አፋር🔝
የአፋር ወጣቶች ማምሻውን በስልክ እንደነገሩ ተቃውሞ እያሰሙ የሚገኙት በኢሳ እና በአፋሮች መካከል ግጭት እንዳለ እየታወቀ የፌደራሉ መንግስት እንዴት የክልሉን ልዩ ሃይል እርምጃ እንዳይወስድ ከአካባቢው ያስነሳል፤ ችግሩን እንዴት አይፈታም፤ ግጭቱ ድንበር አቅራቢያ ቢሆን መከላከያ ይገባል አሁን ግን የክልሉ ልዩ ሃይል እርምጃ እንዳይወስድ በመደረጉ ወገኖቻችን እየተጠቁ ነው ስለዚህ አስቸኳይ ምላሽ እንፈልጋለን ብለዋል። ወጣቶቹ ጨምረውም መንገድ ከመዝጋት ውጪ ምንም አይነት ሌላ ትንኮሳ እና ዝርፊያ እንደሌለ እንዲሁም በተጓዦች ላይ ምንም አይነት ጥቃት እንዳልደረሰ ገልፀዋል። የሚመለከተው የመንግስት አካልም ያነጋግረን ብለዋል።
ምንጭ፦ በአፋር ክልል የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከአፋር🔝
"በአፋር ክልል ስመራ ከተማ የተቀስቀስው የዝብቁጣ ገንፍሎ የመኪና መንገድ ተዘግተዋል በትላልቅ ክሬን ልያነሳቸው የማይችል ትላልቅ ብረቶችና ተቀጣጣይ ጎማ ተዘግተዋል ምንም እንቅስቃሴ የለም ተዘግተዋል በተመሳሳይ በአዋሽና ሚሌ ወደ ወሎ የሚሄድ መንገድና በሃረር የሚሄድ መንገድም ተዘግተዋል ስለዚህ አገሪቱ በጁቡቲ ወደብ በኩል የምታስገባውና የምታስወጣውን ማንኛውም ነገር ዝግ ሁነዋል ይህ ሊሆን የቻለበትም ከኢሳዋች ጋር የተፈጠረውን ግጭት መንግስት መፍትሄ መስጠት ባለመቻሉና ልዩ ሃይሎች ከአከባቢው #እንዲወጡ በፌደራል መንግስት ትእዛዝ በመተላለፉ የህዝብ ቁጣ በመቀስቀሱ ነው።"

የአፋር ክልል መንገዶች🔝
በርካታ መንገደኞች በአፋር ክልል መንገድ በመዘጋቱ ለእንግልት መዳረጋቸው ገልፀዋል። ቁን በቆሙበት የዋሉት መንገደኞቹ ምሽቱን ባሉበት ቦታ ሆነው ለማሳለፍ ተገደዋል። መንግስት የችግሩን አሳሳቢነት አይቶ መፍትሄ እንዲፈልግ ተደጋጋሚ ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
ምንጭ፦ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት

የአፊኒ ባህላዊ ስነ ስርዓት!!
"በሀገሪቱ የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠል #የወጣቱ ሚና ከፍተኛ መሆን አለበት" – የሲዳማ ብሄር የሀገር ሽማግሌዎች
.
.
.
በኢትጵያ የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠል የወጣቱ ሚና ከፍተኛ መሆን እንዳለበት የሲዳማ ብሄር የሀገር ሽማግሌዎች አሳሰቡ፡፡ በብሄሩ አመታዊው የአፊኒ ባህላዊ ስነ ስርአት #በሶሬሳ_ጉዱማሌ በሃዋሳ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
ሲዳማ ከሌሎች ህዝቦች ጋር ተዋዶ እና ተፍቅሮ #በአንድነት የመኖር እሴቱን ጠብቆ የኖረ ነው ያሉት የሀገር ሽማግሌዎች ወጣቱም ይህን አኩሪ ባህል ሊጠብቀውና ማንኛውም ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ሊያቀርብ እንደሚገባ ገልፀዋል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ #ሚሊዮን_ማቲዎስ በበኩላቸው የሲዳማ ብሄር በአቃፊነቱ እንጂ በጥላቻ አይታወቅም ስለዚህም ከሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጋር በአንድነት ለመኖር የዘመናት ባህሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል።
ወጣቱም የአባቶቹን ምክር በመስማት ሊተገብር ይገባል ያሉ ሲሆን ይህ መሰል ባህላዊ ስርአት ሌሎችም እንደተሞክሮ ሊጋሩት እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል።
የውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶችም የሀገር ሽማግሌዎችን ምክርና ተግሳፅ በስርአቱ መሰረት በመቀበል ለሀገራዊ ለውጡ የሚጠበቅባቸውን እንደሚወጡ fbc ገልፀዋል።
በወጣቱ ስም በሃዋሳም ሆነ በዞኑ የሚነሱ የሰላም መደፍረሶችን በመከላከል ህግና ስርአት እንዲከበር የበኩላችንን እንወጣለን ብለዋል ተሳታፊዎቹ፡፡
ክልል የመሆን ጥያቄ እና ሙሰኞችን የማጋለጥ ሂደት በሰላማዊ መንገድ እንደሚታገሉ ተናግረዋል።
በአፊኒ ስርአት የሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶቹ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ካደረጉ በኋላ ቃል በመግባት አጠናቀዋል።
ምንጭ፦ fbc

