TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
አክሱም🔝የአክሱም ሙስሊሞች ዛሬ ጁምዓ ሶላት እንደወትሮው በተለመደው ሰዓትና ቦታ በሰላም ሰግደዋል። በሌላ በኩል በዛሬው እለት አዲስ አበባ የሚገኘው ኑር መስጅድ የሰገዱ ምእምናን #ፍትህ_ለአክሱም_ሙስሊምች በማለት ድምፃቸውን አሰምተዋል።

🔹ከአክሱም ሙስሊሞች ጋር በተያያዘ አንዳንድ ሀላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች በፌስቡክ ሀሰተኛ ፎቶዎች(የቆዩ) በማሰራጨት ህዝቡን ለማደናገር ሲጥሩ ተመልክተናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም ፂዮን ማርያም...

በየአመቱ #ህዳር 21 ቀን የሚከበረው አመታዊው #የአክሱም_ፅዮን_ማርያም በአል ተከበረ። በአሉ ከአገር ውስጥና ከውጭ አገራት በመጡ እንገዶችና የሀይማኖቱ ተከታዮች ምዕመናን በድምቀት ተከብሯል። በበዐሉ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል መገኘታቸውና ንግግር ማድረጋቸው ታውቋል።

ምንጭ፦ EPA
@tsegawolde @tikvahethiopia
ምን ለብሳ ነበር
WHAT SHE WORE

The exhibition will feature stories of #sexual_violence and the clothes that #rape survivors were wearing when they were attacked.

🗓NOV 27 - DEC 10
@ ADDIS ABEBA MUSEUM

🔹ENATRANCE-FREE
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ASTU🔝የተቋሙ ተማሪዎች ከፌደራል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር ሲያደርጉ የነበሩትን ስብሰባ #ባለመስማማት ረግጠው ወጥተዋል። ለTIKVAH-ETH መልዕክታቸውን የላኩ ተማሪዎች "አሁንም ትክክለኛ እና አግባብነት ያለው መልስ የሚሰጠን አካል ይምጣ" ብለዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update በቴፒ ከተማ ከባንክ፣ ሆስፒታል እና ፖሊስ ዉጭ ሁሉም አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ከተዘጉ 4 ወራት ተቆጥሯል።

©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥቆማ📌አዲስ frequency የሀገር ውስጥ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ለመከታተል፦

Frc ☞12645
Pol ☞ V
Sb.r☞27500

Etv zena HD
Etv zena SD
Etv mezinagna
OBN TV
Tigrai Tv HD
Tigrai Tv SD
South Tv HD
South Tv SD
AmharaTvHD
AmharaTv SD

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጠ/ሚ ፅ/ቤት‼️

መንግስት #የህግ_የበላይነትን ለማረጋገጥ ቁርጠኛ አቋም መያዙን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት አስታወቀ፡፡

ሴክሬታሪያቱ ዛሬ በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ ላይ እናዳለው በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች ከህግ ያፈነገጡ ሁኔታዎች ይስተዋላሉ፡፡

መንግስት ይህን ሁኔታ ለማስቆም ቁርጠኛ አቋም ይዟል ብሏል ሴክሬታሪያቱ፡፡

የህግ የበላይነትን ለማረጋገጡ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በአንድ ብሔር ላይ ያነጣጠረ ነው የሚለው አስተያየትም የተሳሳተ መሆኑን ነው ሴክሬታሪያቱ የገለፀው፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄዱ ያሉት ሪፎርሞች ለአገራዊ ችግሮች አገር በቀል መፍትሔዎች የማበጀት ዓላማ ያላቸው መሆናቸውንም ጠቅሷል ሴክሬታሪያቱ፡፡

አገራዊ ለውጡ ከውስጥም ከውጭም ትልቅ እውቅና የተቸረው ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ድጋፍም እያስገኘ ያለ ነው ብሏል፡፡

ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመምህራን ውይይት ቀጥሏል...

"ASTU (የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ) #መምህራን በአሁን ሰዓት ከፌደራል ከመጡ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ጋር #እየተወያየን እንገኛለን። ቢዩ ታገሰ"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የቤኒሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ዙሪያ ለመምከር በነገው ዕለት ስብሰባ ያደርጋል። ፓርቲው በክልሉን ለተፈጠረው የሰላም ዕጦት #አፈንጋጭ ያላቸውን የኦነግ ታጣቂዎች በተደጋጋሚ የከሰሰ ሲሆን፣ ኦነግ በበኩሉ ክሱን እንደማይቀበል ማስታወቁ ይታወሳል።

©ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia