የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል🔝
ጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር #ዓብይ_አሕመድ በዛሬው ዕለት ከሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት ጋር ተገናኝተዋል።
የሪፐብሊክ የጥበቃ ኃይል የአገሪቱን ህገ መንግሥትና ህገ መንግስታዊ ስርዓት ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል በአዲስ የተቋቋመ የደህንነት መሳሪያ አካል መሆኑ ተገልጿል።
የሪፑብሊክ የጥበቃ ኃይል አባላት የመንግስት ባለስልጣናትንና እና ቤተሰቦቻቸውን የጥቃት ዓላማን አንግበው በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ከሚሰነዘር ጠለፋና እንግልት ለመከላከል የተቋቋመ ነው።
ይህ የሪፐብሊክ የጥበቃ ኃይል በከፍተኛ የአመራር ስልጣን ላይ ያሉትን ኃላፊዎች ከማንኛውም ስጋት እና ጥቃቶች ለመጠበቅ አስፈላጊ የሆነውን ማንኛውንም ዘዴ መጠቀም ዋነኛ ተግባሩ ነው ተብሏል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጥበቃ አባላቱ ጋር በነበራቸው ቆይታ ላይም የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል አባላት የተሰጣቸውን ሃለፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የሚያሳይ ትርዒት አቅርበዋል።
ባለፉት ስደስት ወራትም ይህ ሃይል እራሱን በሰለጠኑ የደህንነት ባለሙያዎችና በተገቢው መንገድ ተግባሩን ለማከናወን የሚያስችሉ ቁሳቁሶችን እያደራጀና ስልጠናዎች እያደረገ መቆየቱን ከጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ምንጭ፦fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ሰበር ዜና‼️
“አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በድብቅ በመንቀሳቀስ ሰዎችን ሲገድሉና ሲያስገድሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች #በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የኦሮሚያ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ብሄራዊ የመረጃ እና የደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል በዛሬው እለት ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ተጠርጣሪዎቹ “አባ ቶርቤ” (ባለሳምንት) በሚል መጠሪያ በመደራጀት ሰላማዊ ዜጎችን፣ የመንግስት ባለስልጣናት እና የፀጥታ ሀይሎችን #ሲገድሉ እና #ሲያስገድሉ ነበር በሚል ነው ተጠርረው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
የተጠርጣሪዎቹን ማንነትና ዝርዝር መረጃ እንደደረሰው ይፋ እንደሚያደርግም አስታውቋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

#update ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከቤንሻንጉል ሕዝቦች ዴሞክራሲዊ ፓርቲ ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2011 በጽ/ቤታቸው በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ተወያዩ። በውይይታቸውም የክልሉን የአስተዳደርና የልማት ችግሮችንና የግጭትና አለመረጋጋት መንስኤዎችን ለመቅረፍ የተጠናከረ እርምጃን አስፈላጊነት አንስተዋል። በሌሎች ክልሎች እንደታየውም አመራሮቹ የለውጥ እንቅስቃሴዎቹ ሰፊውን የክልሉን ነዋሪ በተለይም የክልሉን ወጣት አቅም በመጠቀም ወደ ክልል ደረጃ ለማውረድ ቃል ገብተዋል።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ‼️
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተቻችለው ለሀገራቸው ሰላምና አንድነት የበኩላቸውን እንዲወጡ የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠየቁ፡፡
አቶ ኦባንግ ሜቶ በሀገራዊ አንድነት ፣ ሰላምና መቻቻል ዙሪያ ትላንት ከአርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
”በሀገራችን በአሁኑ ጊዜ እየተስተዋለ ያለው ግጭት ባለፉት 27 ዓመታት ለኢትዮጵያዊ አንድነት ትኩረት አለመስጠታችን ነው፣ ይህ ደግሞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የነገይቱ ባለራዕዮችን እየተፈታተነ ይገኛል” ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ወደዚህች ምድር ብሔርን ምርጫ አድርጎ የመጣ ማንም እንደሌላ የተናገሩት አቶ ኦባንግ ሰው ማየት የሚገባው ሰው መሆኑ እንጂ በዘርና በብሔር መሆን እንደማገባም አመልክተዋል፡፡
በሀገሪቱ የህግ የበላይነት እንጂ የዘር የበላይነት ሊኖር እንደማይገባ ጠቁመው ኢትዮጵያ እንድትለወጥ እያንዳንዱ ዜጋ ከብሔር አመለካከት ነፃ መሆን እንዳለበት አስረድተዋል ፡፡
”በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ተማሪዎች የኢትዮጵያ እንጂ ተዋጽኦ አይደሉም፣ ደግሞ አንዳችን ያለአንዳችን መኖር አንችልም ስለዚህ ተማሪዎች የጥላቻ ሳይሆን የአንድነት ነፀብራቅ ልሆኑ ያገባቸዋል” ብለዋል፡፡
በሀገሪቱ የተለያዩ ግጭቶች ቢኖሩም የዴሞክራሲ መሠረት እየተጣለ መሆኑን የገለጹት አቶ ኦባንግ የተፈጠረው በነፃነት የመናገር ዕድል በመጠቀም ለሀገሪቱ አንድነት፣ ለሰላምና መቻቻል ሞጋቾች እንዲሆኑ ጠይቀዋል፡፡
የአርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዳምጠው ዳርዛ በበኩላቸው ኢትዮጵያ የበርካታ ብሄር ብሄረሰቦች ባለቤት እንደመሆኗ ባለፉት ጊዜያት በአንድነት ሳይሆን በልዩነት ላይ ትኩረት ሲደረግ መቆየቱን ገልጸዋል፡፡
”ቀደምት አባቶቻችን በአንድነት ወግ ያደጉ በመሆናቸው የተለያዩ የሀገራችን ፈተናዎችን በድል ተወጥተው ለእኛ አስረክበዋል” ብለዋል፡፡
ወደ ቀድሞ የአንድነት ታሪክ ለመመለስ የመሪነት ሚና መጫወት ያለባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ መሆናችንን መዘንጋት እንደሌለባቸውም አመልክተዋል፡፡
”ብሔራዊ መግባባትና አንድነት ላይ ባለመሠራቱ በክልል የታጠሩ ነፃ አዉጪ የፖለቲካ ድርጅቶች እየተፈጠሩ እንጂ ብሔራዊ አመለካከት ያላቸው ጥቂቶች ናቸው” ያለው ደግሞ በዩኒቨርስቲው የፕሮዳክሽን ምህንድስና የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ግሩም አጅሬ ነው፡፡
ተማሪ ግሩም እንዳለው የዘር ፖለቲካ ባመጣው ጠባብ አመለካከት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተቻችሎ ለመኖር እየከበዳቸው ይገኛል፡፡
በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ላይ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ፣ ሰላምና መቻቻል አቶ ኦባንግ ገለፃ መስጠታቸው ራሱን እንዲያገኝ ያስቻለው መሆኑን ተናግሯል፡፡
የኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና የአራተኛ ዓመት ተማሪ ሪሐና ኑሩ በበኩሏ “ሀገራችን በዘርና በብሔር በሽታ የታመመችው ከእኛ የተነሳ ነው ” ብላለች፡፡
ሆኖም አቶ ኦባንግ በአንድነትና ሰላም ዙሪያ ያደረጉት ገለጻ በካምፓስ ህይወታችን አንድነት በመፍጠር ተባብረው ለመኖር እንደሚያግዝ ተናግራለች፡፡
ምንጭ፦ ena

"እኛ ሸሽተን የወጣነውን ትግል ባዶ እጁን ታግሎ ነፃ አውጥቶን ወደአገር የመለሰንን ህዝብ ትግል አስተምራለሁ ማለት #ውርደት ነው። ትግልን እንማርበት ከሆነ እንጂ።" ኦቦ ሌንጮ ለታ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢሉአባቦር ዞን‼️
በኢሉአባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 43 #ክላሽንኮቭ ጠመንጃና 44 የጥይት ካዝና መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ታረቀኝ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለፁት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ የተያዙት ከትላንት በስቲያ ሲሆን ከጋምቤላ ክልል በኮድ 3 -92943 ኢትዮጵያ ሲኖትራክ ተሽከርካሪ በአንድ ግለሰብ አማካኝነት ወደ መሀል ሀገር በመጓጓዝ ላይ እያለ በህብረተሰቡ ተሳትፎ በቡሬ ወረዳ ሲቦ ቀበሌ በተደረገው #ፍተሻ ነው።
ምንጭ፦ኢዜአ

ሰላም #የሁሉም_ነገር_መሰረት ነው!!
.
.
ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት አይቻልም።
ሰላም ከሌለ ሰርቶ መብላት አይቻልም።
ሰላም ከሌለ መማር አይቻልም።
ሰላም ከሌለ ልጅ ወልዶ ማሳደግ አይቻልም።
ሰላም ከሌለ ስለሀገር አንድነት መነጋገር አይቻልም።
ሰላም ከሌለ እንቅልፍ ሊኖረን አይችልም።
ሰላም ከሌለ ስለሀገር ማሰብ አይቻልም።
ሰላም ከሌለ ስለፖለቲካ ማውራት አይቻልም።
ሰላም ከሌለ ስለብሄር ማውራት አይቻልም።
ሰላም ከሌለ ስለነገ ማሰብ አይቻልም።
TIKVAH-ETH ሠላም የሁሉ ነገር መሰረት መሆኑን ስለሚየምን ዘውትር ስለሰላም ይሰብካል!!
#ሼር #share

#update ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከአምቦ መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያዩ። አምቦ የኦሮሞ ነፃነት ሀዉልት ናት ያሉት ጠ/ሚሩ ተማሪዎቹ እምቅ ችሎታቸውና የወደፊት እድሎቻቸውን በመገንዘብ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ አበረታች መልእክት አስተላልፈዋል።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update “አባ ቶርቤ” በሚል መጠሪያ በድብቅ ሰዎችን በመግደልና በማስገደል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ቁጥር 15 ደርሷል።
Via~Fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via~Fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ በመቀጠልም የጠ/ሚር አብይ አህመድ ቢሮ ሀላፊ (Chief of Staff) ከዛም እንደገና የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር የተደረጉት አቶ ፍፁም አረጋ አሁን ደግሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ #አምባሳደር ሆነው ሊሾሙ መሆኑ ታውቋል።
ምንጭ፦ ኤልያስ መሰረት(ENF)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኤልያስ መሰረት(ENF)
@tsegabwolde @tikvahethiopia