ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በሀገሪቱ ላይ በቅርቡ እየተከሰተ ያለው በአከባቢያዊ ስሜት የተመረኮዘ አደገኛ አዝማሚያ እንዲቆም፣ ህገ ደንብ ተከብሮ ፍትሀዊ ውሳኔዎች እንዲሰጡ ፣ከወገንተኛነት የፀዳ የበሰለ እና የሰከነ አመራር ሰጪ አካል እንዲኖር በየወቅቱ ሲያሳስብ፣ ሲማፀን እና ያላሰለሰ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ሲል ማሳሰቢያውን ይጀምራል።
ማህበሩ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላትም ሆነ የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን ለጉዳዩ ትኩረት ነፍገው እና ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው በማለፋቸው እግር ኳሱ ለበለጠ አደጋ ተጋልጧል ሲል ይጠቅሳል።
ከድጡ ወደ ማጡ እየገባ በመምጣቱ እሩቅ እና ስለነገው ማሰብ ትተን የዛሬውን እንዴት እንወጣ የሚለው ውስጥ ተዘፍቀናል። ለእግር ኳሳችን እድገት ፀር የሆኑ አካሄዶችን እያወቁ በለሆሳስ እና በሽንገላ ማለፍ ከቶም ከተጠያቂነት አያድንም።
በመሆኑም የስፖርት ማህበሩ ለሰላም መስፈን ብርቱ ጥረት ያደረገው፣ መፅሐፍቶችን ያሳተመው፣ ባለድርሻ አካላትን ሁሉ በመጋበዝ የምክክር መድረክ ያዘጋጀው መጪው ዘመን ብሩህ እንዲሆን ባለው ቅን ፍላጎት ብቻ ነው። ሆኖም የስብሰባው አዎንታዊ ገፅታ ወደ ተሻለ ደረጃ ያሸጋግረናል ብለን በምናስብበት ወቅት አዳዲስ ክስተቶች ተባብሰው ቀጥለዋል።
ስፖርታዊ ሥነ-ምግባር በአደባባይ እየተጣሰ፣ ሸፍጥ የተሞላበት ውድድር ኣካል መሆን ስለማንሻ ቀሪ ጨዋታዎች ሆነ የቀጣይ ዓመትም ውድድር በክለባችን ህልውና ላይ ስጋት መሆን እንደማይገባው በማመን የሚመለከታቸው አካላት ከወዲሁ አርቆ በማስተዋል፣ በእውቀት ላይ የተመረኮዘ ፍትሀዊ ውሳኔ እንዲሰጡ በጥብቅ እናሳስባለን ሲል የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በፌስ ቡክ ገፁ ላይ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ

ፌዴሬሽኑ፡ «የቡና እና መቐለ ደጋፊዎች ባሉበት ጨዋታ ሊካሄድ አይችልም»
የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጓጊ የሆነ ይመስላል። በቅርቡ ሊጉን የተቀላቀሉት ፋሲል ከነማ እና መቀለ 70 እንደርታ ዋንጫውን ለማንሳት አንገት ለአንገት ተናንቀዋል። ይህ አጓጊነቱ ግን የፕሪሚዬር ሊጉን አስቀያሚ ገፀታ መሸፈን የቻለ አይመስልም።
አሁን አሁን በአዲስ አበባም ሆነ የክልል ስታደዬሞች ገብቶ ኳስ መታደም የራስን ደህንነት አደጋ ላይ ከመጣል ጋር ይነፃፀር ጀምሯል። ጨዋነት የጎደላቸው ደጋፊዎች፣ ከዳኛ ጋር ቡጢ የሚገጥሙ ተጨዋቾችና የቡድን አባላት፣ እንዲሁም ኢ-ፍትሐዊ የሆኑ ውሳኔዎች የሊጉ መገለጫ ከሆኑ ሰነባብተዋል።
እሁድ ግንቦት 25/2011 ከቀኑ 10 ሰዓት። ብርቅዬው የአዲስ አበባ ስታድዬም ኳስ እንዲጫወቱ ቀጠሮ በተያዘላቸው ኢትዮጵያ ቡና እና መቀለ 70 እንደርታ ደጋፊዎች ጩኸት ደምቋል።
ኳሱ ሊካሄድ 60 ደቂቃ ገደማ ሲቀረው ግን ጨዋታው እንደተሠረዘና ለማክሰኞ እንደተላለፈ በመነገሩ ደጋፊዎች ተበትነው ወደ የመጡበት እንዲሄዱ ሆነ።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የህዝብ ግነኙነት ኃላፊ አቶ ባሕሩ ጥላሁን ጨዋታው እንዲሠረዝ የሆነው ከፌዴራል ፖሊስ በደረሰን ትዕዛዝ መሠረት ነው ይላሉ።
«መጀመሪያ ላይ 'ፕሪ ማች' ስብሰባ ነበር 4 ሰዓት ላይ። የሁለቱም ክለብ ደጋፊዎች የት የት እንደሚሆኑ ተነጋገርን። ፕሪ ማቹ ላይ ቡና ኃላፊነት መውሰድ እንቸገራለን የሚል አቋም እንፀባርቆ ነበር። [ከመቀለ ጋር ተያይዞ ከዚህ በፊት የተፈጠረው ነገር መፍትሔ ባለማግኘቱ፤ አሁን ለሚፈጠረው ነገር 'ሪስኩን' አንወስድም] የሚል ነገር ነበር የተቀመጠው። ከዚያ የፀጥታ ኃይሎች በሁሉም አቅጣጫ እንዲከታተሉት ለማድረግ ተወሰነ።»
ከዚያስ?
«ከዚያ ጨዋታው ሊጀመር አካባቢ የነበረው 'ቫይብ' ሙሉ በሙሉ አስፈሪ ነበር። ምናልባትም የሰው ሕይወት ሊያልፍ ይችላል የሚል ስጋትም ነበር። ፌዴሬሽኑ ጨዋታው ለማድረግ ዝግጁ የነበረ ቢሆንም ከፀጥታ ኃይሎች በፍፁም የሚሆን አይደለም የሚል ሃሳብ መጣ። በዚህ ምክንያት ውድድሩ ተቋረጠ።»
ከዚያም ሰኞ ዕለተ ፌዴሬሽኑ ጨዋታው ማክሰኞ 'ለት በአዳማ አበበ ቢቂላ በዝግ እንዲካሄድ መወሰኑን አስታወቀ። ቀጥሎ ደግሞ ወደ ሐሙስ መዛወሩ ተሰማ።
«በዓሉ ዕሮብ ይሆናል ብለን ነበር ያሰብነው። አሁን በዓሉ ማክሰኞ ላይ በመዋሉ ወደ ሐሙስ ልናሻግረው ወስነናል።» ይላሉ አቶ ባሕሩ።
ይህ ውሳኔ ለቡና የሚዋጥ ሆኖ አልተገኘም። ውሳኔውን በተመለከተ ቅዋሜያቸውን የሚገልፅ መግለጫ የሰጡት የቡና ፕሬዝዳንት መ/አለቃ ፍቃደ ማሞም ቡና አዳማ ድርሽ እንደማይሄድ ተናገሩ።
«ደጋግሜ የምነግራችሁ ኢትዮጵያ ቡና ነገ ወደ አዳማ በመሄድ የሚያደርገው ጨዋታ እንደማይኖር ነው። ፌዴሬሽኑ ይህን ውሳኔያችንን የማይቀበል ከሆነ ለክለቡ ህልውና ስንል ጉዳዩን ወደ ፊፋ እና ካስ ይዘነው እንሄዳለን» ብለዋል ፕሬዝደንቱ።
ቡና ውሳኔውን በመቃወም ባወጣው መግለጫ ''በእኛ በኩል ምንም ችግር ሳይኖር ጨዋታ ተሠርዟል፣ በሜዳችን ልናደርገው የሚገባ ጨዋታ በገልለተኛ ሜዳ ሆኖብናል፣ መቐለ ላይ የደረሰብን በደል ሳያንስ አሁን ደግሞ ተጨማሪ ወጭ አውጥተን ወደ አዳማ እንድንሄድ መወሰኑ አግባብ አይደለም'' የሚሉ አንኳር ሃሳቦች አንስቷል።
አቶ ባህሩ ማንኛውም ቡድን የፌዴሬሽኑን ውሳኔ የመቃመው መብት ቢኖረውም ፌዴሬሽኑ የአንድን ጨዋታ ጊዜ እና ቦታ የማመቻቸት ኃላፊነት እንዳለበት ያስታውሳሉ።
የመቀለ 70 እንደርታ ሥራ አስከያጅ አቶ ሽፈራው ተክለሃይማኖት እሁድ ያጋጠመው ችግር ቀድሞውንም ሊከሰት እንደሚችል ይታወቅ ነበር ይላሉ።
«የቡና ደጋፊዎች ማህበርም ችግር ሊያጋጠም ስለሚችል 'ኃላፊነት መውሰድ አልችልም' በሚል ለፌደሬሽኑ በደብዳቤ አሳውቆ ነበር። እኛም በበኩላችን ማሕበሩ በደብዳቤ ከገለጸው ስጋትና እንዲሁም ሌሎች መረጃዎችን መሠረት በማድረግ ጨዋታው ባይቀየር እንኳ በዝግ ሜዳ እንዲካሄድ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለፌደሬሽኑ ጽፈናል።»
አቶ ሽፈራው አክለው «ቀን 8 ሰዓት ላይ ስልክ ተደውሎ 'ወደ ሜዳ እንዳትመጡ' የሚል መልዕክት ደረሰን። የቡድናችን ደጋፊዎችም በሥርዓቱ ከሜዳ እንዲወጡ ተደረገ። ግጭቱ በፖሊስና በቡና ደጋፊዎች መካከል ስለነበረ በደጋፊዎቻችን ላይ የደረሰ ጉዳት የለም» ይላሉ።
የተራዘመው ጨዋታ ለሐሙስ ከሰዓት ቀጠሮ ተይዞለታል። ኢትዮጵያ ቡና አሁንም በአቋሙ እንደፀና ነው። መቀለ 70 እንደርታ ግን አዳማ ገብቶ ዝግጅት እያዳረገ እንደሚገኝ አቶ ባህሩ ይናገራሉ።
ኢትዮጵያ ቡና ለጨዋታው ወደ አዳማ የማያቀና ከሆነ የጨዋታው 3 ነጥብ በፎርፌ ለመቀለ ሊሰጥ እንደሚችል ግምት አለ። የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ግን እሱን ጊዜው ሲደርስ እናየዋለን፤ በፕሪሚዬር ሊጉ ደንብ መሠረት ውሳኔው የሚተላለፍ ይሆናል ይላሉ።
የፕሪሚዬር ሊጉን ደረጃ እየመራ የሚገኘው ፋሲል የቡናና መቀለ ጨዋታ በዝግ ስታድዮም እንዲከናወን መወሰኑ አግባብ አይደለም የሚል መግለጫ አውጥቷል፤ ምንም እንኳ አቶ ሽፈራው ''በማይመለከት ጉዳይ እጅ እንደማስገባት ይቆጠራል'' በማለት ቢያጣጥሉትም።
የቡና እና መቀለ ጉዳይ የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግን አስቀያሚ ገፅታ አጉልቶ ያውጣው እንጂ ሌሎች ችላ ላይባሉ የሚገባቸው ጉዳዮች የኢትዮጵያን እግር ኳስ እግር ተወርች ወጥረው ይዘውታል።
ያለንበት ጊዜ ለእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፈታኙ ወቅት ይሆን ወይ? «አይደለም!» ይላሉ አቶ ባህሩ። ፌዴሬሽኑ ግን ከወቀሳ አልዳነም። የኢትዮጵያ እግር ኳስም ከዓመት ዓመት አንድ ወደ ኋላ እንጂ ወደፊት እየሄደ አይመስልም።
Via BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ...
"በአሁኑ ሰዓት የግቢው አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ከተማሪዎች ጋር በተፈጠረው ነገር ዙሪያ እየተወያዩ ይገኛሉ። የስብሰባውን ውሳኔ መጨረሻ ላይ አሳውቅሃለሁ።"
ፎቶ፦ Wy

ሱዳን በተቃውሞ እየተናጠች ነው...
የተቃዋሚ ዶክተሮች ስብስብ የሆነ አንድ ማሕበር በሱዳን ተቃውሞ የሞቱ ሰዎቸ ቁጥር 60 መድረሱን አስታውቋል። ከሰኞ ጀምሮ ተቃውሞ እንደ አዲስ የበረታባት ካርቱም የሰላም እንቅልፍ ሳታሸልብ ሁለት ቀን ኦልፏታል።
Via #bbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የተቃዋሚ ዶክተሮች ስብስብ የሆነ አንድ ማሕበር በሱዳን ተቃውሞ የሞቱ ሰዎቸ ቁጥር 60 መድረሱን አስታውቋል። ከሰኞ ጀምሮ ተቃውሞ እንደ አዲስ የበረታባት ካርቱም የሰላም እንቅልፍ ሳታሸልብ ሁለት ቀን ኦልፏታል።
Via #bbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ውይይቱ እንደቀጠለ ነው...
"ችግሩ በተፈጠረበት ወቅት ልዩ ኃይል ምንም አልረዳንም" የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰኝ አቀርባለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ችግሩ በተፈጠረበት ወቅት ልዩ ኃይል ምንም አልረዳንም" የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰኝ አቀርባለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"...ተረጋግተን የምንፈተንበት ሁኔታ ስለሌለ፤ በሰላም ከቻላችሁ ሰርቪስ ከነመከላከያ ሰራዊት መድባችሉን ወደመጣንበት እንሂድ ቀጣይ ስንመለስ ትምህርታችንን እንቀጥል" የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
ውይይቱ ቀጥሏል!
ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጡትን ምላሽ ተከታትዬ አደርሳችኃለሁ!!
Via #bi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ውይይቱ ቀጥሏል!
ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጡትን ምላሽ ተከታትዬ አደርሳችኃለሁ!!
Via #bi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሀዘን መግለጫ...
በቀን 27/09/2011 ዓ/ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ #ግጭት የመካኒካል ኢንጂነሪንግ 2ኛ ዓመት የሆነ ተማሪ ዮሃንስ ማስረሻ በሞት ተለይቷል በዚህም ዩኒቨርሲቲው የተሰማውን ሃዘን ገልፆ ድርጊቱን የፈፀሙ ግለሰቦችን ለህግ ለማቅረብ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል። ለተማሪው ወላጆች፣ ቤተሰቦች እና ጓደኞች መፅናናትን ተመኝቷል።
TIKVAH-ETH በወጣቱ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን ይመኛል!!

#update ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ ዶክተር ንጉሴ የህዝብ ተወካች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ነው በዋና ስራ አስፈፃሚነት የተሾሙት፡፡ የቀድሞው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ስዩም መኮንን በገዛ ፈቃዳቸው ሃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ነው ሹመቱ የተካሄደው፡፡ ሹመቱ በምክር ቤቱ አባላት አስተያየት ተሰጥቶበት በአራት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፡፡
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የእሳት አደጋ...
በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ በሚገኘው #የሹንፋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ። የእሳት አደጋው ዛሬ የተነሳ ሲሆን፥ አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ ከዱከም ከተማ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ...
ተማሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የዋስትና ጥይቄ አንስተዋል፤ አሁን ባለው ሁኔታ ትምህርት ለመቀጠል እንደማይችሉ አንስተዋል፦
በዩኒቨርሲቲው አመራሮች የቀረቡ የመፍትሄ ሀሳቦች፦
√የቀረውን ጊዜ በፌደራል እና በመከላከያ ሰራዊት አማካኝነት ደህንነታችሁ ተጠብቆ ትምህርታችሁን ጨርሱ
√እዚህ ካሉ አባቶች፣ የሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም ከሀገር መከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያይተን ወደየመጣችሁበት እንላካችሁ
• ተማሪው ከላይ ባሉት ሁለት ሀሳቦች ላይ ያዋጣኛል በሚለው ሀሳብ ላይ ውይይት አድርጓል።
• የተማሪው ውሳኔ ወደየመጣንበት እንመለስ የሚል ሲሆን አመራሮች ውሳኔ ነገ ጥዋት ይሰጣል ብለው ስብሰባውን ዘግተውት ነበር፤ ተማሪው በበኩሉ ዛሬ ውሳኔ ካልተሰጠን ከአዳራሽ አንወጣም በማለት ውሳኔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የተቋረጠውም ስብሰባ በተማሪዎች ጥይቄ እንዲቀጥል ሆኗል። የሀይማኖት አባቶች ተማሪውን ቆመው ተመማፅነዋል።
√ተቋርጦ የቀጠለው ስብሰባ አሁንም ቢሆን ለተማሪው #ውሳኔ ሳይሰጥ #ለነገ ተዘዋዉሯል።

#update በአንድ ሆቴል ውስጥ ማንነቱ ያልታወቀ ግለሰብ ትናንት ግንቦት 26/2011 ዓ.ም ማምሻውን 5፡30 ላይ 2 ሺህ ሲም ካርድ ፣ የተለያዩ በርካታ ብር የሚያሳዩ የባንክ ቡክ እና የተለያዩ ክልሎች መታወቂያ ይዞ ሲንቀሳቀስ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ተጠርጣሪው ግለሰብ ለፖሊስ አባላት ብር 20,000 ጉቦ ሰጥቼ ልቀቁኝ ሲል የፖሊስ አባላቱ ከነገንዘቡ በቁጥጥር ስር አውለውታል ተብሏል። ከክልሉ የፍትህና ደህንነት ቢሮ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ፖሊስ በግለሰቡ ላይ ሌሎች ተጨማሪ ምርመራ በማድረግ ለፍርድ ቤት በማቅረብ የደረሰበትን ውሳኔ ለህዝብ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።
የክልሉ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን በመጠበቅ እንዲሁም የሆቴል ቤት አከራዬች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ የተከራይ ግለሰቦችን ማንነት በማጣራት ተገቢውን ፍተሻ በማድረግ እና አጠራጣሪ ነገሮች ሲገጥሙ በፍጥነት በአካባቢው ለሚገኝው የፓሊስ ጽ/ቤት መረጃ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክቱን አስተላልፏል።
Via #EPA

#update በእነ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ ካሳ የክስ መዝገብ ምስክሮች እየተሰሙ ነው። አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ የክስ መዝገቦች 2፣ 3 እና 4 ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸው የቃል ምስክሮች መሰማት ጀምረዋል። ፍርድ ቤቱ በዛሬ የከሰዓት በፊት ውሎው የአንድ ምስክርን ቃል አድምጧል፤ ከሰዓት በኋላ 8:00 ጀምሮ ደግሞ የቀሪ ምስክሮችን የምስክርነት ቃል እንደሚቀበል ታውቋል።
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም ዩኒቨርሲቲ...
.
.
.
አለመረጋጋቱ የተከሰተው ባለፈው ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ምክንያቱ እስካሁን ባልታወቀ ድርጊት የአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፉን ተከትሎ የተወሰኑ ተማሪዎች በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አመጽ ለማስነሳት በመሞከራቸው ነው ተብሏል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎቹ ድርጊት ተገቢነት እንደሌለው ሲመክር ቢሰነብትም ግጭት ተፈጥሮ የአንድ ተማሪ ሕይወት አልፏል፡፡
ግጭት እንደቀሰቀሱ ታምኖ እርምጃ የተወሰደባቸው ተማሪዎች እንዳሉና እርምጃው ተገቢ አለመሆኑን #በመቃወም ሌሎች ተማሪዎች ማታ ማታ ይረብሹ እንደነበርና ከትናንት ግንቦት 27 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ ቀን ላይ ግጭት መቀስቀሱን በስፍራው የሚገኙ የዓይን እማኞች ለአብመድ አረጋግጠዋል፡፡
በዚህም የአንድ ተማሪ ሕይወት አልፏል፡፡ ተማሪዎቹ ግን ሁኔታው #ስላልተረጋጋ ስንት ተማሪዎች እንደተጎዱ መረጃ እንደሌላቸው ነው የተናገሩት፡፡
አሁን ላይ ሁኔታውን ለማረጋጋት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባታቸውንም ነው የዓይን እማኞች የተናገሩት፡፡
.
.
የትግራይ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዩች ቢሮ የአንድ ተማሪ ሕይዎት ማለፉን #ከመስማት ውጪ ስለጉዳዩ ዝርዝር መረጃ እንደሌለው ነው ያሳወቀው፡፡ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሁኔታውን ለማረጋጋት ከተማሪዎች ጋር ዛሬ ጥዋት ተወያይቷል።
ምንጭ፦ አብመድ
ፎቶ፦ TIKVAH-ETH

ተጠርጣሪዎቹ እየታደኑ ነው...
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት ተሳትፈዋል የተባሉ ተማሪዎችን #ፖሊስ በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገልጿል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት ተሳትፈዋል የተባሉ ተማሪዎችን #ፖሊስ በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገልጿል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተፈታኞች ተጠንቀቁ...
የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ስህተት የሆኑ መልሶችን "የፈተና መልስ ነው" ብለው የሚሸጡ ግለሰቦች ስለሚኖሩ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ።

#update በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ በአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ሳሊዝያን ኪዳነ ምህረት አጠቃላይ ሆስፒታል የተገነባው በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የዓዲግራት ሀገረ ስብከት ነው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የጎንደር ሃረገ ስብከት መንግስትን አስጠነቀቀ!"
#መንግስት ይህን #ሐጢአትም #ወንጀልም የሆነዉን ከኢትዮጵያዉያን ባህልና ሐይማኖት ስነልቦናም ጋር የማይጣጣመዉን #ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት በግብረሰዶማዉያን የተጀመረዉን እንቅስቃሴ #እንዲያስቆም የሰሜን ጎንደር ሃገረ ስብከት ጠየቀ፡፡ እንዲሀም ሲል የማስጠንቀቂያ መልዕክቱን ለመንግስት አስተላልፏል፡-
1) ጉብኝቱ ከሐይማኖት፣ ከህግ፣ ከሞራልና ከሃገሪቱ ባህል ጋር የሚጻረር ስለሆነ ፈቃድ እንዳይሰጠዉ፤ ከተሰጠዉም እንዲታገድ እንጠይቃለን፤
2) መንግስት በዚህ የጉብኝት መርሃ ግብር ላይ ያለዉን አቋም በአጭር ጊዜ ዉስጥ እዲያሳዉቀን እንጠይቃለን።
3) ይህ ሳይሆን ቀርቶ መርሀ ግብሩን ወደ ተግባር ለማዋል ቢሞክር ለሚፈጠረዉ ማንኛዉም ችግርና ቀዉስ መንግስት ተጠያቂ ይሆናል፡፡

ለመንግስት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ...
የአክሱም አስጎብኝ ማህበር ግብረሰዶማውያን በኢትዮጵያ ለማድረግ ስላቀዱት ጉብኝት ለኢፌድሪ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትር #የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ፃፉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአክሱም አስጎብኝ ማህበር ግብረሰዶማውያን በኢትዮጵያ ለማድረግ ስላቀዱት ጉብኝት ለኢፌድሪ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትር #የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ፃፉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የግብረ ሰዶማውያኑ ጉብኝት...
ከኢትዮጵያ ባህልና ልማድ #የተቃረነ ነው ተብሎ በህግ #ክልከላ የተጣለበት፣ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት የሚያደርጉት ዝግጅት፣ የሚያወጡት መግለጫ የተቃውሞ መልስ እየተሰጠው ነው፡፡ ይህንንም የማይገባ ግብር የሚያደርገው ቡድን ወደ #ኢትዮጵያ መግባት እንደሌለበት እና ወደ ቅጣትም እንደሚገባ በዚሁ ጉዳይ ላይ ወደ ኋላ እንደማይል የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እወቁልኝ ብሏል።
Via #ShegerFM

#Breaking የኢትዮጵያ ወንዶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር ለጊዜው እንዲቋረጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ አስተላልፏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia