TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ #StopHateSpeech

√መቐለ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

√ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

√ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

√ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

√አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

√ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት #ተገኝተዋል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እናመግናለን!! #ዋቸሞ_ዩኒቨርሲቲ ለTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ላደረጋችሁት አቀባበል፤ ከልብ #እናመሰግናለን!!

ፍቅርን፤ ሰው ማክበርን አስተምራቹናልን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከሰኞ ጀምሮ ወደ ትምህርት በማይመለሱ የህክምና ሙያ ተማሪዎች እርምጃ እንደሚወሰድ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ የመጨረሻ አመት (ኢንተርን) ተማሪዎችና ስፔሻሊቲ (ሬዚደንት) ተማሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ውይይት ከተካሄደ በኋላ ላነሷቸው ጥያቄዎች እርምጃዎች እንደተወሰዱ ነው ያስታወቀው፡፡ ምላሽ ላላገኙ ጥያቄዎችም በዝርዝር አጥንቶ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት አራት ግብረ ሃይል ተቋቁመው ወደ ስራ መግባቱን ሚኒስቴሩ አስታውሷል፡፡

ሆኖም አሁንም በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች አሉ ሲል ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡ በመሆኑም ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን ተማሪዎች ተገንዝበው በፍጥነት ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ በማለት አሳስቧል፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ወደ ትምህርታቸው የማይመለሱትን ተማሪዎች ተቋማት ባላቸው የአካዳሚክ ህግ ቀጣይ እርምጃ እንዲወስዱ መመሪያ መተላለፉን ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

Via #FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለመላው የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፦

#የStopHateSpeech መድረክ በLTH 7 ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ይካሄዳል። ተማሪዎች ከመቐለ፣ ሀዋሳ፣ ወላይታ ሶዶ፣ አርባምንጭ፣ ወልቂጤ፣ ቤተሰቦቻችን ጋር ተገናኝተን እንወያያለን።

ከ9:00 ጀምሮ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Alert‼️

"ፀግሽ መካኒሳ #ቆሬ የሚገኘው ካምፕ ውስጥ #እሳት_አደጋ ተነስቷለል!!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ❤️እናመሰግናለን!!

#እንዳከበራችሁን ፈጣሪ #ያክብራችሁ!!
#StopHateSpeech

መላው የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፤ የተቋሙን #አመራሮችን እንዲሁም ተማሪዎችን ከልብ እናመሰግናለን!

በቀጣይ፦

#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ/ግንቦት 17 እና 18/
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ/ግንቦት 24 እና 25/
#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ/ሰኔ 1 እና ሰኔ 2/
#ባህር_ዳር_ዩኒቨርሲቲ/ሰኔ 1 እና ሰኔ 2/
.
.
.
በሌሎች ግቢዎች የቀን መርሃ ግብር ይፋ ይደረጋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia