TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ማስታወቂያ⬆️የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ-የሬጅስትራር እና ማስተባበሪያ ፅ/ቤት።

©ዳኒ ከሻሸመኔ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በነፍስ ግድያ፣ ከቀዬ በማፈናቀል፣ በአስገድዶ ማስደፈር፣ የሃይማኖትና የንግድ ተቋማትን በማቃጠል፣ በዝርፊያና በሌሎች በርካታ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥረው የታሰሩት የቀድሞ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ #አብዲ_ኢሌ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስቀመጡት ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ታገደ፡፡

#REPORTER
ከአዲስ አበባ⬆️

"ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ በ20ኛው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር አመታዊ ገባኤ ላይ ተገኝተው ስብሰባውን በንግግር ከፍተዋል።"

©ስዩመ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አርበኞች ግንቦት 7⬆️

አርበኞች ግንቦት 7 ዛሬ ነሀሴ 27/12/10 ዓ.ም ጠዋት #ሑመራ ሲገባ #ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡የአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች ወታደራዊ ካምፑን በመዝጋት ወደ ኢትዮጵያ መግባት የጀመሩት ትናንት ነው፡፡

📌በአሁን ሰዓት ታጣቂዎቹ ወደ ጎንደር እየተጓዙ እንደሆነ ለመስማት ተችሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠ/ሚ ዶክተር አብይ⬆️

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ ከExim ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ #ሁ_ሻኦሊን ጋር በትብብር በሚሰሩበት እና በልማት ላይ ግንኛነታቸውን የበለጠ ማጠናከር በሚቻልበት ዙሪያ መወያየታቸውን እና የኢትዮጵያ ብድርን መልሶ ማደራጀት ላይ መስማማታቸን ከጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት ሀላፊው አቶ #ፍፁም_አረጋ ገልፀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Voice 10.3gpp
6.5 MB
ሀረር!
#update ሀረር⬆️

ዛሬ በሀረር የሚገኙ የጉራጌ ተወላጆች በሀገሪቱ ያለውን አዲሱን አመራር እንዲሁም በሀገሪቱ ውስጥ እየታየ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ የሚደግፍ ስብሰባ አድርገዋል።

©ኤልያስ ከሀረር
@tsegabwolde @tikvahethiopia