዩ ዩኒፎርም በለበሱና ህግን እናስከብራለን ባሉ የፖሊስ አባላት ሲፈፀም መመልከቱ የሚያስዝን ነው፤ የሚያሳዝን ብቻ አይደለም የፖሊስ ስራ ላይ ጥያቄን የሚያስነሳ ነውና መንግስት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።
ቪድዮ: Dada/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ለሁለት የተከፈሉት የሲአን አመራሮች ውዝግብ! የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) "ህጋዊ አመራሮች ነን" በሚሉ ሁለት ወገኖች መካከል አለመግባባት መከሰቱ ተሰማ። በዶክተር ሚሊዮን ቱማቶ የሚመራው ቡድን የሲአን ህጋዊ አመራር መሆኑን በመግለጽ የንቅናቄውን የማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን አስታውቋል። በአቶ ዱካሌ ላሚሶ የሚመራው ሲአን በበኩሉ፣ ሌላኛውን ቡድን "የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በከባድ የስነ…
ከሲዳማ አርነት ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ፦
በሲዳማ ህዝብናድርጅታችን ላይ የተከፈተው የማጠልሸት ዘመቻ መሠረተ ቢስ ነው!
የሲዳማ ህዝብ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘመናዊውን ቅርጽ ከያዘችበት ጊዜ ጀምሮ ለግንባታ ሂደትና እንደ ሀገርም ለመቀጠል እንደሌሎች ሀገርቷ ህዝቦች ሁሉ የበኩሉን አሻራ ያኖረና ህይወቱንና ንብረቱን የገበረ ህዝብ እንደሆን የአደባባይ ምስጥር ነው፡፡ ይህንን እውነት መቀበል የማይፈልጉና ለህዝብ ክብር የሌላቸው የውስጥና የውጭ ቡድኖች እጅግ አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ የሲዳማን ህዝብ ሀገር አፍራሽ እንደሆነ አድርገው ከማቅረባቸውም ባሻገር ሀገርን የማዳን ተግባር በእነሱ ትከሻ ብቻ እንደወደቀ አድርገው እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡
እነዚህ ጨቋኝ ፀረ-ዴሞክራት ኃይሎችና በንዋይ ያበዱ ጥቂት የብሔሩ ተወላጆቸ ህዝባችን ለዘመናት ሲታገልለት፣ሲሰደድለትና ሲሞትለት የቆየውን ራስ በራስ የማስተዳደር ጥያቄ እንዲደናቀፍም በግልጽ መስራት ከመጀመራቸውም ባሻገር ይህ ፀረ-ህዝብ ተግባር በሀገራችን ሊያስከትል የሚችለውን አደጋ ከቅርብ ጊዜ ታሪክ መማር የሚፈልጉም አይመስሉም፡፡
በሌላ በኩል የህዝባችንን የታፈነ ድምጽ አስተባብሮ የሚሰራ ድርጅታችንን ለግል ጥቅም ለማዋል የሚፈልጉ አካላት ከፀረ-ህዝብ ኃይሎች ጋር በመተባበር ከድርጅቱ ፍቃድ ውጭ የተለያዩ መልዕክቶችን የሚያሰራጩ እንዳሉ ለመገንዘብ ችለናል፡፡ እነዚህ ቡድኖች በሲዳማ የነፃነት ትግል ውስጥ አዲስ ክስተት ባይሆኑም ቅሉ ህዝባችን ለመብቱ መከበር የሚያደርገውን ተጋድሎ እና ሊትገነባ የሚፈልጋት ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊ ሀገር እውን መሆን የሚያደርገውን መስዋዕትነት በየትኛውም ኃይል መቀልበስ በማይቻልበት ጊዜ መሞከራቸው በእጅጉ የሚያስታዝባቸዉ ከመሆኑም ባሻገር በሲዳማ ትግል ታሪክ ጥቁር አሻራ ያስቀመጡ የመጨረሻዎቹ መሆናቸዉ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደርገዋል፡፡
በተጨማሪም ሐምሌ11 ቀን 2011ዓ.ም በሲዳማ የተፈጠረውን መጠነኛ አለመረጋጋት መነሻ በማድረግ በዜጎች ላይ የተከፈተ የማሳደድ፣ የማሰርና የማሰቃየት ዘመቻ ተባብሶ ቀጥሏል፣ ትምህርት ቤቶች በአስነዋሪ ሁኔታ ወደ እስር ቤትነት ተቀይረዋል፣ የፍትህ ስርዓት በፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት ነጻነቱን አጥቷል፤ ወጣቶችን እያፈኑ ወዳልታወቀ ስፍራ መዉሰድም የተለመደ ተግባር እየሆነ መጥቷል፡፡ በመሆኑም ድርጅታችን ይሀንን አሳሳቢና አስጊ ተግባር አጥብቆ እያወገዘ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡-
1ኛ. ህዝባችን ለዘመናት የወደቀለትን የመብት ጥያቄን ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ ለዉጥ ቀልባሽና ፖለቲካ ደላሎች የዘመናት መስዋእት የተከፈለበትን ህገ መንግስታዊ የመብት ጥያቄ ለማስተጓጎል እየተራወጡ ያሉ ጥቂት ግለሰቦችን ድርጅታች እጅግ አጥብቆ እያወገዘ ከዚህ እኩይ ተግባራቸዉ እንዲትቆጠቡ አጥብቆ ያስጠነቅቃል፡፡
2ኛ. በድርጅታችን መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ከባድ የድሲፒሊን ግድፈት ታይቶባቸዉ በድርጅቱ የበላይ አካል በሆነዉ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዉሳኔ ከድርጅታችን አመራርነትና አባልነት የተሰናበቱ ግለሰቦች በሲአን ስም የሚያስተላልፉት ማንኛውም አይነት መልዕክቶች ድርጅታችንን የማይወክሉና የህዝብን ታሪካዊ ጥያቄ ከፀረ-ሲዳማ ኃይሎች ጋር በመተባበር ለማደናቀፍ የተማማሉ ግለሰቦች ተግባር እንደሆነ እያሳወቅን እነዚህ ግለሰቦችም ከዚህ ፀረ-ህዝብ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ አጥብቀን እናስጠነቅቃለን፤
3ኛ. ድርጅታችን በከባድ የዲሲፒሊን ግድፈት ከድርጅቱ አመራርነትና አባልነት ያሰናበታቸዉን ግለሰቦች ለሁሉም የሚዲያ አካላት በጽሁፍ ያስተላለፈ ቢሆንም አንዳንድ ሚዲያዎች ከነኝህ ግለሰቦች ጋር በድርጅታችን ስም የሚያደርጉት የሚዲያ ግኑኝነት ህዝባችንን ለማዋከብ ዓይነተኛ መሳሪያ ስለሆነ ሁሉም ሚዲያዎች ህጋዊነትን እንዲከተሉ በዚህ አጋጣሚ በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡
4ኛ. የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት የሌለበት የፍትህ ስርዓት መስፈኑ ለዴሞክራሲ ማበብና ለሀገራችን ሰላምና አንድነት አማራጭ የሌለው እንደሆነ ድርጅታችን ያምናል፡፡ በመሆኑም አሁንም በሀገራችን እየታየ ያለው የፍትህ ተቋማት በፖለቲካ ፍላጎት የሚመሩ መሆኑ ሀገራችንን ዳግም ለችግር እንዳይዳርግ መንግስት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደረግ እናሳስባለን፤
5ኛ. የክልሉ መንግስትና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት የሲዳማ ህዝብ ጥያቄን በህዝቤ- ውሳኔ ለማረጋገጥ የተደረሰበትን ደረጃ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ እናሳስባለን፡፡
በመጨረሻም የተከበራችሁ የሲዳማ ህዝብና አብሮ ነዋሪ የሆናችሁ ህዝቦች ከጥንት ጀምሮ የመጣዉን አብሮ የመኖር ባህልና እሴት አስጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላምና አንድነት መጠናከር የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንዲታደርጉ እያሳሰብን በሌላ በኩል ደግሞ የሲዳማ ህዝብ ለዘመናት ሲያነሳ የነበረዉን ህገ-መንግሥታዊ ጥያቄ ለማደናቀፍ ከፀረ-ህዝብ ኃይሎች ተልዕኮ ተቀብለዉ እየተንቀሳቀሱ ያሉ ጭፍን ግለሰቦችንና ቡድኖችን በንቃት በመከታተል እንድትታገሏቸዉ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡
ሲዳማ አርነት ንቅናቄ
ነሐሴ 21 ቀን 2011ዓ.ም
ሐዋሳ፣ ሲዳማ

ከአክሱም...
"ኣገር ኣቀፍ የተማሪዎች ህብረት #በመቐለ የነበረው ጉባዔ በተሳካ ሁኔታ ጨርሶ ኣሁን ደግሞ ከ14 ዩንቨርስቲዎች የተውጣጣ ቡድን ትናንት ነጃሺ ታሪካዊ መስጊድ ዛሬ ደግሞ በኣክሱም ጉብኝት እያደረግን እንገኛለን።"

#ሲአን ትክክለኛው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የፌስቡክ ገፅ ይህ 5,740 like ያለው ነው። ከዚህ ቀደም ዋዜማ ሬድዮና ሌሎች ስለሀዋሳው የቀድሞ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ መረጃ አገኘን ብለው ያሰራጩት ከዚህ ትክክለኛ ገፅ የተወሰደ አይደለም። በሌላ አገላለፅ #በሀሰተኛ ገፅ ተታለው ነበር።
የሲአን ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ 5,740 like ያለው ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሲአን ትክክለኛ የፌስቡክ ገፅ 5,740 like ያለው ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
‘አፋር ኡጉጉሞ” ወደ አገሩ ገባ!
በኤርትራ በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀስ የነበረው ”አፋር ኡጉጉሞ” የተባለው ድርጅት አመራሮች ትናንት በሰመራ ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው። የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ (አብዴፓ)ሊቀመንበር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ በአቀባበል ሥነ ሥርዓት ላይ እንዳስታወቁት ድርጅቱ ከኤርትራ ወደ አገሩ የተመለሰው በመጋቢት 2011 በተደረገ ስምምነት ነው።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-08-27-2
Via #ENA

ዶ/ር አብይ አህመድ🛫ወደ ጃፓን አቅንተዋል!
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ጃፓን አቅንተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በደቡብ ኮሪያ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ነው ወደ ጃፓን ያቀኑት።
በጃፓን ቆይታቸውም በጃፓኗ ዮኮሃማ ከተማ በሚካሄደው 7ኛው የጃፓን-አፍሪካ የልማት ፎረም (የቲካድ ) የመሪዎች ስብሰባ ላይ እንደሚሳተፉ ተገልጿል። ከጉባዔው ጎብ ለጎንም ከጃፓን ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ተገናኝተው እንደሚወያዩም ይጠበቃል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጃፓን-አፍሪካ የልማት ፎረም (የቲካድ ) ላይ እንዲሳተፉ እና ከጉባዔው ቀደም ብሎም በጃፓን ጉብኝት እንዲያደርጉ በጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጥቂ ቀርቦላቸው እንደበረ ይታወሳል።

#update የጉራጌ ልማት ማህበር ከህብረተሰቡ ተወላጆች ያሰባሰበውን 10 ሚሊየን ብር የሚገመት የደብተር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከጉራጌ ልማት ማህበር እና ከህብረተሰቡ ተወላጆች ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢ/ር ታከለ ኡማ የጉራጌ ልማት ማህበር ለመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ላደረገው የደብተር ድጋፍ በተማሪዎች ፣ በወላጆች እና በከተማ አስተዳደሩ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
Via MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia