ከአዲስ አበባ👆
በትላንትናው ዕለት የተደረገው የቀይ መስቀል እግር ጉዞ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የጤና ጥበቃ ሚንስትር ዶ/ር አሚር እና ሌሎች ከፍተኛ ሀላፊዎች እንዲሁም የቀይ መስቀል በጎ- ፈቃደኞች እና ቤተሰቦች በተገኙበት በደመቀ ስነ-ስርዓት ተጠናቋል።
Via ማንደፍሮ ነጋሽ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር ሆኖ ዳግም የተመረጠው በፌስቡክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው፡፡
በዓመታዊ ጉባኤው ላይ በፌስቡክ ኩባንያ የአክሲዮን ድርሻ ያላቸው ኢንቨስተሮች የቦርዱን ሊቀመንበር ለመምረጥ ድምፃቸውን መስጠታቸው ተመልክቷል፡፡
በዚህም ዙከርበርግን ከፌስቡክ ሊቀመንበር ስልጣኑ ለማስወረድ የተሞከረ ቢሆንም የፌስቡክ 60 በመቶ ድርሻ ያለው ማርክ ዙከርበርግ ጥረት አምክኖታል ተብሏል፡፡
በውጤቱ መሰረት ማርክ ዙከርበርግ የፌስቡክ ዋና ስራ አስኪያጅ እና የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር እንደሆነ ይቀጥለላል ተብለሏል፡፡
በኩባንያው የአክሲዮን ድርሻ ያላቸው የተወሰኑ ኢንቨስተሮች ዙከርበርግ የዋና ስራ አስኪያጅ ስራውን ላይ ብቻ እንዲያተኩር የሊቀመንበርነት ሚናውን እንዲተው ይፈልጋሉ ነው የሚባለው፡፡
ከዚህ እልፍ ሲልም ኢንቨስተሮቹ የፌስቡክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የሊቀመንበርነት ቦታም በገለልተኛ ሰው እንዲመራ እንደሚሹም ተወስቷል፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ

በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግጭት ተቀስቅሶ የሰዎች ህይዎት አልፏል‼️
.
.
በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ቆታ ቀበሌ የተፈጠረ ግጭት ለሞትና ለአካል ጉዳት ምክንያት ሆኗል።
በፀጥታ ስጋት ምክንያት ግንቦት 24/2011 ምሽት 12:30 አካባቢ ንብረታቸውን ከቀያቸው ለማውጣት በመኪና በማጓጓዝ ላይ በነበሩ ወገኖች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። ግጭቱን ለማረጋጋት በኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር የኢኮኖሚ አማካሪ አቶ አየነው በላይ ለአብመድ እንደገለፁት ንብረታቸውን ጭነው እየተጓዙ በነበሩ ወገኖች ላይ ለዘረፋ የተሰማሩ አካላት ጥቃት ፈፅመዋል።
በዚህም ምክንያት የአምስት ሰዎች ህይዎት ሲያልፍ አራት ሰዎች ቆስለዋል።
ትላንት ደግሞ አስከሬን ወደ ቤተሰብ ለመውሰድ በሚደረግ እንቅስቃሴ በነዋሪዎችና ማንቡክ በሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል ግጭት ተፈጥሮ የአንድ ሰው ህይዎት አልፏል፤ ሦስት ነዋሪዎች እና ስድስት የመከላከያ አባላት ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው።
ባለፉት ጊዜያት በተካሄዱ ውይይቶች በማንዱራ እና ዳንጉር ወረዳዎች ሰላም እየሰፈነ፣ ተፈናቃዮችም ወደቀያቸው መመለስ እየጀመሩ እያለ የፀጥታ ስጋት ማገርሸቱ አሳዛኝ ነው ብለዋል አቶ አየነው።
ችግሩ በዘራፊ ግለሰቦች የተፈፀመ እንጂ የሕዝብ ለሕዝብ ግጭት አለመሆኑን እና የሰላም ውይይቱን እሰከ ቀበሌዎች በማስቀጠል የተሻለ መተማመን ለመፍጠር እንደሚሰሩም ነግረውናል። ዘላቂ መፍትሔው ግን ለመልካም አሥተዳደር እና በፌዴራል መንግሥት መመለስ ላለባቸው ህገ መንግስታዊ ጥያቄዎች በትኩረት ምላሽ መስጠት እንደሆነ ተጠቅሷል።
በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን እና አካባቢው ከሚያዝያ 17/2011 ዓ.ም ጀምሮ በተከሰተ የፀጥታ ችግር ሞት፣ የአካል ጉዳትና መፈናቀል መከሰቱ ይታወሳል። የሁለቱ ክልሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የፌዴራል መንግሥትም የማረጋጋት፣ መተማመን የመፍጠርና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ እየሰሩ ነው።
በግጭቱ የተጠረጠሩትን በቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባርም ሲከናወን ቆይተዋል። በመጀመሪያው ምዕራፍ የማረጋጋት ሥራ 8 አመራሮች እና ሌሎች 69 ግለሰቦች ተጠርጥረው መያዛቸውን የሰላም ሚኒስቴር አሳውቆ ነበር። ቀሪ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል እየተሰራ እንደሆነ ሚኒስቴሩ መግለፁም ይታወሳል።
Via #AMMA

#update የአንጋፋው የታሪክ ምሁር ሪቻርድ ፓንክረስት ባለቤት የሪታ ፓንክረስት የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን ማክሰኞ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ ስታዲየም👆
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ስታዲየም የኢድ ሶላት የሚደረግበትን ቦታ ከአዲስ አበባ ወጣቶች ጋር በጋራ አፅድተዋል።

ወዴት ወዴት ነው ነገሩ❓
ከሰሞኑ በሁሉም መሰረታዊ ፍጆታዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተስተውሏል፡፡ በተለይ ደግሞ ብዙ ዳቦ ቤቶች በዱቄት እጥረት በሚል ምክንያት ተዘግተዋል፡፡ አገልግሎት የሚሰጡትም በእያንዳንዱ ዳቦ ላይ በፊት ከነበረው ዋጋ የአንዳንድ ብር ጭማሪ አድርገዋል፡፡ የሸቀጦች እና የፍራፍሬ ዋጋም በተመሳሳይ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ #ጭማሪ ከቀን ወደ ቀን እያሳየ መሆኑን ሸማቾችና ቅኝት በተደረገባቸው የንግድ ቦታዎች ማረጋገጥ ተችሏል።
Via EPA

ፎቶ: ጠ/ሚር #ዐቢይ_አሕመድ ከኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ተማሪዎች ጋር በመሆን ከፊታችን ለሚከበረዉ የኢድ በዓል ስታዲየም አካባቢን አጽዱ። የሙስሊም ወንድምና እህቶች የአንድ ወር ረመዳን ጾም ማብቂያ በተመለከተ የክርስትና እምነት ተከታዮች አጋርነታቸዉን በጽዳት አሳይተዋል።
ኢትዮጵያ❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ❤️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለሚመለከተው...
"ጸግሽ አልሲሲ ነኝ ከAddis Ababa University በዚህ ወር ውስጥ በተለምዶው አምስተኛ በር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከመስጅድ ስንመለስ በተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው የስልክ ቅምያ ከቀን ወደ ቀን እየተበራከተ ይገኛል ና ለሚመለከተው አካል ጥቆማ ስጥልን።"

ፎቶ: በወሎ #ከሚሴ ከተማ አንድ ኪሎሜትር የሚሸፍን ደማቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ፕሮግራም ተካሄዷል። ከትላንት በስቲያም በባቲ እና በሀላባ ከተሞች ያማረ የጎዳና ላይ አፍጥር ፕሮግራም ተካሂዶ ነበር።
Via #BBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #BBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ቦይንግ ኩባንያ በተወሰኑ የቦይንግ 737 ኔክስት ጀነሬሽን (B-737 NG) አውሮፕላኖች ላይ ችግር ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮዽያ አየር መንገድ ሰላሳ ስምንት B-737 NG ፣ እንዲሁም አራት B-737 max አውሮፕላኖች አሉት።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዲላ👆
"ሀይ ጰግሽ ሁሴን ነኝ ከዲላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በአሉን በማስመልከት #የጽዳት ፕሮግራም ላይ ናቸው።"

/#share/#ሼር/
ኮሌራ ምንድነው? ምልክቱ፣መተላለፊያ መንገድ፣ እንዴት መከላከል እንደሚቻልና ህክምናው እንዲሁም ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች፤ ከላይ ያንብቡ ያንብቡ!

#update ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘወዴ በካናዳ ቫንኮቨር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ በሴቶች ላይ በሚያተኩረው የ"Women Deliver 2019" ኮንፈረንስ ላይ ለመሳተፉ በትናንትናው ዕለት ወደ ካናዳ ማቅናታቸው ይታወሳል።
ካናዳ ከደረሱ በኋላም ቫንኮቨር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር መወያየታቸው ታውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፕሬዚዳንቷ በሴቶች ላይ በሚያተኩረው የ"Women Deliver 2019" ኮንፈረንስ ላይ ለመሳተፉ በትናንትናው ዕለት ወደ ካናዳ ማቅናታቸው ይታወሳል።
ካናዳ ከደረሱ በኋላም ቫንኮቨር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር መወያየታቸው ታውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ❓
People living in #extreme_poverty, as share of world total.
Nigeria: 15.7%
Congo: 10%
India: 8%
#Ethiopia: 4.6%
Tanzania: 3%
Bangladesh: 2.3%
South Africa: 2.3%
Indonesia: 2.1%
Yemen: 1.6%
Brazil: 1.1%
China: 0.9%
Pakistan: 0.3%
US: 0.3%
Mexico: 0.3%
(World Poverty Clock)

ከሃዋሳ...
"ሰላም ፀግሽ ዛሬ ከ10ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያን ለኢየሱስ የቴሌግራም ግሩፕ ከ ኤጄቶ ወጣቶች ጋር በመተባበር ለሙስሊም ወገኖቻችን ለነገ ፆም መፍቻ የምትጠቀሙበት ቦታ መስቀል አደባባይ ለማጽዳት መንግሥት ለጽዳት የሚያስፈልገውን ሁሉ ስለ ተሟላ ጊዜ ያላችሁ ሁላችሁም ዛሬ 10:00 ሰዓት ላይ ተገኝተን ኑ አብረን አደባባዩን እናጽዳ!"