ከሳሪስ አቦ⬆️
"ሰላም ፀግሽ! ዛሬ ሳሪስ አቦ ሚባለው ሠፈር ቀለበት መንገድ የ ትራፊክ መብራቱ ጋር የትራፊክ አደጋ ደርሷል፡፡ በ አደጋው ከ 8 ሚበልጡ ሚኪኖች የተጋጩ ሲሆን ፤ 4ቱ ግን ክፋኛ ተጎድተዋል፡፡ እንደውም አንድ ዶልፊን መኪና የመኪኖቹ ጣሪያ ላይ ወጥቶ አይቻለው፡፡ እዛ አካባቢ የነበሩ ሠዎችን ጠይቄ ፤ በ አደጋው ያለፈ ሂወት እንደሌለ ነግረውኛል፡፡ AK ነኝ ከአዲስ አበባ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ለመከላከያ ሰራዊት‼️
#አላማጣ ላይ በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፍቷል። ከባድና ቀላል ጉዳትም ደርሷል። ነዋሪዎች መከላከያ ገብቶ ችግሩን እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል።

#Update አራት ኪሎ በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ #ተደርምሶ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ።
በተለምዶ አራት ኪሎ እሪ በከንቱ በሚባለው አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ መጠነኛ የመደርመስ አደጋ ደርሶበት በሰራተኞች ላይ #ጉዳት ደረሰ።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ በደረሰው በዚሁ አደጋ በግንባታ ስራው ላይ በነበሩ #ስድስት ሰራተኞች ላይ ጉዳት ደርሶ ወደሆስፒትል መወሰዳቸው ታውቋል።
የአካባቢው ፓሊሶች ለኢትዮጵያ ፕሬሥ ድርጅት እንደገለጹት በአደጋው ህይወቱ ያለፈ ሰው የለም። የአደጋውም መንስኤ እየተጣራ ነው።
ምንጭ :- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
ፎቶ እና ቪድዮ፦ TikvahEthiopia

#update የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው #መግለጫ በአላማጣ ከተማ በተፈጠረው ችግር #እጃቸው ያስገቡ አካላንት ያላቸውን አስጠንቅቋል።
ሙሉ መግለጫው፦
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ መግለጫ ጥቅምት 11 ቀን 2011ዓ.ም
በአላማጣ ከተማ በማንነት ስም በሚንቀሳቀሱ አካላት እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረው
አለመግባባት የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል። በፀጥታ አካላት ላይም ጉዳት ደርሷል።
የህዝብን የማንነት ጥያቄ በማስመሰል ሌላ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተደረገ ያለው ሩጫ በማንኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው። ይህ ሳያንስ የዜጎች ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ለመጠበቅ ከተሰማራው የፀጥታ መዋቅር ጋር መጋጨትና አነሳስቶ እርምጃ እንዲውስድ መግፋት ደግሞ በፍፁም መደገም የሌለበት ተግባር ነው። በዚህ ሁኔታ የሶስት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትም በሁኔታው መረራ ሐዘን እንደተሰማው እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸውንም መፅናናትን ተመኝቷል።
ማንኛውም ጥያቄ ያለው አካል ሕጋዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ጥያቄውን ማቅረብና መልስ ማግኘት በሚቻልበት ክልል ውስጥ ፍላጎትህን በኃይል ለማስፈፀም መንቀሳቀስ ተቀባይነት የሌለው ድርጊት ሲሆን የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ኢጁን ያስገባ የሆነ ይሁን አካል በቸልታ እንደማያልፈው በዚህ አጋጣሚ ይገልፃል።
የትግራይ ክልል የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ
ጥቅምት 11 ቀን 2011ዓ.ም
መቐለ

አሳይታ⬆️በአፋር ክልል የአሳኢታ ከተማ ወጣቶች የክልሉን መንግስት #በመቃወም በትላንትናው ዕለት ሰልፍ አድርገዋል።
ፎቶ እና ቪድዮ፦ TIKVAH-ETHIOPIA(መሀ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ እና ቪድዮ፦ TIKVAH-ETHIOPIA(መሀ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከመኪና ነፃ ቀን⬆️
ፕሬዝዳንት #ፖል_ካጋሜ በሩዋንዳ መዲና ኪጋሊ በወር ሁለቴ ታስቦ የሚውለውን ከመኪና ነፃ ቀን በማስመልከት በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን
ተቀላቅለዋል፡፡
ሲጂቲኤን ባወጣው ዘገባ ቀኑ ታስቦ የሚውለው ሰዎች የአካል እንቅስቃሴ እንዲያደርጉና አረንጓዴ ልማትን ለማበረታታት ነው፡፡
ከመኪና ነፃ ቀን እኤአ ግንቦት 2016 የተጀመረ ሲሆን በኪጋሊ የተወሰኑ ቦታዎች ለአንድ ቀን መኪና #መንዳትን ይከለክላል፡፡
በዚሁ ቀን ነዋሪዎች በተዘጉ መንገዶች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፣ሩጫና እንዲሁም ብስክሌት እንዲነዱ #ይፈቀድላቸዋል፡፡
የሩዋንዳ መንግስት ቀኑን ይፋ ሲያደርግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ለማበረታታትና አካባቢን ከብክለት የሚታደጉ የትራንስፖርት አማራጮችን በመጠቀም ከመኪኖች የሚወጣን በካይ የካርበን ልቀት ለመቀነስ ነው፡፡
የሩዋንዳን ውጤታማነት የተመለከቱ ሃገራት ተሞክሮውን እየወሰዱ መሆኑን የገለፀው ዘገባው ኬኒያን ለአብነት አንስቷል፡፡
ከመኪና ነፃ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ እኤአ መስከረም 22 የሚከበር ሲሆን በዚሁ ቀን ባለመኪኖች ለአንድ ቀን መኪናቸውን እንዳይጠቀሙ ያበረታታል፡፡
የተባበሩት መንግሰታት የአካባቢ ፕሮግራም እንደሚለው ከመኪና ነፃ ቀን ከተሞች በብክለት የሚደርስባቸውን ችግር እንዲያጤኑ ያስችላቸዋል፡፡
በመኪኖች የሚደርሰው ብክለት በተለይ በከተሞች ዋነኛው ሲሆን በ2016 ብቻ ከአየር ብክለት በተያያዘ በአለም አቀፍ ደረጃ 4.2 ሚሊየን ዜጎች ህይወታቸውን ማጣታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡
የትራንስፖርት ዘርፉም በፍጥነት በካይ ጋዝን እየለቀቀ ሲሆን ለአየር ንብረት ለውጥ ዋነኛ አስተዋፅኦ እንዳለው በዘገባው ተመላክቷል፡፡
በአለም ሃገራት ከመኪና ነፃ ቀንን ከአካባቢ ተስማሚ ልምዶችን በማዘውተር ያሳልፉታል፤ ለአብነትም በሳኦፖሎ የፈረስ ውድድር፣ በቬየና
የመንገድ ላይ ሽርሽር እና በጃካርታ በሩጫ ታስቦ ይውላል፡፡
ምጭ፦ CGTN(ኢዜአ)