TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#WKU ዝናብ ያልበገረው--ለፍቅር፤ለአንድነት እና ለሰላም ኑልኝ!! #የወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች #ለTikvah_Ethiopia ቤተሰብ አባላት ያደረጉት #አስገራሚ አቀባባል!!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት #wku
Photo: @Dura_pic

ፈጣሪ #ያክብርልን!!
#ኢትዮጵያ አለንልሽ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆#StopHateSpeech(የፀረ ጥላቻ ንግግር ዘመቻ) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ፕሮፌሰር #ደጀኔ_አየለ በተገኙበት #የቅዳሜ_ምሽት ዝግጅት!

#WSU #WKU #AMU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ወጣትነት #ያልተለኮሰ ሻማ ነው፤ ሰይጣን ሲለኩሰው የጥፋትና የውድመት ኃይል ይሆናል፤ በመልካምነት በበጎነት እና በፍቅር ሲለኮስ ደግሞ ሀገር #ያድናል፤ ሀገር #ይገነባል። እናተ የዚህ ዘመቻ(#StopHateSpeech) ተሳታፊዎች በመልካምነት እና በፍቅር የተለኮሳችሁ ሻማዎች ናችሁ።" ፕሮፌሰር #ደጀኔ_አየለ የWKU ፕሬዘዳንት

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ተስፋዎች👆

#ሰውነት ያስተሳሰራቸው፤ #ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች #የተሰባሰቡ፤ ሀገራችንን ከገባችበት አዘቅት ውስጥ ለማውጣት በየዩኒቨርሲቲው እየተጓዙ የሚገኙት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት #ኑ ኢትዮጵያን #ከጥላቻ አላቀን #ታላቅ እናድርጋት የሚል #ሀገራዊ ጥሪ አቅርበዋል።

ፎቶ: የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት #ለእንግዶቹ ያደረገው #የእራት እና #የምሳ ግብዣ #WKU

Photo: @Dura_pic

ደማችን #አንድ ነው!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia