One pack for one child
717 subscribers
180 photos
4 videos
19 links
A family gathered to support helpless children with educational materials.
加入频道
ውድ የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ አባላት፤
ዘወትር እሁድ ከ9፡00 ጀምሮ ሞዛይክ(Mozaic hotel) የምናደርገውን ሳምንታዊ ስብሰባችንን ዛሬም አብራችሁን እንድትገኙ ና የትምህርት መሳሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ለማድረግ አብራችሁን ሀሳብ በማመንጨት እንዲሁም በበጎ ፈቃደኝነት እንድትሳተፉ በአክብሮት ጠርተናችሗል።
One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ መልካም በማድረግ የሌሎች ህይወት ውስጥ ለውጥን ለመፍጠር ከ 8 ዓመታት በፊት የተመሰረተ ቤተሰብ ነው፡፡ ይህ ቤተሰብ በየዓመቱ የመማሪያ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ በትምህርት መሳሪያ እጥረት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ህጻናት ተማሪዎች ያደርሳል፡፡ በዘንድሮ ዓመትም ለ2012 የትምህርት ዘመን ለ13,000 ልጆች ድጋፍ ለማድረግ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል:: አንድ እሽግ ማለት:-
12 ደብተር
2 እስክሪብቶ
2 እርሳስ
2 መቅረጫ
2 ላጲስ
ለአንድ ልጅ በመለገስ የህጻናትን የህይወት ተሞክሮ ለስላሳና ጣፋጭ በማድረግ ለውጥ ፈጣሪ እንድንሆን
One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል!
ውድ የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ አባላት፤
ዘወትር እሁድ ከ9፡00 ጀምሮ ሞዛይክ(Mozaic hotel) የምናደርገውን ሳምንታዊ ስብሰባችንን ላይ አብራችሁን እንድትገኙ እና የትምህርት መሳሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ለማድረግ አብራችሁን ሀሳብ በማመንጨት እንዲሁም በበጎ ፈቃደኝነት እንድትሳተፉ በአክብሮት ጠርተናችሗል።
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!! መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!! መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity
@onepackforonechild
አንድ እሽግ 12 ደብተር፣ 2 እስክሪብቶ፣ 2 እርሳስ፣ 2 ላጲስ ፣ 2 መቅረጫን የሚያካትት ሲሆን ቤተሰባችን በየዓመቱ በእርስ በእርስ ትውውቅ፣ በቤተሰባዊነት፣ በጓደኝነትና በማህበራዊ ድረ-ገጾች የሚፈጠሩ ትስስሮች በመጠቀም በሺዎች የሚቆጠሩ እሽጎችን እየሰበሰበ በመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ለተቸገሩ ህጻናት እያደረሰ ይገኛል፡ እነሆ ዘንድሮ 8ኛ አመቱን ሲያከብር ለ 13,000 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ ተነስተናልና እናንተም ከጎናችን በመሆን እሁድ ነሃሴ 26 በ Getfam Hotel ተገኝተው አስደሳች የክረምት ጊዜን ከቤተሰባችን ጋር እንድታሳልፉ በአክብሮት እንጋብዛለን

#onepackforonechild #summerfun #gooddead #onecanreallymakeadifference
Each year, the smile of the children where we take the packs for inspires us all. It is the story that has kept this family going for the last many years. All 1,521 people in this telegram group is a member of this amazing family. Each one of us can make a difference a child’s life.
#makethedifference
ዛሬ ዛሬ ዛሬ

ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በጌትፋም ሆቴል አይቀርም