#Update በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች #በታጣቂዎች_ተዘርፈዋል። ከተዘረፉት መካከል በቀቤ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ በመቻራ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በጋባ ሮቢ ከተማ የኦሮሚያ ህብረትስራ ባንክ ይገኙበታል። እንዲሁም በጉሊሶ ከተማ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ፤ በኢናንጎ ከተማ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፤ በጫንቃ ከተማ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘርፈዋል።
via elu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via elu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ከተሸከርካሪ ፍሰት የፀዱ የመንገዶች ቀን ለሁለተኛ ጊዜ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በዛሬው ዕለት ተካሄደ፡፡ ከትራፊክ ፍሰት ነፃ መንገዶች ቀን ባህር ዳር፣ ሀዋሳ፣ አዳማ፣ ጅማ፣ መቀሌ፣ ጅጅጋ እና ድሬዳዋ እንደተካሄደ ተገልጿል። የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር #አሚር_አማን በተሳተፉበት የአዲስ አበባ ከተሸከርካሪ ፍሰት የፀዱ የመንገዶች ቀን በርካታ የከተማ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ የመጀመሪያው ዙር ህዳር 30 መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር የጎን ስፋት ያለው የሽሮሜዳ ቁስቋም አስፓልት መንገድና ከ5 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመትና 25 ሜትር የጎን ስፋት ያለው የአቃቂ ቱሉ ዲምቱ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በምእራብ ወለጋ #የኦነግ ማሰልጠኛ ካምፕ ናቸው ተብለው በተጠረጠሩ ቦታዎች ላይ ዛሬ ጥዋት #የአየር_ጥቃት መፈፀም መጀመሩን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል።
.
.
የአዲስ ስታንዳርድ ዘገባ...
Ethiopia Defense Force begins #airstrike in western Oromia; says targets are OLF military training #camps. Ethiopian National Defense Force (ENDF) has began airstrikes in Qellem Wellega and its environs in western Oromia, a military source told Addis Standard. According to our source, the army’s targets are “military training camps run by OLA”, the armed group of the Oromo Liberation Front – Shane Group (OLF-SG). The airstrikes have began this morning; it is unclear how long the army will conduct the operation. It follow yesterday’s #bank_robbery of the state owned Commercial Bank of Ethiopia and the Cooperative Bank of Oromia.
©Addis Standard
@tsegabwolde @tikvahethiopi

አቶ ለማ መገርሳ‼️
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ለማ_መገርሳ በአዳማ ከተማ አስተዳደር የተሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፈቱ፡፡
በርዕሰ መስተዳድሩ ተመርቀው የተከፈቱ የልማት ፕሮጀክቶች ከ442 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደረገባቸው ናቸው ተብሏል፡፡
ከተመረቁ የልማት ስራዎች መካከል 2 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ፣3 ነጥብ 1 የጠጠር መንገድ፣ 348 አባወራዎች ሚኖሩበት እና 10 ሱቆችን በውስጡ የያዘ የጋራ መኖሪያ ቤት ይገኙበታል፡፡
በተጨማሪም የቁም እንስሳት የገቢያ ማዕከል፣ናማ ኮምፖስት የተሰኘ ቀሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል ማዕከል ፣ አቦ ፓርክ የመናፈሻ ቦታ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምርት ቤት በርዕሰ መስተዳድሩ ተመርቀው ተከፍተዋል፡፡በአጠቃላይ በዛሬው ዕለት 20 የሚሆኑ የተለያዩ የልማት ስራዎች ናቸው የተመረቁት፡፡
በተመረቁት የልማት ስራዎች ከ1 ሺህ 700 በላይ ወጣቶች የስራ እድል ተፈጥሮላቸዋል ተብሏል፡፡
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በ2011 በጀት አመት 35 አዲስ እና 34 ነባር ፕሮጀክቶችን ከ530 ሚሊየን ብር በሆነ ወጪ ወደ ስራ ለማስገባት እየሰራ መሆኑን ከንቲባው አቶ መስፍን አሰፋ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
Vote‼️
እጅግ በርካታ ከሚባሉ ከተሞች እንደሚደርሰን ጥቆማ የከተማ ውስጥ ውንብድና እና ዝርፊያ እየከፋ መጥቷል። የፖሊስ ስራ #አጠያያቂም እየሆነ እንደሆነ እየተነገረን ነው። በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ የTIKVAH-ETH ቤተሰቦች መንግስት የፖሊስ ሀይሉን ሊፈትሽ ይገባል ብለዋል። በሀገራችን ልንዘረፍ፤ አምሽተን ለመስራት ልንሳቀቅ አይገባም ሲሉ ይናገራሉ።
.
.
ውድ የTIKVAH-ETH ቤተሰቦች እናተ በምትኖሩበት አካባቢና ከተማ የህዝብን ፀጥታ ለማስጠበቅ ብሎ መንግስት ያሰማራቸው የአካባቢና የከተማ ፖሊስ ላይ ያላችሁ ምልከታ ምን ይመስላል??
የአካባቢና የከተማ ፖሊስ ላይ #እምነት አላችሁ?
✅እምነት አለን
❌እምነት የለንም
🔹የሚመለለታችሁ አካላት ይህ የድምፅ አሰጣጥ ለቀጣይ ስራችሁ ግብአት ይሆናል ብለን እናስባለን።

#Update በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 11 አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ህብረተሰብ ተሳትፎ ፅ/ቤት ሓላፊ አቶ አለም ገ/ሚካኤል ከህብረተሰቡ ለልማት ስራ የተሰበሰበ 2 ሚሊየን 70 ሺ ብር ከባንክ በማዉጣት #መሰወሩ ተገለፀ። የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። ህብረተሰቡም አስፈላጊውን መረጃ እንዲስጥ እየጠየቅን የምርመራ ዉጤቱን እየተከታተልን የምናሳውቅ ይሆናል ሲል የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገልጿል።
ምንጭ፦ የካ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የካ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia