One pack for one child
717 subscribers
180 photos
4 videos
19 links
A family gathered to support helpless children with educational materials.
加入频道
የፊታችን ቅዳሜ በደብረዘይትና ዱከም ከተማዎች የምናደርገውን እደላ መሳተፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ላይ ጉዞ ስለምንጀምር ቀድማችሁ እንድትገኙ እየጠየቅን ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ

+251912477097
+251911126878
ቤተሰባችን እደላውን ቀጥሏል
መጪው ሃሙስ ወደ ደብረብርሃን እና አካባቢው እንሄዳለን
መገኘት የምትፈልጉ በጎፈቃደኛ ቤተሰቦች ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ደውላችሁ እንድታግዙን ጥሪያችንን እናቀርባለን

0911126878
0911606881
ሰላም ቤተሰቦቻችን
እሁድ ጠዋት ወደ ቡልጋ በምናደርገው ጉዞ መነሻችን 1:30 ስለሆነ መሄድ የምትችሉ በጎ ፈቃደኛ ቤተሰቦች ቀድማችሁ እንድታሳውቁን እየጠየቅን መስቀል ፍላወር በሚገኘው መጋዘን ቀድመን እንሰባሰብ አደራ እንላለን

0911126878
0911606881
እንደምን ከረማችሁ ውድ ቤተሰቦች?

ለሁላችሁም መልካም ጤንነት እየተመኘን በአለም ላይ በተከሰተው የኮሮና ወረሽኝ ምክንያት አመታዊውን የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ እንቅስቃሴ ማድረግ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ መቆየቱን እየገለፅን ከዚህ በሗላ ክንክኪ በፀዳ እና ጥንቃቄ በተሞላበት አካሄድ ለመሄድ ብዙ የመፍትሄ ሃሳቦች በግል እየተነሱ ሲሆን እናንተም መፍትሄ የምትሉትን ሃሳብ አጋሩን


https://yangx.top/joinchat/FFyZXUoHQbaiK5b6RK8Nnw
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ ሁሉም የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያው ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2 እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
አንድ ልጅ ያስተምሩ!

ላለፉት 9 ዓመታት አላማውን ደግፋችሁ አቅም ለሌላቸው ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ እገዛ ስታደርጉ የቆያችሁ ቤተሰቦቻችን ዘንድሮ በተከሰተው COVID-19 ወረርሺኝ ምክንያት ንክኪን ለማስቀረት እና የመረዳዳት ባህላችንን ለማጎልበት “አንድ ልጅ ያስተምሩ” በሚል መርህ በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የቤተሰቡ አባላት በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ አንድ ተማሪ: 12 ደብተሮች 2 እስክርቢቶ 2 እርሳስ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ ከ አልኮል እና የፊት መሸፈና ጭምብል ጋር እንድትለግሱ ጥሪያችንን እናቀርባለን

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ
#አንድሰውለውጥመፍጠርይችላል
Hello Everyone!
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዓመታዊው የ one pack for one child እንቅስቃሴ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀሩት!

#onepack #onepackforonechild #charity #gooddeeds #onecanreallymakeadiffernce
በመልካም ስራ ውስጥ ቤተሰባዊ ስሜትን እየፈጠርን ከዓመት ዓመት የቤተሰባችን ቁጥር በእጥፍ እየጨመረ በመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ የሚያገኙ ህጻናት ቁጥርም በዛው ልክ ከፍ እያለ ለውጥ የሚፈጥር ደስተኛ ቤተሰብ በማፍራት አስር ዓመታትን አስቆጥረናልና እንኳን ደስ አላችሁ፡፡
ማስታወሻ:

ሳምንታዊው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ ስብሰባ እሁድ ሃምሌ 04 2013 ዓ.ም አትላስ ከደሳለኝ ሆቴል በታች አዲሱ ቱቶ ጀላቶ የሚገኝበት ቲርቲራ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ የሚደረግ በመሆኑ የCovid-19 Guideline በመከተል እንድትገኙ እንጠይቃለን::

0922752993
0911791161
Are you ready for adventurous hiking?
our 5th annual hiking is just 5 days away..

we will be hiking the beautiful Gulele Botanical Garden
on Sunday July 18, 2021.
JOIN US AND LET"S HELP A CHILD GO TO SCHOOL!
Register now: 0912878684 / 0913066033 or inbox the official page One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
5ኛው የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ሀይኪንግ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 11 በጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ይደረጋል
=======================
በትምህርት መርጃ ቁሳቁስ እጥረት አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ መቅረት የለበትም በሚል አዝናኝ የእግር ጉዞ እናደርጋለን
======================
ጉዟችን 6.5ኪ.ሜ የሚሸፍን ሲሆን ከጀማሪ እስከ ጎበዝ ተጓዦች እና ተፈጥሮን ለሚያደንቁ የሚመከር ጉዞ ነው፡፡
=======================
የግማሽ ቀን ጉዞ ነው
=======================
መነሻ ሰአት ጠዋት 12:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል
=======================
ዋጋ 100ብር እና 1 ደርዘን ደብተር(12 ደብተር ፡2እስክሪብቶ ፡ 2እርሳስ ፡ 2ላፂስ ፡ 2መቅረጫ)ሲሆን ስናክ ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው
=======================
ለበለጠ መረጃ 0912878684 / 0913066033 inbox the official page One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
በሚቀርብዎ አካባቢ እሽጎችን መሰብሰብ ጀምረናል!

ከታች ያለውን link በመጫን የሚቀርብዎን ቦታ ይምረጡ አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ይለግሱ!


https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1c4W9NGR_K2dI6t9yyDlYqcQ9nmrdrhHE&usp=sharing
አላችሁ ወይ?

እሁድ ሃምሌ 11 በጉለሌ እፅዋት ማዕከል ንፁህ አየር እየተነፈስን 10 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ እናደርጋለን!
እሁድ ሃምሌ 11 በጉለሌ እፅዋት ማዕከል የምናደርገው የእግር ጉዞ ይህን ይመስላል

ከታች የተቀመጠውን link በመጫን መመልከት ይችላሉ

https://www.komoot.com/tour/210855352