ከጅማ⬆️
"ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ዶ/ር አብይ በስራ መብዛት ምክንያት እንደማይመጣ አሳውቀውን ሌላ ጊዜ ይመለሳል ብለው ተበትነናል። ያበሳጫል!"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ቡራዩ⬇️
በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ #ዘረፋና ንብረት እንዲወድም ከመስከረም 1 ቀን 2011 ጀምሮ በመቀስቀስ እና #ገንዘብ በማከፋፈል ግጭቱ እንዲነሳ በማድረግ የተጠረጠሩ ስድስት ግለሰቦችን የፌደራል ፖሊስ ፍረድ ቤት አቀረበ።
በፌደራልና በኦሮሚያ ፖሊስ ለሁለት ተከፋፍሎ የሚከናወነው ምርመራ የቀጠለ ሲሆን፥ ትናንት ከሰዓት በኋላ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ ችሎት 1ኛ ተረኛ ወንጀል ችሎት ስድስቱ ተጠርጣሪዎች ቀርበዋል።
መርማሪ ፖሊስ ለተጨማሪ ምርመራ የ14 ቀን ጊዜ ጠይቆባቸዋል።
#ተጠርጣሪዎቹ ሳምሶን ጥላሁን፣ ዓለሙ ዋቅቶላ፣ ቡልቻ ታደሰ፣ ሀሺም አህሚድ፣ ሽፈራው ኢራና እና ኢሉ ዳንኤል ሲሆኑ፥ ነዋሪነታቸው በቡራዩ፣ ገፈርሳና ከታ አካባቢ ነው።
መርማሪ ፖሊስ ግለሰቦቹ #የተጠረጠሩበት በቡራዩና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት፣ ንብረት መውደም እና ዘረፋ የተጠረጠሩ ናቸው በማለት መነሻ መረጃ እንዳገኘባቸው አስረድቷል።
ተጠርጣሪዎቹ በበኩላቸው ድርጊቱን አልፈፀምንም ሲሉ አስረድተዋል።
ክርክራቸውን ያዳመጠው ፍርድ ቤቱ ፖሊስ ተጨማሪ ምርመራውን በ14 ቀናት ውስጥ አጠናቆ እንዲቀረብ በማዘዝ ለመስከረም 24 ቀን 2011 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
በተመሳሳይ በኦሮሚያ ፖሊስ ምርመራ እየተደረገባቸው ካሉ ግለሰቦች መካከል 45 ተጠርጣሪዎቹ ትናንት ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን፥ ቀሪዎቹ ዛሬ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።
©FBC

#update አዲስ አበባ⬆️
በአዲስ አበባ #በካርቶን የታሸገ 3 ሚሊዮን 5 መቶ ሺህ የኢትዮጵያ ብር እና 61400 የአሜሪካ #ዶላር በነሐሴ ወር 2010 ዓ/ም #መያዙን የከተማይቱ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የቻይና ዜግነት ያላቸው ሁለት ግለሰቦች ከቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን በየቀኑ ማታ ማታ በካርቶን የታሸጉ ብሮች ያወጡ እንደነበር ከአስራ አምስት ቀን በላይ ከፈጀ #ጥብቅ ክትትል በኋላ ፖሊስ ደርሶበታል፡፡
ነሀሴ 28 ቀን 2010 ዓ/ም ምሽት ላይ መነሻዋን ከቦሌ ሻላ ያደረገች ፕራዶ መኪና ወደ ቦሌ ሩዋንዳ ታመራለች፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የክትትልና ኦፕሬሽን ክፍል አባላትም መኪናዋን በቅርብ ርቀት መከታተል ይጀምራሉ፡፡
ፕራዶዋ ቦሌ ሩዋንዳ ከአንድ ሰዋራ ቦታ ትደርስና ከአንዲት ነጭ ዶልፊን መኪና አጠገብ ትቆማለች፡፡
ከዚያም ከፕራዶዋ ውስጥ የነበሩት ተጠርጣሪዎች በካርቶን የታሸጉት የገንዘብ ኖቶችን ወደ ዶልፊነኗ ሲያዛውሩ በክትትል ቡድኑ በቁጥጥር ስር ይውላሉ፡፡
በዕለቱ በቁጥጥር ስር የዋሉት ቀደም ሲል የተጠቀሱትና የቻይና ዜግነት ያላቸው ሁለት ግለሰቦችና አንድ ኢትዮጵያዊ ግብረአበራቸው በድምሩ 3 ተጠርጣሪዎች ናቸው፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በወቅቱ ለክትትል ፖሊስ አባላቱ 2 ሁለት ሚሊየን ብር እንስጣችሁነና ልቀቁን ሲሉ ተማፅነዋቸዉ የነበረ ቢሆንም የፖሊስ አባላቱ ግን ቀጥታ ጉዳዩን ለኃላፊዎቻቸው በመንገር ከእነ ኤግዚቢቱ ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተነግሯል፡፡
©ebc

ከፈረንሳይ ለጋሲዮን⬆️
"ሰላም ፀግሽ #ታማኝ_በየነ ከባለቤቱ #ፋንትሽ ጋር ፈረንሳይ ለጋሲዮን ሆሊ ካፌ ዳኪ የባህል ምግብ አዳራሽ ዉስጥ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች ጋር ተገናኝቷል።"

ASTU⬆️የintership ሪፖርት የሚቀርብበት ጊዜ እንዲሁም መስከረም 21 እና 22 የመደበኛ እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ተራዝሟል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አፋን ኦሮሞ📌ለሳምንት ተቋርጦ የነበረው የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ዛሬ ምሽት በ @tikvahethedu ይቀጥላል።
ከይቅርታ ጋር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከይቅርታ ጋር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢሕአፓ⬇️
በነገው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራሮች በቀይ ሽብር ወቅት #ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች እንደሚጎበኙ አስታወቁ፡፡ ከጉዳተኞች ጋር በቋሚነት የሚያገናኝ ኮሚቴ የመመስረት ዕቅድ እንዳላቸውም ተገልጿል፡፡ ቡድኑ ነገ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚደረግለት አቀባበል እንደተጠናቀቀ በቀጥታ ወደ ቀይ ሽብር ሠማዕታት ሙዚየም ያመራል፡፡ የኢሕአፓ አመራሮች በሀገር ቤት ቆይታቸው በትግሉ የተሰዉ የኢሕአፓ አባላት ገድል የሚዘከርበትን መንገድ ያመቻቻሉ ተብሏል፤ ከመንግስት ባለሥልጣናት ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
©ዋዜማ

#update የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ተቀብሎ ወደየቤታቸው የሚሄዱበትን መንገድ እያመቻቸ እንደሆነ በግቢ ውስጥ የሚገኙት ተማሪዎች ጠቁመዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ ዙሪያ ከሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ መረጃዎችን ለማግኘት እየጣርኩ ነው። በተቋሙ ውስጥ የምትሰሩ የቻናላችን አባላት ካላችሁ ስለጉዳዩ መረጃ ልታካፍሉን ትችላላችሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መስራችና ፕሬዝዳንት ኦባንግ ሜቶ ከቡራዩ ከታና ከሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው በዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተጠለሉ ዜጎችን ጎበኙ።
እንዲህ አይነቱ አስነዋሪ ተግባር የኢትዮጵያ መገለጫ ባለመሆኑ ልንታገለው ይገባል ብለዋል አቶ ኦባንግ።
ጥቃት አድራሾቹ ተለይተው መታወቅና

#update ኦባንግ ሜቶ⬆️
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መስራችና ፕሬዝዳንት ኦባንግ ሜቶ ከቡራዩ ከታና ከሌሎች አካባቢዎች ተፈናቅለው በዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተጠለሉ #ዜጎችን ጎበኙ። እንዲህ አይነቱ አስነዋሪ ተግባር የኢትዮጵያ መገለጫ ባለመሆኑ ልንታገለው ይገባል ብለዋል አቶ ኦባንግ። ጥቃት አድራሾቹ ተለይተው መታወቅና ድርጊቱ እንዳይደገም ህጋዊ #እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ሲሉም #አሳስበዋል።