“በአባ ቢሾይ ገዳም ከአባቶች መነኰሳት ጋር ተገናኘሁ። በዚያም የቦታውን መንፈሳዊነትም ሆነ የእንግዳ ተቀባይነታቸውን ነገር፣ እንዲሁም ዘርፈ ብዙ የሆነውን ተግባራቸውንና ትምህርታቸውን ተመለከትሁ፤ ሆኖም ግን ካየሁት ሁሉ አንዱንም እንኳ እንደሚገባ አድርጌ አሟልቼ ልገልጸው አልችልም። ሆኖም የክርስትና ገዳማዊ ሕይወት በታሪካችን ውስጥ የነበረውን ሚና መዘንጋት ለእያንዳንዱ ዐረብ ታላቅ ኪሳራ የመሆኑ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ማስተዋል ተገቢ መሆኑን ለራሴ ተረድቻለሁ። በእ*ስልምና ሃይማኖት ውስጥ ምንኲስናና ገዳማዊ ሕይወት የሚባል ነገር አለመኖሩን ማሰብ ውስጥን የሚረብሽና የሚያሳዝን ነገር ነው።”
መናንያን በሥራ የሻከሩ እጆች ያሏቸው ብቻ ሳይሆኑ ከርኩሰትና ከነውር ንጹሕ የሆነች ነፍስ ትኖራቸው ዘንድ የሚጋደሉ እውነተኛ ጀግናዎችና ትክክለኛ ፈላስፋዎች ናቸው። ከመብላትና መጠጣት፣ ከማግባትና ከመጋባት ባሻገር ወዳለው ሰማያዊ ሕይወት የሚያመለክቱ አቅጣጫ ጠቋሚዎችና ዐዋጅ ነጋሪዎች ናቸው።
ስለሆነም ሰው ያልደረሰበትን ነገር በመሰላል ወጥቼ ልንቀፍ ማለት ተገቢ አይደለም! ሊታገሡት የሚገባም አይደለም! በዕድሜያቸውም ሆነ በእውቀታቸው ታዳጊ የነበሩት የ1950ዎቹና 60ዎቹ ትውልዶች በኦርቶዶክስ-ጠል መምህራን የተሞሉት ጥላቻ ዛሬ ያፈራውን መራራ ፍሬ እያየን፣ የእነዚያ የመንፈስ ልጆች የሆኑ በዕድሜ እንኳ ባይሆን በአእምሮ ሕፃናት የሆኑ ኦርቶዶክስ-ጠሎች ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ሲናገሩና ሲጽፉ እያዩ ኦርቶዶክሳውያን ዝም ማለት አይችሉም።
ኦርቶዶክሳውያን፣ ገና ለገና ያሻንን ብንላቸው ለክፉ አይሰጡንም የሚሉ የፈሪዎችና የአጎብዳጆች የብዕር መፈተኛና የአፍ ማሟሻ መሆንን መቀበል ከማይችሉበት የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል። ስለዚህ ወደ ላይ አያዳልጣችሁ! የሚታየውን ብቻ ሳይሆን የማይታየውን መፍራትም ብልህነት ነው!
(መ/ር ዶክተር ያረጋል አበጋዝ)

✝️እውቀት #ከማጣት የተነሣ እየጠፋ ያለው ሕዝብ✝️
+++
ወጣቱን በአግባቡ አለማስተማራችን ገና ዋጋ ያስከፍለናል። ቤተ ክርስቲያን እንደማንኛውም ምድራዊ ተቋም ሁሉን ነገር የምትቀበል ትመስለዋለች። ወጣቱ በጸጋው ግምጃ ቤት ሕንጻ ቤተ ክርስቲያንና በሰፈሩ በተደረደሩ ተራ የድንጋይ ካብ የሆኑ ሕንጻዎች መካከል ያለው ድንበር ጠፍቶበታል።
በደስ ይላልና ምን ችግር አለው በሚሉ የድንቁርና ማደንዘዣ ታጅበው እየተፈጸሙ ያሉ ልምምዶች እየተለመዱ መጠዋል። እጅግ ከባድ ፈተና መሆናቸው አይቀርም። ወጣቶች እባካችሁ ልብ ግዙ። ለብልጭልጭ #አሸንክታብ የምትሯሯጡትን ጊዜ ቀንሱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንና ትምህርተ አበውን ለመማር ለማንበብ ፣ለመጠየቅ ጥቂት ጊዜ ስጡ። ያኔ ዛሬ እያደረጋችሁት ባለው ታፍራላችሁ።

#ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለማሰባሰብ መታቀዱ ተገለጸ።
++++
ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለማሰባሰብ መታቀዱ የተገለጸ ሲሆን አገልግሎቱን ለማስፋት እና የተጀመረውን የሕንጻ ግንባታ ለማጠናቀቅ የፊታችን የካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም በሰይፉ ፋንታሁን ዩቱብና በሌሎችም መገናኛ አውታሮች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል።
በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች 44 ቅርንጫፎችን ከፍቶ ደጋፊና ጧሪ የሌላቸው አረጋውያን፣የአእምሮ ሕሙማን፣ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ የአልጋ ቁራኛ የሆኑትን እና በጎዳና ላይ የወደቁትን በማንሳት ሰብአዊ ድጋፍ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ለዚህም በቀን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደሚያደርግ አቶ ብንያም በለጠ ተናግረዋል።
አክለውም የበጎ አድራጎት ማኅበሩ ለጀመረው ሕንጻ ማጠናቀቂያ ለመሰብሰብ ከታቀደው የገንዘብ ገቢ በተጨማሪም በአይነትና በተለያዩ ነገሮች ድጋፍ ማድረግ እንደሚቻልም ገልጸልዋል።
አያይዘውም መቄዶንያ መንግሥታዊ እና ሃይማኖታዊ ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ተቋሙን በማገዝ ረገድ የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

❌ትውልዱን በጠራራ ፀሐይ #እየበሉት ነው።❌
እባካችሁ አብረን እንጩኽ ፣
+++
#ፍሊፐርስ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት፣
የተማሪዎች የግብረ ሰዶማዊነት የተግባር ልምምድ ጀምሯል።
ይህ የምትመለከቱት የትምህርት ፕሮግራም የትምህርት ቤቱ የሳምንት schedule ነው :: ተማሪዎች በመጪው 11 June 2025 ይህንን እንዲማሩ ይጠበቅባቸዋል::
የትምህርቱ ርእስ "Creating a safe and supportive environment for LGBTQIA+ students” ይላል::
"ለተመሳሳይ ጾታ እና አፈንጋጭ ግንኙነት ተማሪዎች ምቹ መደላድል እና ከባቢ መፍጠር" እንደማለት ነው::
ይህ አዲስ አበባ ውስጥ ነው:: የትምህርት ቤቱ #ወላጆች ይህንን ተቃውመው የበኩላቸውን እየተወጡ ነው:: እኛም የበኩላችንን በማድረግ ከጎናቸው ልንቆም ይገባል::
ይህ ነገር በ"ሳይቃጠል በቅጠል" መርህ ካልታከለበት እና በእንጭጩ መላ ካልተባለ እጅግ አስቸጋሪ ነው የሚሆነው::
መረጃውን ያደራጀው፡- ኢትዮጵያን ዲጂታል ላይብራሪ የተባለው የቴሌግራም ገጽ ያስመሰግነዋል።

✝️የአይቲ #(ICT) ባለሙያዎች እርዳታችሁ ያስፈልገናል።✝️
ውድ #የእቅበተ ተዋሕዶ ተከታዮቻችን ወደ https://yangx.top/Apologey #ቴሌግራም ቻናላችን እንድትሰበሰቡ በአደራ ትጠየቃላችሁ።
+++
ውድ የእቅበተ ተዋሕዶ ፌስቡክ ገጽ ተከታዮቻችን ገጻችን ላለፉት ዓመታት በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሱ በደሎችና ጥቃቶችን መሠረት አድርጎ የጥብቅና ጽሑፎችና መረጃዎች ወደ እናንተው ሲያደርስ መቆየቱ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ዛሬ በቀን 10/06/17 ዓ.ም የፌስቡክ #ሜታ ካምፓኒ ምንም ዓይነት ቅድመ ማስጠንቀቂያም ሆነ ሌላ ጥያቄ ሳያቀርብልን የትሬድ ማርክ መብታችንን ተጻራችኋል በማለት፣ ፔጃችንን በዘላቂነት ሊዘጋው እንደሚሆነ አሳውቆናል። እኛም አቤቱታችንን ለካምፓኒው ለማሳወቅ ሞክረናል።
ይሁን እንጂ በዘርፉ ያላችሁ #የአይሲቲ (ICT) ባለሙያዎች ብርቱ እርዳታችሁ ያስፈልገናልና በፔጃችን የውስጥ መስመር እንድታናግሩን አደራ እንላለን።
በዛውም በዚህ ፔጅ ያላችሁ ተከታይ ወዳጆቻችን ከላይ ወደ አስቀመጥነው የቴሌግራም ቻናል በመቀላል አብሮነታችንን እንድናጠናክር አደራ ለማለት እንፈልጋለን።
መልዕክቱንም ሸር በማድረግ ተባበሩን !!!
ቸር ያሰማን
እቅበተ ተዋሕዶ
https://yangx.top/Apologey

✝️ከሰሞኑ #ጅሐዳዊ ትርምስ ጀርባ✝️
+++
የሰሞኑ ጅሐዳዊ ትርምስ ለረጅመ ዘመናት በግሐድም በድብቅም ሲሠሩበት የኖረውን ኦርቶዶክስ ጠልነት በይፋ የገለጡበት ነው እንጂ እንዲሁ ድንገቴ ያጋጠመ አይደለም። እፎይ ለአቅርቦተ ምሥጢረ ጅሐድ የመጣ ነው።
የቅርብ ዘመናትን ብቻ ብናነሳ እንኳን #ከጥቅምት 1999 ዓ.ም የበሻሻ አጋሮ ጥቃት እስከ ሐምሌው 28 ቀን 2010 የአብዲ ኤሌ ጀጅጋው እልቂት፣ ቀድሞ የታሰበባቸው፣ ታቅደው የተደረጉብን ናቸው።
እፎይም በቅርቡ የነሐሴው 2015 ዓ.ም #የስልጤ ቅበቱ ጥቃት ሰለባ ከሆኑት ኦርቶዶክሳዊያን ውስጥ ነው። ጉዳዮችን ከስር መሠረታቸው ለመረዳት እነዚህን ኅትመቶች ማንበብ ተገቢ ነው።
#አክራሪ እስልምና በኢትዮጵያና መጠሐፍንና #ሐመረ ተዋሕዶ መጽሔት ልዩ ዕትም ሚያዚያ 1999 ዓ.ም ። ሁሉቱም አሳዳችሁ ፈልጉና አንብቧቸው ። ኅትመቶችን ካጣችሁ በPdf ልንተባበራችሁ እንችላለን። በኮምንት አሳወቁን።
የሚያዋጣው #ተከባብሮ መኖሩ ነበር እንጂ፣መረጫጨት ከተጀመረማ ካበድ ነው።